ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#ነሐሴ_3
ስምዖን ዘዓምድ ወቅድስት ሶፍያ፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ተሰሎ_3:1-ፍጻሜ፡ወሥዒነነ ተዐግሦ አብደርነ ንንበር አቴና"መታገሥ ስለ ተሳነንም ብቻችንን በአቴና ልንኖር ወደድን፡፡..
.................................................ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር በሚመጣበት ጊዜ በአባታችን በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም ልባችሁ በንጽሕናና በቅድስና ይጽና፡፡"
#1ኛ_ጴጥሮስ_3:10-15፡ወዘሰ ያፈቅራ ለሕይወት ወይፈቱ ይርአይ" 'ሕይወትን የሚወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚሻ አንደበቱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኮልን ከመናገር ይከልከል...................................................................................ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ የሚያስፈራራችሁንም አትፍሩ አትደንግጡም፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_14:20-ፍጻሜ፡
ወበሳኒታ ሖረ ምስለ በርናባስ"ደቀ መዛሙርቱም ከበቡት ነገር ግን ተነሥቶ አብሮአቸው ወደ ከተማ ገባ በማግሥቱም ከበርናባስ ጋር ወደ ደርቤን ሄደ፡፡........................
.................................................ከደቀ መዛሙርትም ጋር አያሌ ቀን ተቀመጡ፡፡"
#ምስባክ
ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ
ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር
ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን፡፡
#ትርጉም
የጢሮስ ሴቶች ልጆች ይሰግዱለታል
የምድር ባለጠጎች አሕዛብ በፊትሽ ይማልላሉ
የሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው፡፡
#መዝ_44:12-13
#ወንጌል
#ሉቃስ_18:9-18፡ወይቤሎሙ ለእለ ያጸድቁ ርእሶሙ"ራሳቸውን ለሚያመጻድቁና ባልንጀራቸውን ለሚንቁ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፡፡..............................................................................እውነት እላችኋለሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃናት ያልተቀበላት አይገባባትም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆