ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#የካቲት_17
ዕረፍቱ ለሙሴ ነቢይ ወደብረ ናባው ወሚናስ መነኮስ ወሰማዕት፡፡
#ዘቅዳሴ
#ዕብራው_11:23-29፡በተአምኖ ተወሊዶ ሙሴ"ሙሴ በተወለደ ጊዜ በእምነት ሦስት ወር በአባቱ ቤት ሸሸጉት ሕፃኑ መልካም እንደሆነ አይተዋልና የንጉሥንም ትእዛዝ አልፈሩም፡፡....................
................................................ቸነፈር በኵራቸውን እንዳያጠፋባቸው በእምነት ፋሲካን አደረገ ደሙንም ረጨ፡፡"
#ይሁዳ_1:7-11፡ወከማሁ ሰዶምኒ ወገሞራ"እንደዚሁም ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተሞች ለዝሙትና ከተፈጥሮ ሥርዐት ውጭ ለሆኘ ሩካቤ ሥጋ ራሳቸውን አሳልፈው ስለ ሰጡ በዘለዓለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል፡፡........
................................................እነዚህ ግን የማያውቁትን በመሳደብ ይበድላሉ አእምሮም እንደሌላቸው እንስሶች በፍጥረታቸው በሚያውቁት ሁሉ በእርሱ ይጠፋሉ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_7:20-44፡ወውእተ አሚረ ተወልደ ሙሴ"ያንጊዜም ሙሴ ተወለደ በእግዚአብሔር ፊትም የተወደደ ሆነ ለሦስት ወርም በአባቱ ቤት አሳደጉት፡፡......
................................................ነገር ግን የሞሎህን ድንኳን አነሣችሁ ሬፋን የሚባለውንም ኮከብ አመለካችሁ ትሰግዱላቸውም ዘንድ ምስሎቻቸውን አበጃችሁ እኔም ወደ ባቢሎን እንድትማረኩ አደርጋችኋለሁ፡፡"
#ምስባክ
አርኣየ ፍናዊሁ ለሙሴ
ወለደቂቀ እስራኤል ሥምረቶ
መሓሪ ወመስተሣህል እግዛአብሔር፡፡
#ትርጉም
ለሙሴ መንገዱን አስታወቀ
ለእስራኤል ልጆችም አደራረጉን
እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው፡፡ #መዝ_102:7-8
#ወንጌል
#ሉቃስ_20:37-41፡ወከመሰ የሐይዉ ምውታን"ሙታን እንደሚነሡስ እግዚአብሔር 'እኔ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ' ብሎ በቁጥቋጦው ዘንድ እንደ አነጋገረው ሙሴ ተናግሮአል፡፡....
.................................................ከዚያ ወዲህ ግን ሊጠይቀው የደፈረ ማንም የለም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ(ግሥዐ)
@gitsawe
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_1
ሠረቀ ሰኔ ቅዳሴ ቤቱ ለለውንትዮስ ወቶማስ ወቆዝሞስ ወዮሴፍ ወቢራሞን፡፡
#ዘቅዳሴ
#ዕብራው_11:21-32፡በተአምኖ አመ ይመውት ያዕቆብ"ያዕቆብም በሚሞትበት ጊዜ የዮሴፍን ልጆች እያንዳንዳቸውን በእምነት ባረካቸው በበትሩ ጫፍም ሰገደ፡፡..
.................................................ዘማረአብም በእምነት ከከሓዲዎች ጋር አልጠፋችም ጉበኞችን በሠላም ተቀብላ ሰውራቸዋለችና፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_4:12-ፍጻሜ፡
አኃዊነ ኢታንክርዋ"ወዳጆች ሆይ በእናንተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ ስለሚሆነው መከራ ድንቅ ነገር እንደመጣባችሁ አትደነቁ፡፡.................................................................................እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ ሰዎችም መልካም ሥራ በመሥራት ለታመነ ፈጣሪ ነፍሳቸውን አደራ ይስጡ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_7:9-23፡ወአበው ቀደምት ቀኒዖሙ ላዕለ ዮሴፍ"የቀደሙ አባቶችም በዮሴፍ ላይ ቀንተው ወደ ግብፅ ሀገር ሸጡት እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበር፡፡.................................
................................................ሙሴም የግብፅን ጥበብ ሁሉ ተማረ በሚናገረውና በሚሠራውም ሁሉ ብርቱ ሆነ፡፡"
#ምስባክ
ወሤሞ መልአከ አሕዛብ
ወረሰዮ እግዚአ ለቤቱ
ወአኮነኖ ላዕለ ኵሉ ጥሪቱ፡፡
#ትርጉም
የአሕዛብም አለቃ አስፈታው
አለቆቹን እንደ ፈቀዱ ይገስጽ ዘንድ
ሽማግሎችንም ጥበበኞች ያደርጋቸው ዘንድ፡፡
#መዝ_104:20-21
#ወንጌል
#ማቴዎስ_24:45-ፍጻሜ፡መኑ እንጋ ገብር ምእመን ወጠቢብ"እንግዲህ ምግባቸውን በየጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተሰቦቹ ላይ የሚሾመው ታማኝና ብልህ አገልጋይ ማነው?......................
................................................በዚያም ልቅሶና ገ
ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ፡፡(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_8
ተዝካረ ቅዳሴ ቤተ ክርስቲያና ለእግዝእትነ ወትምዳ ወውሉዳ ወአረኮን ፲፻ወ፪ ሰማዕታት፡፡
#ዘቅዳሴ
#ኤፌሶን_2:13-ፍጻሜ፡ወይእዜሰ ባሕቱ አንትሙ እለ ትካት"አሁን ግን ቀድሞ ርቃችሁ የነበራችሁ እናንተ በኢየሱስ ክርስቶስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀረባችሁ፡፡.........
................................................እናንተ በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ማደሪያ ልትሆኑ በእርሱ ታነጻችሁ፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_1:10-13፡ይእቲኬ መድኃኒት"ለእናንተም ስለሚሰጠው ጸጋ ትንቢት የተናገሩ ነቢያት የመረመሩአትና የፈለጉአት መድኀኒት ናት፡፡..........................
.................................................ይህንም ነገር መላእክቱ ሊመለከቱ ይመኛሉ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_7:44-51፡ወደብተራ ስምዕ እንተ ነበረት"ሙሴን ተናግሮ እንደ አዘዘው በአሳየው ምሳሌ የሠራት የምስክር ድንኳን በአባቶቻችን ዘንድ በምድረ በዳ ነበረች፡፡....................................................................................ይህን ሁሉ እጆቼ የሠሩት አይደለምን?"
#ምስባክ
ወአስተዮሙ ከመ ዘእምቀላይ ብዙኅ
ወአውኀዘ ማየ ከመ ዘእምአፍላግ
ወአውፅአ ማየ እምእብን፡፡
#ትርጉም
ከጥልቅ እንደሚገኝ ያህል በብዙ አጠጣቸው
ውኃን ከጭንጫ አወጣ
ውኃንም እንደ ወንዞች አፈሰሰ፡፡
#መዝ_77:15-16
#ወንጌል
#ዮሐንስ_4:1-15፡ወአእሚሮ እግዚእነ ከመ ሰምዑ"ጌታችን ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ደቀ መዛሙርትን እንደ አበዛና እንደሚያጠምቅ ፈሪሳውያን መስማታቸውን ዐወቀ፡፡................
................................................እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ግን ለዘለዓለም አይጠማም እኔ የምሰጠው ውኃ በውስጡ ለዘለዓለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆንለታል እንጂ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ፡፡(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆