ስንክሳር
7.32K subscribers
825 photos
4 videos
37 files
237 links
በስንክሳር channal ስንክሳሩ ተገልጦ ቅዱሳን ይዘከራሉ፣ ወቅቱን የጠበቁ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ ይከታተሉን!
Download Telegram
Forwarded from ግጻዌ
#ሰኔ_20
ኤልሳዕ ነቢይ ወአርጣል ሰማዕት ወሚናስ ዘንስር፡፡
#ዘቅዳሴ
#1ኛ_ቆሮ_14:29-34፡ወነቢያትኒ ይትናገሩ በበ፪ቱ ወበበ፫ቱ"ነቢያትም ቃላቸው ለቤተ ክርስቲያን ይታወቅ ዘንድ ሁለት ሁለት ወይም ሦስት ሦስት ሆነው ይናገሩ፡፡...................................................................................በቅዱሳን ጉባዔ ሁሉ እንደሚደረግ እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፡፡"
#2ኛ_ጴጥሮስ_3:1-8፡ወዛቲ ይእቲ አኃውየ ዳግሚትየ"ወንድሞቼ ሆይ በእርስዋ ቅን ልቡናችሁን ለማነቃቃት በማሰብ የጻፍሁላችሁ ሁለተኛዪቱ መልእክት ይህች ናት፡፡.
................................................አሁንም ሰማይና ምድር በዚያ ቃል ለእሳት ተዘጋጅተዋል ኃጥአን ሰዎች እስከሚጠፉበት እስከ ፍርድ ቀንም ተጠብቀዋል፡፡"
#የሐዋ_ሥራ_13:38-44፡አእምሩ እንከ አኃዊነ ከመ በእንቲአሁ"እንግዲህ ወንድሞቻችን በእርሱ ኀጢአታችሁ እንደሚሰረይላችሁ ተስፋ የሰጣችሁን ዕወቁ፡፡............
.................................................እነርሱም በእግዚአብሔር ጸጋ ይድኑ ዘንድ እያስረዱ ነገሯቸው፡፡"
#ምስባክ
ግሩም ምክሩ እምዕጓለ እመሕያው
ዘይሬስያ ለባሕር የብሰ
ወበተከዚ የኀልፉ በእግር፡፡
#ትርጉም
ከሰው ልጆች ይልቅ በምክር ግሩም ነው
ባሕርን የብስ አደረጋት
ወንዙንም በእግር ተሻገሩ፡፡
#መዝ_65:5-6
#ወንጌል
#ሉቃስ_4:24-38፡ወይቤሎሙ አማን እብለክሙ"እንዲህም አላቸው 'እውነት እውነት እላችኋለሁ ነቢይ በሀገሩ አይከብርም፡፡............................................................................ዝናውም በዙሪያዉ ባሉ መንደሮች ሁሉ ወጣ ተሰማም፡፡"
#ቅዳሴ፡ዘእግዝእትነ፡፡(ጎሥዓ)
👇👇👇👇👇👇
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👉 @gitsawe👈
👆👆👆👆👆👆