ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_2
፭ተኛ መዝሙር ዘደብረ ዘይት እንዘ ይነብር እግዚእነ
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ተሰሎ_4:13-ፍጻሜ፡
ወንፈቅድ ታእምሩ አኃዊነ"ወንድሞቻችን ሆይ ስለ ሞቱ ሰዎች ተስፋ እንደሌላቸው ሰዎች እንዳታዝኑ ልታውቁ እንወዳለን፡፡...............................................................................ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ፡፡"
#2ኛ_ጴጥሮስ_3:7-15፡ወይእዜኒ ሰማይ ወምድር"አሁንም ሰማይና ምድር በዚያ ቃል ለእሳት ተዘጋጅተዋል ኃጥአን ሰዎች እስከሚጠፉበት እስከ ፍርድ ቀንም ተጠብቀዋል፡፡.................
.................................................አሁንም ወንድሞቼ ሆይ ይህን ተስፋ እያደረጋችሁ ርኵሰትና በደል የሌለባችሁ ሆናችሁና ተስማምታችሁ እንዲያገኛችሁ ፍጠኑ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_24:1-22፡ወአመ ኀሙስ ዕለት ወረደ ሐናንያ"በአምስተኛውም ቀን ሊቀ ካህናቱ ሐናንያ ከመምህራኑና ጠርጠሉስ ከሚባል አንድ ጠበቃ ጋር ወረደ................................
................................................'ሙታን ይነሣሉ' በማለቴም ዛሬ በአንተ ዘንድ በእኔ ይፈረድብኛል፡፡"
#ምስባክ
እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ
ወአምላክነሂ ኢያረምም
እሳት ይነድድ ቅድሜሁ
#ትርጉም
እግዚአብሔር በርቶ ይመጣል
አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም
እሳት በፊቱ ይቃጠላል፡፡
#መዝ_49:2-3
#ወንጌል
#ማቴዎስ_24:1-36፡ወወፂኦ ኢየሱስ እምቤተ መቅደስ"ጌታችን ኢየሱስም ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ሄደ ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ቀርበው የቤተ መቅደሱን የሕንጻ አሠራር አሳዩት፡፡.......................
................................................ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘአትናቴዎስ(አሰምዕ ለክሙ)
@gitsawe
Forwarded from ግጻዌ
#ሚያዚያ_24
ባና ሰማዕት ቢጹ ለቅዱስ ኤስድሮስ ወአባ ሱንትዩ ሊቀ ጳጳሳት ዘሀገረ እስክንድርያ ወአባ ይስድራ፡፡
#ዘቅዳሴ
#ዕብራው_12:1-12፡ወበእንተ ዝንቱ ንሕነኒ እለ ብነ"እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ...................
................................................ቅጣት ሁሉ በጊዜው ያሳዝናል እንጂ ደስ አያሰኝም በኋላ ግን ለተቀጡ ሰላምን ያፈራል ጽድቅንም ያሰጣቸዋል፡፡"
#2ኛ_ጴጥሮስ_3:16-ፍጻሜ፡
ወዘሰ ነበቡ እሙንቱ ሰብእ"የዚህን ነገር በተናገረባቸው መልእክታቱ ሁሉ ስለዚህ እንደ ተናገረ በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ...................................
...............................................ለእርሱ አሁንም እስከ ዘለዓለም ቀን ድረስ ክብር ይሁን አሜን፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_16:27-ፍጻሜ፡ወሶበ ነቅሀ ዐቃቤ ቤተ ሞቅሕ"የወህኒ ቤቱ ጠባቂም ከእንቅልፉ በነቃ ጊዜ በሮች ሁሉ ተከፍተው አየ......
.................................................ከወኅኒ ቤቱም ከወጡ በኋላ ወደ ልድያ ቤት ገብተው ወንድሞችን አገኙ አጽናንተዋቸውም ሄዱ፡፡"
#ምስባክ
ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ
ከመ ያምስጡ እምገጸ ቀስት
ወይድኀኑ ፍቁራኒከ
#ትርጉም
ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው
ወዳጆችህ እንዲድኑ፡፡
#መዝ_59:3-5
#ወንጌል
#ማቴዎስ_21:28-33፡ወምንተ ትብሉ ብእሲ ቦቱ ፪ኤቱ ውሉድ"ምን ትላላችሁ? አንድ ሰው ሁለት ወንድማማች ልጆች ታላቁንም ፡-ልጄ ሆይ ዛሬ ወደ ወይኔ ቦታ ሂድና ሥራ አለው፡፡ልጁም መልሶ እንቢ አለ....
................................................እናንተም በኋላ በእርሱ ለማመን አይታችሁ እንኳ ንስሓ አልገባችሁም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘባስልዮስ
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_20
ኤልሳዕ ነቢይ ወአርጣል ሰማዕት ወሚናስ ዘንስር፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_14:29-34፡ወነቢያትኒ ይትናገሩ በበ፪ቱ ወበበ፫ቱ"ነቢያትም ቃላቸው ለቤተ ክርስቲያን ይታወቅ ዘንድ ሁለት ሁለት ወይም ሦስት ሦስት ሆነው ይናገሩ፡፡...................................................................................በቅዱሳን ጉባዔ ሁሉ እንደሚደረግ እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፡፡"
#2ኛ_ጴጥሮስ_3:1-8፡ወዛቲ ይእቲ አኃውየ ዳግሚትየ"ወንድሞቼ ሆይ በእርስዋ ቅን ልቡናችሁን ለማነቃቃት በማሰብ የጻፍሁላችሁ ሁለተኛዪቱ መልእክት ይህች ናት፡፡.
................................................አሁንም ሰማይና ምድር በዚያ ቃል ለእሳት ተዘጋጅተዋል ኃጥአን ሰዎች እስከሚጠፉበት እስከ ፍርድ ቀንም ተጠብቀዋል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_13:38-44፡አእምሩ እንከ አኃዊነ ከመ በእንቲአሁ"እንግዲህ ወንድሞቻችን በእርሱ ኀጢአታችሁ እንደሚሰረይላችሁ ተስፋ የሰጣችሁን ዕወቁ፡፡............
.................................................እነርሱም በእግዚአብሔር ጸጋ ይድኑ ዘንድ እያስረዱ ነገሯቸው፡፡"
#ምስባክ
ግሩም ምክሩ እምዕጓለ እመሕያው
ዘይሬስያ ለባሕር የብሰ
ወበተከዚ የኀልፉ በእግር፡፡
#ትርጉም
ከሰው ልጆች ይልቅ በምክር ግሩም ነው
ባሕርን የብስ አደረጋት
ወንዙንም በእግር ተሻገሩ፡፡
#መዝ_65:5-6
#ወንጌል
#ሉቃስ_4:24-38፡ወይቤሎሙ አማን እብለክሙ"እንዲህም አላቸው 'እውነት እውነት እላችኋለሁ ነቢይ በሀገሩ አይከብርም፡፡............................................................................ዝናውም በዙሪያዉ ባሉ መንደሮች ሁሉ ወጣ ተሰማም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ፡፡(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆