ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_16
፯ተኛ መዝሙር ዘኒቆዲሞስ ሖረ ኀቤሁ፡፡
#ዘቅዳሴ
#ሮሜ_7:1-12፡ኢተአምሩኑ አኃዊነ ሕገ ንነግረክሙ"ወንድሞቻችን! ሕግን ለሚያስተውሉ እናገራለሁና ሰው በሕይወት ባለበት ሁሉ ሕግ እንዲገዛው አታውቁምን?............
................................................ኀጢአት በዚያች ትእዛዝ ምክንያት አሳተችኝ በእርሷም ገደለችኝ፡፡"
#1ኛ_ዮሐንስ_4:18-ፍጻሜ፡
ወአልቦ ፍርሃት ውስተ ተፋቅሮትነ"በፍቅር መፈራራት የለም ፍጽምት ፍቅር ፍርሀትን ወደ ውጭ ታወጣለች እንጂ ፍርሀት ቅጣት አለባት የሚፈራም በፍቅር ፍጹም አይደለም፡፡.....................
................................................እግዚአብሔርን የሚወድ ሁሉ ወንድሙን ይወድዳል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_5:34-ፍጻሜ፡
ወተንሥአ ፩ እምውስተ ዐውድ"በሸንጎዉም በሕዝቡ ሁሉ ዘንድ የከበረ የኦሪት መምህር ስሙን ገማልያል የሚሉት አንድ ፈሪሳዊ ተነሣ............................
................................................ሁልጊዜም በቤተ መቅደስና በቤት ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ማስተማርንና መስበክን አልተዉም፡፡"
#ምስባክ
ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ
አመከርከኒ ወኢተረክበ ዐመፃ በላዕሌየ
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ ዕጓለ እመሕያው፡፡
#ትርጉም
ልቤን ፈተንከው በሌሊትም ጎበኘኸኝ
ፈተንከኝ ምንም አላገኘህብኝም
የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው፡፡" #መዝ_16:3-4
#ወንጌል
#ዮሐንስ_3:1-12፡ወሀሎ ፩ ብእሲ እምፈሪሳውያን"ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አንድ ሰው ነበረ፡፡.............
.................................................እውነት እውነት እልሃለሁ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን ነገር ግን ምስክርነታችንንም አትቀበሉንም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ፡፡(ጎሥዐ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_18
ኤስድሮስ ሰማዕት
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_16:1-12፡ወበእንተ አስተጋብኦሰ ለቅዱሳን"ለቅዱሳን ስለሚደረገው አስተዋፅኦ በገላትያ ላሉት ምእመናን እንደ ደነገግሁት እናንተም እንዲሁ አድርጉ፡፡..........
................................................የሚንቀውም አይኑር ከወንድሞቻችን ጋር እጠብቀዋለሁና ወደ እኔ እንዲመጣ በሰላም ሸኙት፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_2:1-11፡አሰስልዋ እንከ እምኔክሙ ለኵላ እከይ"ኦንግዲህ ክፋትን ሁሉ ሐሰት መናገርንም ሁሉ ጥርጥርንም መተማማትንም መቃናትንም ከእናንተ አርቁ፡፡........
................................................እናንተ ምሕረትን ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_22:24-ፍጻሜ፡
ወአዘዘ መልአክ ያብእዎ"የሻለቃው የሚጮሁበት ስለምን እንደሆነ ያውቅ ዘንድ ወደ ወታደሮች ሰፈር እንዲያገቡትና እየገረፉ የሠራውን እንዲመረምሩት አዘዘ፡፡...............
................................................ሊቃነ ካህናቱና ሸንጎውም ሁሉ እንዲመጡ አዘዘ ጳውሎስንም አምጥቶ በፊታቸው አቆመው፡፡"
#ምስባክ
ብፁዓን እለ ንጹሓን በፍኖቶሙ
ወእለ የሐውሩ በሕገ እግዚአብሔር
ብፁዓን እለ የኀሡ ስምዖ፡፡
#ትርጉም
በመንገዳቸው ንጹሓን የሆኑ
በእግዚአብሔርም ሕግ የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው
ምስክሩን የሚፈልጉ፡፡
#መዝ_118:1-2
#ወንጌል
#ሉቃስ_18:18-23፡ወተስእሎ ፩ዱ መልአክ"አንድ አለቃም 'ቸር መምህር ምን ሥራ ሠርቼ የዘለዓለም ሕይወትን እወርሳለሁ?' አለው፡፡.....................................................................................ጌታችን ኢየሱስም ይህን ሰምቶ እንዲህ አለው 'አንዲት ቀርተሃለች ሂድና ያለህን ሁሉ ሸጠህ ለነዳያን ስጥ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ መጥተህም ተከተለኝ፡፡' "
#ቅዳሴ፡ዘወልደ ነጎድጓድ፡፡(ኀቤከ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_19
አርስጦቦሎስ ዘእም፪ ወ ፪ አርድእት እስክንድሮስ ወአጋቢሁ ወኒሞላ ወሁንስጣ ወዲዮናስዮስ ወተላስዮስ ወአስከናፍር፡፡
#ዘቅዳሴ
#ሮሜ_16:3-17፡አምኁ ጵርቅላሃ ወአቂላሃ"በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ከእኔ ጋር የተባበሩትን ጵርስቅላንና አቂላን ሰላም በሉ......................
................................................እርስ በርሳችሁ በተቀደሰ ሰላምታ ሰላም ተባባሉ የክርስቶስ ማኅበረ ክርስቲያንም ሰላም ይሉአችኋል፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_3:7-15፡ወከማሁ አንትሙሂ እደው"እንዲሁም እናንተ ባሎች ሆይ ከሚስቶቻችሁ ጋር ስትኖሩ ሚስቶቻችሁን አታቃልሉ...
................................................ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ የሚያስፈራራችሁንም አትፍሩ አትደንግጡም፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_22:22-ፍጻሜ፡ወሶበ ሰምዑ ዘንተ ነገረ እምጳውሎስ"ከጳውሎስም ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ 'ይህ በህይወት ሊኖር አይገባውምና እንዲህ ያለውን ሰው ከምድር አስወግደው' እያሉ ጮሁ፡፡............................
................................................ሊቃነ ካህናቱና ሸንጎውም ሁሉ እንዲመጡ አዘዘ ጳውሎስንም አምጥቶ በፊታቸው አቆመው፡፡"
#ምስባክ
ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ
በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ
ይባእ ቅድሜከ ገዓሮሙ ለሙቁሓን
#ትርጉም
የፈሰሰውን የባሮችህን ደም በቀል
በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይወቁ
የባሮችህም ጭንቀት ወደፊትህ ይግባ፡፡ #መዝ_78:10-11
#ወንጌል
#ሉቃስ_10:1-21፡ወእምዝ አርአየ እግዚእነ"ከዚህም በኋላ ጌታችን ሌሎች ሰባ ሰዎችን መረጠ..........
.................................................ነገር ግን አጋንንት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ ግን ስማችሁ በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘሐዋርያት፡፡(ዘበደኃሪ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#፴፱_በሆሣዕና ዋዜማ ቅዳሜ ማታ
#ዕብራው_8:1-ፍጻሜ፡እስመ ቀዳሚሁ ለዝንቱ ኵሉ"ከተናገርነውም ዋናው ነገር ይህ ነው...................................
..አዲስ ትእዛዝ በማለቱ የቀደመችቱን አስረጃት አሮጌና ውራጅ የሆነውስ ለጥፋት የቀረበ ነው፡፡
#1ኛ_ጴጥሮስ_1:13-ፍጻሜ፡
ወይእዜኒ ቅንቱ ሐቋ ልብክሙ"ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና ነቅታችሁ ኑሩ..........................
........በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_8:26-ፍጻሜ፡ወነበቦ መልአከ እግዚአብሔር"የእግዚአብሔር መልአክም ፊልጶስን ተናገረው.....
.................................................በከተማዎችም ሁሉ እየተዘዋወረ ወደ ቂሣርያ እስኪደርስ ድረስ ያስተምር ነበር፡፡"
#ምስባክ
ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ
በዕምርት ዕለት በዓልነ
እስመ ሥርዐቱ ለእስራኤል ውእቱ፡፡
#ትርጉም
በመባቻ ቀን በከፍተኛውም በዓላችን ቀን
መለከትን ንፋ
ለእስራኤል ሥርዐቱ ነውና
#መዝ_80:3-4
#ወንጌል
#ዮሐንስ_12:1-12፡ወእምዝ ሖረ ኢየሱስ እምቅድመ ስዱስ"ፋሲካ ከሚውልበት ከስድስተኛው ቀን ...
................................................ከአይሁድ ብዙዎች ስለ እርሱ እየሄዱ በጌታችን በኢየሱስ ያምኑ ነበርና፡፡"
@gitsawe
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_25
አንሲፎሮህ ፩ እም ፸ወ፪ አርድእት ወጳውሎስ ዘአምነ፡፡
#ዘቅዳሴ
#2ኛ_ጢሞቴዎስ_1:10-ፍጻሜ፡
ወአስተርአየ ይእዜ በምጽአቱ ለእግዚእነ"ይህም ሞትን በሻረው ሕይወትንም በገለጣት በወንጌሉም ትምህርት ጥፋትን ባራቀ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት ዛሬ ተገለጠ፡፡..................................................................................በኤፌሶንም እንዳገለገለኝ አንተ ራስህ መልካም አድርገህ ታውቃለህ፡፡"
#2ኛ_ጴጥሮስ_2:1-6፡ወቦ ባሕቱ ሐሳውያነ ነቢያት"ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ............................
................................................ለቀደሙት ሰዎችም አላዘነላቸውም ነገር ግን እውነትን ይሰብክ ዘንድ እውነትን ከጠበቃት ከኖኅ ጋር ስምንት ነፍስን አተረፈ በኀጢአተኞች ሰዎች ዓለም ላይም የጥፋትን ውኃ አመጣባቸው፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_20:22-28፡ወይእዜኒ ናሁ ተዐሠርኩ በመንፈስየ"አሁንም እነሆ በመንፈስ ታሥሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ ነገር ግን በዚያ የሚያገኘኝን አላውቅም፡፡............
.................................................ከእግዚአብሔር ምክር ሁሉ የሰወርኋችሁና ያልነገርኋችሁ የለም፡፡"
#ምስባክ
አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዐ ቃሎሙ
ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ
ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ፡፡
#ትርጉም
ነገር የለም መናገርም የለም
ድምጣቸውም አይሰማም
ድምጣቸው ወደ ምድር ሁሉ
ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ፡፡ #መዝ_18፡3-4
#ወንጌል
#ሉቃስ_7:11-18፡ወበሳኒታ ሖረ ሀገረ እንተ ስማ ናይን"በማግስቱም ናይን ወደምትባል ወደ አንዲት ከተማ ሄደ ደቀ መዛሙርቱም ብዙ ሕዝብም አብረዉት ሄዱ፡፡............
................................................ይህም የእርሱ ዜና በይሁዳ ሀገሮች ሁሉና በአውራጃዋ ሁሉ ተሰማ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘሐዋርያት፡፡(ዘበደኃሪ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_26
ኢዮጰራቅስያ ወሐፀበ እግዚእነ እግረ አርዳኢሁ ወነሥአ ይሁዳ ፴ ብሩረ እምሊቃነ ካህናት፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_11:20-30፡ወአንትሙኒ እንከ አመ ትትጋብኡ"እንግዲህ እናንተም በምትሰበሰቡበት ጊዜ የምትበሉና የምትጠጡ ለጌታችን ቀን እንደሚገባ አይደለም፡፡...........
................................................የሚበላና የሚጠጣ ለራሱ ፍርዱንና መቅሠፍቱን ይበላል ይጠጣልም፡፡"
#1ኛ_ዮሐንስ_3:18-ፍጻሜ፡ደቂቅየ ኢንትፋቀር በቃል"ልጆቼ ሆይ በምግባርና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት እንፋቀር፡፡......
................................................ትእዛዙን የሚጠብቅም በእርሱ ይኖራል እርሱም በእርሱ ያድራል በዚህም ከእኛ ጋር እንደሚኖር ከሰጠን ከመንፈሱ እናውቃለን፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_4:24-31፡ወሰሚዖሙ አንሥኡ ቃሎሙ"ይህንም በሰሙ ጊዜ በአንድነት ቃላቸውን ወደ እግዚአብሔር ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ...............................
................................................በቅዱሱ ልጅህም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሕሙማንን ትፈውስ ዘንድ ተአምራትንና ድንቅ ሥራንም ታደርግ ዘንድ እጅህን ዘርጋ፡፡"
#ምስባክ
ተሐፅበኒ እምበረድ ወዕጻዐዱ
ታሰምዐኒ ትፍሥሕተ ወሐሤተ
ወይትፌሥሑ አዕፅምተ ጻድቃን፡፡
#ትርጉም
እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ እነጻለሁ
ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ
የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል፡፡
#መዝ_50:7-8
#ወንጌል
#ማቴዎስ_26:14-31፡ወእምዝ ሖረ ፩ እም ፲ቱ ወ፪ አርዳኢሁ"ከዚህም በኋላ ከዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት አንዱ ይሁዳ የሚባለው የአስቆሮቱ ሰው ወደ ካህናት አለቆች ሄደ፡፡...................
................................................መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረዘይት ወጡ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘኤጲፋንዮስ አው ዘእግዚእነ፡፡
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ጢሞ_4:9-ፍጻሜ፡እሙን ነገር ወርቱዕ ይትወከፍዎ
#1ኛ_ጴጥሮስ_2:13-17፡አትሕቱ ርእሰክሙ
#የሐዋ_ሥራ_24:14-22፡ወባሕቱ አአምነከ እንበይነ ዘይብሉኒ
#ምስባክ
አድኅነኒ እምእለ ሮዱኒ እስመ ይኄይሉኒ
ወአውፅኣ እሞቅሕ ለነፍስየ
ከመ እግነይ ለስምከ እግዚኦ
#መዝ_141:6
#ወንጌል
#ማቴዎስ_24:8-20፡ወበጺሖ ኢየሱስ ብሔረ ቂሣርያ
#ቅዳሴ፡ያዕቆብ(ተንሥኡ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሚያዚያ_17
ያዕቆብ ሐዋርያ ወሰማዕት
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_12:1-12፡ወበእንተሂ ዘመንፈስ ቅዱስ"ወንድሞቻችን ሆይ ስለ መንፈስ ቅዱስ ስጦታም ታውቁ ዘንድ እንጂ አለቃዎች ልትሆኑ አልወድድም፡፡................
................................................በዚህም ሁሉ ያው እንዱ መንፈስ ቅዱስ ሁሉን ይረዳል ለሁሉም እንደ ወደደ ያድላቸዋል፡፡"
#ያዕቆብ_1:1-17፡ያዕቆብ ገብረ እግዚአብሔር"የእግዚአብሔር አብና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ከሚሆን ከያዕቆብ ለተበተኑ ዐሥራ ሁለቱ ነገድ ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡.....................................................................................የተወደዳችሁ ወንድሞቻችን ሆይ አትሳቱ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_14:19-ፍጻሜ፡
ወመጽኡ አይሁድ እምአንጾኪያ"አይሁድም ከአንጾኪያና ከኢቆንያ መጡ.........
................................................ከደቀ መዛሙርትም ጋር አያሌ ቀን ተቀመጡ፡፡"
#ምስባክ
እስመ በእንቲአሁ ይቀትሉነ ኵሎ አሚረ
ወኮነ አመ አባግዕ ዘይጠብሑ
ንቃህ እግዚኦ ለምንት ትነውም፡፡
#ትርጉም
ስላንተ ሁልጊዜ ተገድለናል
እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል
አቤቱ ንቃ ለምንስ ትተኛለህ?
#መዝ_43:22-23
#ወንጌል
#ሉቃስ_17:7-11፡መኑ እምኔክሙ ዘቦ ገብረ ሐረሳዊ"አራሽ ወይም ከብት ጠባቂ አገልጋይ ያለው ከእናንተ ማን ነው?ከእርሻው በተመለሰ ጊዜ ጌታው ና ፈጥነህ ወደዚህ ውጣና ከእኔ ጋር በማዕድ ተቀመጥ ይለዋልን?....................
................................................'እኛ ሥራ ፈቶች አገልጋዮች ነን ለመሥራትም የሚገባንን ሠራን' በሉ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘሐዋርያት፡፡(ዘበደኃሪ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሚያዚያ_20
በብኑዳ ሰማዕት ዘእምሀገረ ዴንዴራ ወተዝካሩ ለአባ አሞኒ፡፡
#ዘቅዳሴ
#2ኛ_ቆሮ_3:7-12፡ወሶበ ለእንታክቲ መልእክተ ሞት"ስለዚያ ስለ አለፈው የፊቱ ብርሃን የእስራኤል ልጆች የሙሴን ፊት መመልከት እንኪሳናቸው ድረስ በዚያች በድንጋይ ላይ በፊደል ለተቀረጸች ለሞት መልእክት ክብር ከተደረገላት ለመንፈስ ቅዱስ መልእክትማ ምንኛ እጅግ ክብር ሊደረግ ይገባ ይሆን?..................
.................................................ያ የሚያልፈው ክብር ካገኘ ያ ጸንቶ የሚኖረውማ እንዴት እጅግ ክብር ያገኝ ይሆን?"
#ያዕቆብ_3:13-ፍጻሜ፡ወመኑ ጠቢብ እምኔክሙ"ከእናንተ ብልህና አስተዋይ ማን ነው?........
.................................................የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_5:38-ፍጻሜ፡
ወይእዜኒ እብለክሙ"አሁንም እላችኋለሁ ከእነዚህ ሰዎች ራቁ ተዉአቸውም ይህ ምክራቸው ይህም ሥራቸው ከሰው የተገኘ ከሆነ ያልፋል ይጠፋልም፡፡.........
................................................ሁልጊዜም በቤተ መቅደስና በቤት ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ማስተማርንና መስበክን አልተዉም፡፡"
#ምስባክ
ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ
በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ
ይባእ ቅድሜከ ገዓሮሙ ለሙቁሓን፡፡
#ትርጉም
የፈሰሰውን የባሮችህን ደም በቀል
በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይወቁ
የባሮችህም ጭንቀት ወደፊትህ ይግባ፡፡ #መዝ_78:10-11
#ወንጌል
#ማቴዎስ_25:14-31፡እስመ ከመ ብእሲ ዘይነግድ"መንገድ እንደሚሄድ አገልጋዮቹንም ጠርቶ ሊያተርፉበት ገንዘቡን እንደ ሰጣቸው ሰው እንዲሁ ይሆናልና ለእያንዳንዱ እንደ ችሎታው ለአንዱ አምስት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወዲያውኑ ሄደ፡፡.........................................................................................ክፉውን አገልጋይ ግን ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወደ አለ ጨለማ አውጡት፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘ፫፻(ግሩም፡፡)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሚያዚያ_21
በ፬ተኛ እሑድ መዝሙር ተንሥአ ወአንሥአ ኵሎ ሙታነ፡፡
#ዘቅዳሴ
#ቆላ_3:1-ፍጻሜ፡ወእመሰ ተንሣእከ"ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአለበት በላይ ያለውን ሹ፡፡..........
.................................................በቃልም ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አድርጉ ስለ እርሱም እግዚአብሔር አብን አመስግኑት፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_3:15-ፍጻሜ፡
ወድልዋኒክሙ ሀልዉ"ነገር ግን በፍጹም ልቡናችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት በእናንተም ስላለች ተስፋ ምክንያት ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ሁልጊዜ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፡፡....................
................................................እርሱም ወደ ሰማይ ያረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀምጦ ያለ መላእክትና ሥልጣናት ኀይላትም የተገዙለት ነው፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_11:1-19፡ወሰምዑ ሐዋርያት ወቢጾሙሂ"ሐዋርያትና በይሁዳ የነበሩ ወንድሞችም አሕዛብ የእግዚአብሔርን ቃል እንደ ተቀበሉ ሰሙ፡፡...........................
................................................ይህንም በሰሙ ጊዜ ዝም አሉ 'እግዚአብሔር ለአሕዛብ ደግሞ ለሕይወት የሚሆን ንስሓን ሰጣቸው' እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ፡፡"
#ምስባክ
አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ
ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ
ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ
#ትርጉም
እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም
እግዚአብሔር ደግፎኛልና ነቃሁ
ከሚከቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም፡፡
#መዝ_3:5-6
#ወንጌል
#ሉቃስ_24:33-45፡ወተንሥኡ ሶቤሃ"በዚያችም ሰዓት ተነሥተው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ...........
.................................................እርሱም 'በሙሴ ኦሪት በነቢያትና በመዝሙርም ስለ እኔ የተነገረው ይፈጸም ዘንድ እንዳለው ከእናንተ ጋር ሳለሁ የነገርኋችሁ ነገሬ ይህ ነው' አላቸው፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘዲዮስቆሮስ
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሚያዚያ_24
ባና ሰማዕት ቢጹ ለቅዱስ ኤስድሮስ ወአባ ሱንትዩ ሊቀ ጳጳሳት ዘሀገረ እስክንድርያ ወአባ ይስድራ፡፡
#ዘቅዳሴ
#ዕብራው_12:1-12፡ወበእንተ ዝንቱ ንሕነኒ እለ ብነ"እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ...................
................................................ቅጣት ሁሉ በጊዜው ያሳዝናል እንጂ ደስ አያሰኝም በኋላ ግን ለተቀጡ ሰላምን ያፈራል ጽድቅንም ያሰጣቸዋል፡፡"
#2ኛ_ጴጥሮስ_3:16-ፍጻሜ፡
ወዘሰ ነበቡ እሙንቱ ሰብእ"የዚህን ነገር በተናገረባቸው መልእክታቱ ሁሉ ስለዚህ እንደ ተናገረ በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ...................................
...............................................ለእርሱ አሁንም እስከ ዘለዓለም ቀን ድረስ ክብር ይሁን አሜን፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_16:27-ፍጻሜ፡ወሶበ ነቅሀ ዐቃቤ ቤተ ሞቅሕ"የወህኒ ቤቱ ጠባቂም ከእንቅልፉ በነቃ ጊዜ በሮች ሁሉ ተከፍተው አየ......
.................................................ከወኅኒ ቤቱም ከወጡ በኋላ ወደ ልድያ ቤት ገብተው ወንድሞችን አገኙ አጽናንተዋቸውም ሄዱ፡፡"
#ምስባክ
ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ
ከመ ያምስጡ እምገጸ ቀስት
ወይድኀኑ ፍቁራኒከ
#ትርጉም
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው
ወዳጆችህ እንዲድኑ፡፡
#መዝ_59:3-5
#ወንጌል
#ማቴዎስ_21:28-33፡ወምንተ ትብሉ ብእሲ ቦቱ ፪ኤቱ ውሉድ"ምን ትላላችሁ? አንድ ሰው ሁለት ወንድማማች ልጆች ታላቁንም ፡-ልጄ ሆይ ዛሬ ወደ ወይኔ ቦታ ሂድና ሥራ አለው፡፡ልጁም መልሶ እንቢ አለ....
................................................እናንተም በኋላ በእርሱ ለማመን አይታችሁ እንኳ ንስሓ አልገባችሁም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘባስልዮስ
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ግንቦት_3
ኢያሶን እም ፸ወ፪ አርድእት ወአባ ብሶይ ዘእምሰብእ በጌልት አውሳቦስ ቀሲስ ወቅዱስ ሴም ሰማዕት፡፡
#ዘቅዳሴ
#ሮሜ_16:21-ፍጻሜ፡
ይአምኀክሙ ጢሞቴዎስ
#1ኛ_ዮሐንስ_2:27-ፍጻሜ፡
ወአንትሙሰ ቅብዐት ብክሙ
#የሐዋ_ሥራ_17:5-13፡ወቀንዑ አይሁድ ላዕሌሆሙ
#ምስባክ
አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዐ ቃሎሙ
ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ
ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ፡፡
#ትርጉም
ነገር የለም መናገርም የለም
ድምጣቸውም አይሰማም
ድምጣቸው ወደ ምድር ሁሉ
ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ፡፡
#መዝ_18:3-4
#ወንጌል
#ሉቃስ_10:1-12፡ወእምዝ አርአየ እግዚእነ
#ቅዳሴ፡ዘሐዋርያት
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_1
ሠረቀ ሰኔ ቅዳሴ ቤቱ ለለውንትዮስ ወቶማስ ወቆዝሞስ ወዮሴፍ ወቢራሞን፡፡
#ዘቅዳሴ
#ዕብራው_11:21-32፡በተአምኖ አመ ይመውት ያዕቆብ"ያዕቆብም በሚሞትበት ጊዜ የዮሴፍን ልጆች እያንዳንዳቸውን በእምነት ባረካቸው በበትሩ ጫፍም ሰገደ፡፡..
.................................................ዘማረአብም በእምነት ከከሓዲዎች ጋር አልጠፋችም ጉበኞችን በሠላም ተቀብላ ሰውራቸዋለችና፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_4:12-ፍጻሜ፡
አኃዊነ ኢታንክርዋ"ወዳጆች ሆይ በእናንተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ ስለሚሆነው መከራ ድንቅ ነገር እንደመጣባችሁ አትደነቁ፡፡.................................................................................እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ ሰዎችም መልካም ሥራ በመሥራት ለታመነ ፈጣሪ ነፍሳቸውን አደራ ይስጡ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_7:9-23፡ወአበው ቀደምት ቀኒዖሙ ላዕለ ዮሴፍ"የቀደሙ አባቶችም በዮሴፍ ላይ ቀንተው ወደ ግብፅ ሀገር ሸጡት እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበር፡፡.................................
................................................ሙሴም የግብፅን ጥበብ ሁሉ ተማረ በሚናገረውና በሚሠራውም ሁሉ ብርቱ ሆነ፡፡"
#ምስባክ
ወሤሞ መልአከ አሕዛብ
ወረሰዮ እግዚአ ለቤቱ
ወአኮነኖ ላዕለ ኵሉ ጥሪቱ፡፡
#ትርጉም
የአሕዛብም አለቃ አስፈታው
አለቆቹን እንደ ፈቀዱ ይገስጽ ዘንድ
ሽማግሎችንም ጥበበኞች ያደርጋቸው ዘንድ፡፡
#መዝ_104:20-21
#ወንጌል
#ማቴዎስ_24:45-ፍጻሜ፡መኑ እንጋ ገብር ምእመን ወጠቢብ"እንግዲህ ምግባቸውን በየጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተሰቦቹ ላይ የሚሾመው ታማኝና ብልህ አገልጋይ ማነው?......................
................................................በዚያም ልቅሶና ገ
ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ፡፡(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_2
አስተርእዮተ ሥጋሆሙ ለቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ወለኤልሳዕ ነቢይ ወበዓለ ሰዊት አው ዝአዊት ወቄርሎስ ወአኬልጥስ ወቀውስጦስ፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_14:29-ፍጻሜ፡
ወነቢያትኒ ይትናገሩ በበ፪ቱ ወበበ፫ቱ"ነቢያትም ቃላቸው ለቤተ ክርስቲያን ይታወቅ ዘንድ ሁለት ሁለት ወይም ሦስት ሦስት ሆነው ይናገሩ፡፡...................................................................................ነገር ግን ሁሉን በአገባብና በሥርዐት አድርጉ፡፡"
#ያዕቆብ_5:12-17፡ወእምኵሉሰ ዘይቀድም"ወንድሞቻችን ሆይ ከሁሉ አስቀድሞ በሰማይም ቢሆን በምድርም ቢሆን በሌላ መሐላም ቢሆን በምንም ፈጽሞ አትማሉ.....
................................................እርስ በርሳችሁ ኀጢአታችሁን ተናዘዙ እንድትድኑም ለወንድሞቻችሁ ጸልዩ የጻድቅ ሰው ጸሎቱ ብዙ ትረዳለች ግዳጅም ትፈጽማለች፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_13:24-32፡ወሰበከ ሎሙ ዮሐንስ ጥምቀተ"እርሱ ከመምጣቱ አስቀድሞ ዮሐንስ ለእስራኤል ሕዝብ ሁሉ የንስሓ ጥምቀትን ሰበከላቸው፡፡.............
................................................ከተነሣም በኋላ ከገሊላ ወደ ኢየሩሳሌም አብረውት ለወጡት ብዙ ቀን ተገለጠላቸው፡፡እነርሱም በሕዝብ ዘንድ ምስክሮች ሆኑት፡፡"
#ምስባክ
ናሁ ሠናይ ወናሁ አዳም
ሶበ ይሄልዉ አኀው ኅቡረ
ከመ ዕፍረት ዘይውኅዝ እምርእሱ እስከ ጽሕሙ፡፡
#ትርጉም
ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ
እነሆ መልካም ነው እነሆም ያማረ ነው
ከራስ እስከ ጽሕም እንደሚፈስ፡፡
#መዝ_132:1-2
#ወንጌል
#ማቴዎስ_11:1-16፡ወኮነ እምዘ ሠለጠ"ጌታችን ኢየሱስም ዐሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ማዘዙን ከፈጸመ በኋላ ሊሰብክና ሊያስተምር ወደ ከተሞቻቸው ሄደ፡፡..........................................................................................ዦሮ ያለው መስማትን ይስማ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ፡፡(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_3(ዘሰንበት)
፲፩ኛ እሁድ ከጰራቅሊጦስ በኋላ መዝሙር ዘምሩ ለእግዚአብሔር፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_14:1-27፡ዴግንዋ ለተፋቅሮ ወተቃኀዉ"ፍቅርን ተከተሏት ለመንፈሳዊ ስጦታ ይልቁንም ትንቢት ለመናገር ተፎካከሩ፡፡................................................................................በቋንቋ መናገር አላችሁ መተርጎምም አላችሁ ሁሉም ለሚታነጽበት ጥቅም አድርጉት፡፡"
#1ኛ_ዮሐንስ_4:1-9፡አኃዊነ ለኵላ መንፈስ ኢትእመኑ"ወንድሞቻችን ሆይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ............
.................................................ወንድሙን የማያፈቅር እግዚአብሔርን አያውቅም እግዚአብሔር ፍቅር ነውና፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_10:44-ፍጻሜ፡
ወእንዘ ይነግሮሙ ጴጥሮስ"ጴጥሮስም ይህን ነገር ሲነግራቸው ይህን ትምህርት በሰሙት ሰዎች ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ፡፡............................
................................................በኢየሱስ ክርስቶስም ስም እንዲጠመቁ አዘዛቸው፡፡ከዚህም በኋላ ጥቂት ቀን አብሮአቸው እንዲቀመጥ ጴጥሮስን ማለዱት፡፡"
#ምስባክ
ኢትግድፈኒ እምቅድመ ገጽከ
ወመንፈስከ ቅዱሰ ኢታውፅእ እምላዕሌየ
ዕስየኒ ፍሥሓ ወአድኅኖተከ፡፡
#ትርጉም
ከፊትህ አትጣለኝ
ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ፡፡
የማዳንህን ደስታ ስጠኝ፡፡
#መዝ_50:11-12
#ወንጌል
#ዮሐንስ_15:17-ፍጻሜ፡ወዘንተ እኤዝዘክሙ ከመ ትትፋቀሩ"እርስ በርሳችሁም እንድትዋደዱ ይህን አዥዣችኋለሁ፡፡..........................................................................እናንተም ትመሰክራላችሁ ከጥንት ጀምሮ ከእኔ ጋር ኑራችኋልና፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘዲዮስቆሮስ፡፡
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_4
አሙናስያ ወሶፍያ ወአባ ስምዖን አኅዝያስ ወሳኑሲ ሰማዕት ወዮሐንስ ዘሐረቅሊ አቅሮንዮስ ወዲሙናስያ አሞኒ ወሚናስ፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_3:9-18፡ወአንትሙሰ ሕንፃ እግዚአብሔር አንትሙ"በእግዚአብሔር ሥራ እንተባበራለንና የእግዚአብሔርም አገልጋዮች ነንና እናንተም የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ፡፡......
................................................የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም እናንተ ራሳችሁ ናችሁ እንግዲያስ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ አታርክሱ፡፡"
#1ኛ_ዮሐንስ_2:12-20፡እጽሕፍ ለክሙ ደቂቅየ"ልጆቼ ሆይ በስሙ ኀጢአታችሁ ተሰርዮላችኋልና እጽፍላችኋለሁ፡፡.........................
................................................ከእኛ ወገን ያልሆኑ ከእኛ ወጥተዋል ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ኖሮ አብረውን በኖሩ ነበር ነገር ግን ሁሉም ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ተለዩ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_12:18-ፍጻሜ፡
ወጸቢሖ ተሐውኩ ሠገራት"በነጋ ጊዜም ወታደሮች 'ጴጥሮስ ምን ሆነ?' ብለው ታወኩ፡፡.................
.................................................በርናባስና ሳውልም አገልግሎታቸውን ፈጽመው ከኢየሩሳሌም ተመለሱ ማርቆስ የተባለወን ዮሐንስንም አስከትለውት መጡ፡፡"
#ምስባክ
ቀስቶኑ፣ ወተረ ወአስተዳለወ
ወአስተዳለወ ቦቱ ሕምዘ ዘይቀትል
ወአሕፃሁኒ እለ ይነዱ ገብረ፡፡
#ትርጉም
ቀስቱን ገተረ አዘጋጀም
የሞት መሣርያንም አዘጋጀበት
ፍላፃዎቹንም የሚቃጠሉ አደረገ፡፡
#መዝ_7:12-13
#ወንጌል
#ሉቃስ_21:12-29፡ወእምቅድመ ዝንቱ ኵሉ ይእኅዙክሙ"ከዚህም ሁሉ አስቀድሞ ይይዙአችኋል ወደ አደባባዮችም ይወስዱአችኋል ያሳድዱአችኋል ያስሩአችኋል ስለ ስሜም ወደ ነገሥታትና ወደ መሳፍንት ይወስዱአችኋል፡፡.........
................................................ይህም ሁሉ ቀሆነ ጊዜ ወደ ላይ አቅንታችሁ ተመልከቱ ራሳችሁንም አንሡ የሚያድናችሁ መጥቶአልና፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘ፫፻ (ግሩም፡፡)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_8
ተዝካረ ቅዳሴ ቤተ ክርስቲያና ለእግዝእትነ ወትምዳ ወውሉዳ ወአረኮን ፲፻ወ፪ ሰማዕታት፡፡
#ዘቅዳሴ
#ኤፌሶን_2:13-ፍጻሜ፡ወይእዜሰ ባሕቱ አንትሙ እለ ትካት"አሁን ግን ቀድሞ ርቃችሁ የነበራችሁ እናንተ በኢየሱስ ክርስቶስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀረባችሁ፡፡.........
................................................እናንተ በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ማደሪያ ልትሆኑ በእርሱ ታነጻችሁ፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_1:10-13፡ይእቲኬ መድኃኒት"ለእናንተም ስለሚሰጠው ጸጋ ትንቢት የተናገሩ ነቢያት የመረመሩአትና የፈለጉአት መድኀኒት ናት፡፡..........................
.................................................ይህንም ነገር መላእክቱ ሊመለከቱ ይመኛሉ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_7:44-51፡ወደብተራ ስምዕ እንተ ነበረት"ሙሴን ተናግሮ እንደ አዘዘው በአሳየው ምሳሌ የሠራት የምስክር ድንኳን በአባቶቻችን ዘንድ በምድረ በዳ ነበረች፡፡....................................................................................ይህን ሁሉ እጆቼ የሠሩት አይደለምን?"
#ምስባክ
ወአስተዮሙ ከመ ዘእምቀላይ ብዙኅ
ወአውኀዘ ማየ ከመ ዘእምአፍላግ
ወአውፅአ ማየ እምእብን፡፡
#ትርጉም
ከጥልቅ እንደሚገኝ ያህል በብዙ አጠጣቸው
ውኃን ከጭንጫ አወጣ
ውኃንም እንደ ወንዞች አፈሰሰ፡፡
#መዝ_77:15-16
#ወንጌል
#ዮሐንስ_4:1-15፡ወአእሚሮ እግዚእነ ከመ ሰምዑ"ጌታችን ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ደቀ መዛሙርትን እንደ አበዛና እንደሚያጠምቅ ፈሪሳውያን መስማታቸውን ዐወቀ፡፡................
................................................እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ግን ለዘለዓለም አይጠማም እኔ የምሰጠው ውኃ በውስጡ ለዘለዓለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆንለታል እንጂ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ፡፡(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_17(ዘሰንበት)
፷፭ አመ ፲ወ፯ ለሰኔ ለእመ ኮነ በእሑድ መዝሙር አባ ገሪማ በል፡፡
#ዘቅዳሴ
#2ኛ_ቆሮ_9:1-ፍጻሜ፡ወበእተሰ መልእክተ ቅዱሳን ብዙኅ ብየ"ለቅዱሳን ስለሚደረገው አገልግሎት የምጽፍላችሁ ብዙ አለኝ........................................................................................ስለማትመረምርና ባላሰቡአት ጊዜ ስለምትመጣው ጸጋው እግዚአብሔር ይመስገን፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_2:1-13፡አሰስልዋ እንከ እምኔክሙ ለኵላ እከይ"እንግዲህ ክፋትን ሁሉ ሐሰት መናገርንም ሁሉ ጥርጥርንም መተማማትንም መቃናትንም ከእናንተ አርቁ፡፡........
................................................እግዚአብሔርን ያከብሩት ዘንድ በአሕዛብ መካከል አካሄዳችሁ መልካም ይሁን፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_4:31-ፍጻሜ፡ወእንዘ ይጼልዩ አድለቅለቀ ውእቱ"ሲጸልዩም በአንድነት ተሰብስበው የነበሩበት ቦታ ተናወጠ በሁሉም ላይ መንፈስ ቅዱስ መላባቸውና የእግዚአብሔርን ቃል በግልጥ አስተማሩ፡፡...............................................................................እርሻም ነበረውና ሽጦ ገንዘቡን አምጥቶ በሐዋርያት እግር አጠገብ አኖረው፡፡"
#ምስባክ
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ
ወየሐውር እምኀይል ውስተ ኀይል
ወያስተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን፡፡
#ትርጉም
የሕግ መምሕር በረከትን ይሰጣልና
ከኀይል ወደ ኀይል ይሄዳል
የአማልክት አምላክም ጽዮን ይታያል፡፡
#መዝ_83:7
#ወንጌል
#ማርቆስ_2:14-ፍጻሜ፡ወሐሊፎ እምህየ ርእዮ ለሌዊ"ከዚያም ሲያልፍ የእልፍዮስን ልጅ ሌዊን በቀረጥ መቀበያው ቦታ ተቀምጦ አገኘውና 'ተከተለኝ' አለው ተነሥቶም ተከተለው፡፡................
.................................................እንዲሁም የሰው ልጅ ለሰንበት ጌታዋ ነው፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘ፫፻፡፡(ግሩም)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_20
ኤልሳዕ ነቢይ ወአርጣል ሰማዕት ወሚናስ ዘንስር፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_14:29-34፡ወነቢያትኒ ይትናገሩ በበ፪ቱ ወበበ፫ቱ"ነቢያትም ቃላቸው ለቤተ ክርስቲያን ይታወቅ ዘንድ ሁለት ሁለት ወይም ሦስት ሦስት ሆነው ይናገሩ፡፡...................................................................................በቅዱሳን ጉባዔ ሁሉ እንደሚደረግ እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፡፡"
#2ኛ_ጴጥሮስ_3:1-8፡ወዛቲ ይእቲ አኃውየ ዳግሚትየ"ወንድሞቼ ሆይ በእርስዋ ቅን ልቡናችሁን ለማነቃቃት በማሰብ የጻፍሁላችሁ ሁለተኛዪቱ መልእክት ይህች ናት፡፡.
................................................አሁንም ሰማይና ምድር በዚያ ቃል ለእሳት ተዘጋጅተዋል ኃጥአን ሰዎች እስከሚጠፉበት እስከ ፍርድ ቀንም ተጠብቀዋል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_13:38-44፡አእምሩ እንከ አኃዊነ ከመ በእንቲአሁ"እንግዲህ ወንድሞቻችን በእርሱ ኀጢአታችሁ እንደሚሰረይላችሁ ተስፋ የሰጣችሁን ዕወቁ፡፡............
.................................................እነርሱም በእግዚአብሔር ጸጋ ይድኑ ዘንድ እያስረዱ ነገሯቸው፡፡"
#ምስባክ
ግሩም ምክሩ እምዕጓለ እመሕያው
ዘይሬስያ ለባሕር የብሰ
ወበተከዚ የኀልፉ በእግር፡፡
#ትርጉም
ከሰው ልጆች ይልቅ በምክር ግሩም ነው
ባሕርን የብስ አደረጋት
ወንዙንም በእግር ተሻገሩ፡፡
#መዝ_65:5-6
#ወንጌል
#ሉቃስ_4:24-38፡ወይቤሎሙ አማን እብለክሙ"እንዲህም አላቸው 'እውነት እውነት እላችኋለሁ ነቢይ በሀገሩ አይከብርም፡፡............................................................................ዝናውም በዙሪያዉ ባሉ መንደሮች ሁሉ ወጣ ተሰማም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ፡፡(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ነሐሴ_3
ስምዖን ዘዓምድ ወቅድስት ሶፍያ፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ተሰሎ_3:1-ፍጻሜ፡ወሥዒነነ ተዐግሦ አብደርነ ንንበር አቴና"መታገሥ ስለ ተሳነንም ብቻችንን በአቴና ልንኖር ወደድን፡፡..
.................................................ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር በሚመጣበት ጊዜ በአባታችን በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም ልባችሁ በንጽሕናና በቅድስና ይጽና፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_3:10-15፡ወዘሰ ያፈቅራ ለሕይወት ወይፈቱ ይርአይ" 'ሕይወትን የሚወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚሻ አንደበቱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኮልን ከመናገር ይከልከል...................................................................................ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ የሚያስፈራራችሁንም አትፍሩ አትደንግጡም፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_14:20-ፍጻሜ፡
ወበሳኒታ ሖረ ምስለ በርናባስ"ደቀ መዛሙርቱም ከበቡት ነገር ግን ተነሥቶ አብሮአቸው ወደ ከተማ ገባ በማግሥቱም ከበርናባስ ጋር ወደ ደርቤን ሄደ፡፡........................
.................................................ከደቀ መዛሙርትም ጋር አያሌ ቀን ተቀመጡ፡፡"
#ምስባክ
ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ
ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር
ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን፡፡
#ትርጉም
የጢሮስ ሴቶች ልጆች ይሰግዱለታል
የምድር ባለጠጎች አሕዛብ በፊትሽ ይማልላሉ
የሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው፡፡
#መዝ_44:12-13
#ወንጌል
#ሉቃስ_18:9-18፡ወይቤሎሙ ለእለ ያጸድቁ ርእሶሙ"ራሳቸውን ለሚያመጻድቁና ባልንጀራቸውን ለሚንቁ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፡፡..............................................................................እውነት እላችኋለሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃናት ያልተቀበላት አይገባባትም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆