ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#ሚያዚያ_21
በ፬ተኛ እሑድ መዝሙር ተንሥአ ወአንሥአ ኵሎ ሙታነ፡፡
#ዘቅዳሴ
#ቆላ_3:1-ፍጻሜ፡ወእመሰ ተንሣእከ"ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአለበት በላይ ያለውን ሹ፡፡..........
.................................................በቃልም ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አድርጉ ስለ እርሱም እግዚአብሔር አብን አመስግኑት፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_3:15-ፍጻሜ፡
ወድልዋኒክሙ ሀልዉ"ነገር ግን በፍጹም ልቡናችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት በእናንተም ስላለች ተስፋ ምክንያት ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ሁልጊዜ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፡፡....................
................................................እርሱም ወደ ሰማይ ያረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀምጦ ያለ መላእክትና ሥልጣናት ኀይላትም የተገዙለት ነው፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_11:1-19፡ወሰምዑ ሐዋርያት ወቢጾሙሂ"ሐዋርያትና በይሁዳ የነበሩ ወንድሞችም አሕዛብ የእግዚአብሔርን ቃል እንደ ተቀበሉ ሰሙ፡፡...........................
................................................ይህንም በሰሙ ጊዜ ዝም አሉ 'እግዚአብሔር ለአሕዛብ ደግሞ ለሕይወት የሚሆን ንስሓን ሰጣቸው' እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ፡፡"
#ምስባክ
አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ
ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ
ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ
#ትርጉም
እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም
እግዚአብሔር ደግፎኛልና ነቃሁ
ከሚከቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም፡፡
#መዝ_3:5-6
#ወንጌል
#ሉቃስ_24:33-45፡ወተንሥኡ ሶቤሃ"በዚያችም ሰዓት ተነሥተው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ...........
.................................................እርሱም 'በሙሴ ኦሪት በነቢያትና በመዝሙርም ስለ እኔ የተነገረው ይፈጸም ዘንድ እንዳለው ከእናንተ ጋር ሳለሁ የነገርኋችሁ ነገሬ ይህ ነው' አላቸው፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘዲዮስቆሮስ
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆