ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_18
ኤስድሮስ ሰማዕት
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_16:1-12፡ወበእንተ አስተጋብኦሰ ለቅዱሳን"ለቅዱሳን ስለሚደረገው አስተዋፅኦ በገላትያ ላሉት ምእመናን እንደ ደነገግሁት እናንተም እንዲሁ አድርጉ፡፡..........
................................................የሚንቀውም አይኑር ከወንድሞቻችን ጋር እጠብቀዋለሁና ወደ እኔ እንዲመጣ በሰላም ሸኙት፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_2:1-11፡አሰስልዋ እንከ እምኔክሙ ለኵላ እከይ"ኦንግዲህ ክፋትን ሁሉ ሐሰት መናገርንም ሁሉ ጥርጥርንም መተማማትንም መቃናትንም ከእናንተ አርቁ፡፡........
................................................እናንተ ምሕረትን ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_22:24-ፍጻሜ፡
ወአዘዘ መልአክ ያብእዎ"የሻለቃው የሚጮሁበት ስለምን እንደሆነ ያውቅ ዘንድ ወደ ወታደሮች ሰፈር እንዲያገቡትና እየገረፉ የሠራውን እንዲመረምሩት አዘዘ፡፡...............
................................................ሊቃነ ካህናቱና ሸንጎውም ሁሉ እንዲመጡ አዘዘ ጳውሎስንም አምጥቶ በፊታቸው አቆመው፡፡"
#ምስባክ
ብፁዓን እለ ንጹሓን በፍኖቶሙ
ወእለ የሐውሩ በሕገ እግዚአብሔር
ብፁዓን እለ የኀሡ ስምዖ፡፡
#ትርጉም
በመንገዳቸው ንጹሓን የሆኑ
በእግዚአብሔርም ሕግ የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው
ምስክሩን የሚፈልጉ፡፡
#መዝ_118:1-2
#ወንጌል
#ሉቃስ_18:18-23፡ወተስእሎ ፩ዱ መልአክ"አንድ አለቃም 'ቸር መምህር ምን ሥራ ሠርቼ የዘለዓለም ሕይወትን እወርሳለሁ?' አለው፡፡.....................................................................................ጌታችን ኢየሱስም ይህን ሰምቶ እንዲህ አለው 'አንዲት ቀርተሃለች ሂድና ያለህን ሁሉ ሸጠህ ለነዳያን ስጥ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ መጥተህም ተከተለኝ፡፡' "
#ቅዳሴ፡ዘወልደ ነጎድጓድ፡፡(ኀቤከ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆
Forwarded from ግጻዌ
#መጋቢት_19
አርስጦቦሎስ ዘእም፪ ወ ፪ አርድእት እስክንድሮስ ወአጋቢሁ ወኒሞላ ወሁንስጣ ወዲዮናስዮስ ወተላስዮስ ወአስከናፍር፡፡
#ዘቅዳሴ
#ሮሜ_16:3-17፡አምኁ ጵርቅላሃ ወአቂላሃ"በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ከእኔ ጋር የተባበሩትን ጵርስቅላንና አቂላን ሰላም በሉ......................
................................................እርስ በርሳችሁ በተቀደሰ ሰላምታ ሰላም ተባባሉ የክርስቶስ ማኅበረ ክርስቲያንም ሰላም ይሉአችኋል፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_3:7-15፡ወከማሁ አንትሙሂ እደው"እንዲሁም እናንተ ባሎች ሆይ ከሚስቶቻችሁ ጋር ስትኖሩ ሚስቶቻችሁን አታቃልሉ...
................................................ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ የሚያስፈራራችሁንም አትፍሩ አትደንግጡም፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_22:22-ፍጻሜ፡ወሶበ ሰምዑ ዘንተ ነገረ እምጳውሎስ"ከጳውሎስም ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ 'ይህ በህይወት ሊኖር አይገባውምና እንዲህ ያለውን ሰው ከምድር አስወግደው' እያሉ ጮሁ፡፡............................
................................................ሊቃነ ካህናቱና ሸንጎውም ሁሉ እንዲመጡ አዘዘ ጳውሎስንም አምጥቶ በፊታቸው አቆመው፡፡"
#ምስባክ
ወይርአዩ አሕዛብ በቅድመ አዕይንቲነ
በቀለ ደሞሙ ለአግብርቲከ ዘተክዕወ
ይባእ ቅድሜከ ገዓሮሙ ለሙቁሓን
#ትርጉም
የፈሰሰውን የባሮችህን ደም በቀል
በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይወቁ
የባሮችህም ጭንቀት ወደፊትህ ይግባ፡፡ #መዝ_78:10-11
#ወንጌል
#ሉቃስ_10:1-21፡ወእምዝ አርአየ እግዚእነ"ከዚህም በኋላ ጌታችን ሌሎች ሰባ ሰዎችን መረጠ..........
.................................................ነገር ግን አጋንንት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ ግን ስማችሁ በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘሐዋርያት፡፡(ዘበደኃሪ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆