ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_1
ሠረቀ ሰኔ ቅዳሴ ቤቱ ለለውንትዮስ ወቶማስ ወቆዝሞስ ወዮሴፍ ወቢራሞን፡፡
#ዘቅዳሴ
#ዕብራው_11:21-32፡በተአምኖ አመ ይመውት ያዕቆብ"ያዕቆብም በሚሞትበት ጊዜ የዮሴፍን ልጆች እያንዳንዳቸውን በእምነት ባረካቸው በበትሩ ጫፍም ሰገደ፡፡..
.................................................ዘማረአብም በእምነት ከከሓዲዎች ጋር አልጠፋችም ጉበኞችን በሠላም ተቀብላ ሰውራቸዋለችና፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_4:12-ፍጻሜ፡
አኃዊነ ኢታንክርዋ"ወዳጆች ሆይ በእናንተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ ስለሚሆነው መከራ ድንቅ ነገር እንደመጣባችሁ አትደነቁ፡፡.................................................................................እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ ሰዎችም መልካም ሥራ በመሥራት ለታመነ ፈጣሪ ነፍሳቸውን አደራ ይስጡ፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_7:9-23፡ወአበው ቀደምት ቀኒዖሙ ላዕለ ዮሴፍ"የቀደሙ አባቶችም በዮሴፍ ላይ ቀንተው ወደ ግብፅ ሀገር ሸጡት እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበር፡፡.................................
................................................ሙሴም የግብፅን ጥበብ ሁሉ ተማረ በሚናገረውና በሚሠራውም ሁሉ ብርቱ ሆነ፡፡"
#ምስባክ
ወሤሞ መልአከ አሕዛብ
ወረሰዮ እግዚአ ለቤቱ
ወአኮነኖ ላዕለ ኵሉ ጥሪቱ፡፡
#ትርጉም
የአሕዛብም አለቃ አስፈታው
አለቆቹን እንደ ፈቀዱ ይገስጽ ዘንድ
ሽማግሎችንም ጥበበኞች ያደርጋቸው ዘንድ፡፡
#መዝ_104:20-21
#ወንጌል
#ማቴዎስ_24:45-ፍጻሜ፡መኑ እንጋ ገብር ምእመን ወጠቢብ"እንግዲህ ምግባቸውን በየጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተሰቦቹ ላይ የሚሾመው ታማኝና ብልህ አገልጋይ ማነው?......................
................................................በዚያም ልቅሶና ገ
ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ፡፡(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆