ዐውደ ምሕረት
3.68K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
#ውድ የትምህረተ ሃይማኖት እና የዓውደ ምህረት ታዳሚዎቻችን እንደምን ከረማችሁልን🙏

እንደሚታወቀው የዓውደ ምህረት እህት ቻናል የነበረው ትምህርተ ሃይማኖት የተባለው ቻናል ከሰኞ #06 -09-2010 ዓ.ም ጀምሮ #የኔታ የተባለ የአብነት ትምህርት ቤት ሆኗል:: በፊት ያስተላልፈው የተበረው መርሐ ግብራት #ማለትም

ሰኞ #ትምህርተ ሃይማኖት
ማክሰኞ #ክ .ሥነምግባር
ረቡዕ #የመ ጥናት
ሀሙስ #ነገረ ማርያም
አርብ #ሥነ ፍጥረት
እሁድ #ባሕረ ሐሳብ የተሰኙት ሲሆኑ ሁሉም መርሐ ግብራት ይዘታቸውን ሳይለቁ በፊት የዓውደ ምህረት የኮርስ መርሐ ግብራት በሚተላለፉበት ውል ጊዜ በሳምንቱ መጨረሻ በዕለተ አርብ በዓውደ ምህረት ከሚተላለፉት ኮርሶች ጋር በመሆን የሚቀጥሉ ይሆናሉ::በዚህም መሠረት #ከፊታችን አርብ ጀምሮ ዘወትር አርብ #አርብ ከምሽቱ 2:30 ጀምረን ኮረርሶቹን ካቆሙበት ክፍል የምንጀምራቸው ይሆናሉ:: በአንድ የመሆናቸው ታላቁ ሚስጢር በትምህርት ይዘታቸውና ዓላማቸው ተመሳሳይነት ስላላቸው ነው::

👉በዚሁ አገጋጣሚ ለቀደምት #የዓውደ ምህረትና #የትምህርተ ሃይማኖት ቻናል ታደዳሚወዎቻችን ሁሉንም ኮርሶች ከአንድ ቦታ የማግኘት ዕድል ስለገጠማችሁ #እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን🙏

#ዘወትር አርብ ከ#2:30 ጀምሮ

#1🎤 ነገረ ድኅነት
#2📢ነገረ ማርያም
#3🎤ነገረ ቅዱሳን
#4📢ሥነ ፍጥረት
#5🎤ትምህርተ ሃይማኖት
#6📢ሥነምግባር (አንድ ክፍል ብቻ ይቀራል)
#7🎤መ ጥናት (ሁለት ክፍል ብቻ ይቀራል )
#8📢ባሕረ ሐሳብ

❤️ ዘወትር ቅዳሜ

🧙‍♂እንደተለመደው #ምን እንጠይቅልዎ??? የተሰኘው መርሐ ግብራችን ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ የሚቀጥል ይሆናል🙏

❤️ዘወትር እሁድ

በቀድሞ ፕሮግራም አርብ ከተላለፉት ኮርሶች እርሶን የምንጠይቅበትና ልዮ ልዮ የመጻሕፍት ሽልማቶችን የምንሸልምበት ነበር ነገር ግን አዳዲሶች ኮርሶች ስለተጨመሩ ያን ለማድረግ ይከብዳል ሆኖም ስለዚህ ለ ተከታታይ 3ሳምንታት ምንም ዓይነት ከኮርሱ የተወጣጡ ጥያቄዎችን አንጠይቅም ::ይህን አጋጣሚ በመጠቀምም አዳዲሶቹን ኮርሶ በሚገባ አድምጠው ከሦስት ሳምንት በኃላ በምናደርገው ወርሃዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ተሳትፈው አሸንፈው" #ገድለ ተክለ #ሃይማኖት "እንዲሸለሙ ከወዲሁ ይዘጋጁ እንላለን እናመሰግናለን🙏

👉እስከዛሁ ግን በእሁድ መርሐ ግብረራችን ተጠይቀው ትከክክለኛ ምላሻቻው ያልተነገሩ ጠጥያቄዎች ስላሉ የእነርሱን ትክክለኛ መለሶች ይዘነን የምንቀርብበት ይሆናል::

ሽልማቱ በPDF format ሳይሆን በአካል ወይም በወኪሎቻችሁ አማካኝነት እንደሚሰጥ ለማሳወቅ እንወዳለን::

"መልካም የኮርስ ሳምንት"
ማንኛውንም ሀሳብ ጥቆማና አስተያየታችሁን በ @YeawedMeherte @YeawedMehert በኩል ያድርሱን


🍒ሌላውና #አስደሳቹ ነገር ከእንግዲ ወዲ በዓውደ ምህረው ምንም ዓይነት የሊንክ ጋጋታ እንደማይኖርና ከዕርዳታ ጥሪ ወይም ከቤተ ክረርስቲያናት ምረቃ ጋር የተገናኘ ማስታወቂያ ካልሆነ በቀር በሳምንት ከአንድ በላይ promotion የማንሰራ መሆኑን #በደስታ እንገልጻለን::

📢ዓውደ #ምህረት🎤
የእናንተ
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
📢 @AwediMeherit📢
📢 @AwediMeherit📢
📢📢📢📢📢📢📢📢
#ትምህርተ ሃይማኖት ጥያቄዎች

#አዘጋጅ :- አቤኔ ዘር ማሙሸት

#እውነት ወይም ሐሰት በሉ

#ኛ መታመን ለማመን የሚሰጥ ተግባራዊ መልስ ነው።

ሀ እውነት ለ ሐሰት

#ኛ ሃይማኖት ለዚህ ዓለም ፈጣሪ ገዢ አስተዳዳሪ አለው ብሎ ማመን ነው።

ሀ እውነት ለ ሐሰት

#ኛ አንድ ሰው በድንጋይ ቢያምን ሃይማኖት ይባላል።

ሀ እውነት ለ ሐሰት

#ኛ ዶግማ ሊሻሻል ሊቀየር ሊለወጥ ከሁኔታዎች ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ነው።

ሀ እውነት ለ ሐሰት

#ኛ ሥላሴ አንድ እና ሦስት ናቸው።

ሀ እውነት ለ ሐሰት


#ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ብቻ ምረጡ

#ኛ የጸጋ ምሥጢር የሆነው የቱ ነው?

ሀ) ምሥጢረ ሥላሴ
ለ) ምሥጢረ ሥጋዌ
ሐ) ምሥጢረ ጥምቀት
መ) ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን

#ኛ ለምሥጢረ ሥላሴ ምሳሌ የሆነው ሥነ–ፍጥረት የቱ ነው?

ሀ) ፀሐይ
ለ) አሳ
ሐ) የማክሰኞ እርሻ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው።

#ኛ የአምላክን ሰው የመሆን ምሥጢር የሚናገረው ምሥጢር የቱ ነው?

ሀ ምሥጢረ ሥላሴ
ለ ምሥጢረ ቁርባን
ሐ ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
መ ምሥጢረ ሥጋዌ

#ኛ የሥላሴ ሦስትነት የሆነው የቱ ነው?

ሀ) በአገዛዝ
ለ) በሥልጣን
ሐ) በገጽ
መ) በሕልውና

#ኛ አምላክ እንዴት ሰው ሆነ?

ሀ ) በህድረት
ለ ) በተዋሕዶ
ሐ) ውላጤ
መ) በትድምርት

#በትምህርቱ መሠረት በአጭሩ አስረዱ

፲ ፩ #ኛ የጋለ ብረት ነገረ ተዋሕዶን የሚየስረዳው እንዴት ነው

፲፪ #ኛ ሚጠት ማለት ምን ማለት ነው? አምላክ በሚጠት ሰው አለመሆኑን አስረዱ።

፲ ፫ #ኛ አምላክ ለምን ሰው ሆነ

፲ ፬ #ኛ "ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ቋንቋ እንዳይሰማ ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።" ዘፍ 11:7 ይህ ኃይለ ቃል ምሥጢረ ሥላሴን እንዴት እንደሚያስረዳ አብራሩ።

፩ ፭ #ኛ የሥላሴን የስም፣ የግብር እና የአካል ሦስትነት አስረዱ?

#መልሶቻችሁን እስከ ዛሬ ሳምንት ድረስ በ👇👇👇👇👇
@abenma
@abenma
በኩል ይላኩልን

#መልካም_ዕድል
🙏🙏🙏🙏🙏
@AwediMeherit
@AwediMeherit
#ትምህርተ ሃይማኖት ምዕራፍ ሁለት የኮርስ ትምህርት ዛሬ ይጀምራል።
Audio
Audio
#ትምህርተ_ሃይማኖት ምዕራፍ ሁለት ባለፈው ሳምንት ጀምሯል። ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ምዕራፍ ሁለት ክፍል ሁለት ይለቀቃል። ያለፉትን ክፍሎች ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Audio
#ትምህርተ_ሃይማኖት
#ምዕራፍ ሁለት ክፍል ሁለት

#በወንድማችን #ኢዮብ ክንፈ

#ይዘት
ምሥጢረ ቁርባን የቁርባን ምሳሌዎች

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#ትምህርተ_ሃይማኖት
#ምዕራፍ ሁለት ክፍል ሦስት

#በወንድማችን #ኢዮብ ክንፈ

#ይዘት
ከምሥጢረ ቁርባን ጋር የሚያያዙ አንዳንድ ኃይለ ቃላት

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#ትምህርተ_ሃይማኖት
#ምዕራፍ ሁለት ክፍል አራት

#በወንድማችን #ኢዮብ ክንፈ

#ይዘት
ምሥጢረ ቁርባን
ቅዱስ ቁርባንን ለመቀበል መደረግ የሚገባቸው ቅድመ ዝግጅቶች

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
"እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን ማለት ይገባችኋል።" ያዕ 4:15

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የተዋሕዶ ልጆች የዓውደ ምህረት ዘተዋሕዶ አባላት እንኳን ለጌታችን በዓለ ጥምቀት በሠላም አደረሳችሁ እያልን ከበዓለ ጥምቀት አንድ ሳምንት በኋላ ከጥር 20 ዕለተ ሰኞ ጀምሮ ዕረፍት ላይ የነበሩ የኮርስ ትምህርቶች የሚቀጥሉ ይሆናል። በተጨማሪም በእናንተ ጥያቄ መሠረት #የግዕዝ ቋንቋ ትምህርትን እንደምንጀምር እናስታውቃለን። ይዘናቸው የምንቀርባቸው ትምህርቶች:

#ትምህርተ_ሃይማኖት በወንድማችን #ኢዮብ ክንፈ #ምሥጢረ ቁርባን እና ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን

#የቤተክርስቲያን_ታሪክ_በዓለም_መድረክ ምዕራፍ ሁለት #በዲያቆን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተ_ክርስቲያን_ታሪክ ምዕራፍ ሁለት በመምህር #ማርቆስ አለማየሁ

#ክብረ_ቅዱሳን (ዘውትር ረቡዕ) በወንድማችን #አቤኔዘር ማሙሸት

#ሥርዓተ_ቤተ_ክርስቲያን ምዕራፍ ሁለት በመምህር ይትባረክ ደንድር

#ልሳነ_ግዕዝ ምዕራፍ አንድ በመሪጌታ #አምሳለ አበበ

የሚሰጡ ይሆናል። እርስዎም ይህንን መልእክት ላልሰሙ ወዳጆችዎ በማጋራት መሠረታዊውን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ያሳውቁ። በተጨማሪ አዲስ ለተቀላቀላችሁን አባላቶቻችን ከዚህ ቀደም የተሰጡትን ተከታታይ ትምህርቶች ሁሉ በቦታችን @Awtztbot ላይ ያገኟቸዋል።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
የዕለተ ዓርብ የኮርስ መርኃ ግብራችን #ትምህርተ_ሃይማኖት ምሥጢረ ቁርባን #ቁርባንን ከተቀበልን በኋላ ማድረግ የሚገቡና የማይገቡ ነገሮች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ላይ በወንድማችን ኢዮብ ይቀርባል።
ት_ሃይማኖት02_05.amr
552.3 KB
#ትምህርተ_ሃይማኖት
#ምዕራፍ ሁለት ክፍል አምስት

#በወንድማችን #ኢዮብ ክንፈ

#ይዘት
ምሥጢረ ቁርባን
ቅዱስ ቁርባንን ከተቀበልን በኋላ ማድረግ የሚገቡ እና የማይገቡ ነገሮች

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
የዕለተ ሰኞ የኮርስ መርኃ ግብራችን ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ #ትምህርተ_ሃይማኖት የምሥጢረ ቁርባን ትምህርት ምዕራፍ ሁለት ክፍል ስድስት በወንድማችን #ኢዮብ ክንፈ ይቀርባል። ያለፉትን ክፍሎች @Awtztbot ላይ ያገኟቸዋል።

ካለፉት ሁለት ክፍሎች የወጡ ጥያቄዎች
1 ቅዱስ ቁርባንን ከመቀበላችን በፊት ምን ማድረግ ይገባናል?
2 ቅዱስ ቁርባንን ከተቀበልን በኋላ ማድረግ የማይገቡን ነገሮችን ዘርዝሩ።
ት_ሃይማኖት02_06.amr
675.2 KB
#ትምህርተ_ሃይማኖት
#ምዕራፍ ሁለት ክፍል ስድስት

#በወንድማችን #ኢዮብ ክንፈ

#ይዘት
ምሥጢረ ቁርባን
ቅዱስ ቁርባን በመብል ለምን ሆነ?
በቅዱስ ቁርባን የሚገኝ ጸጋ

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit