ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
"እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን ማለት ይገባችኋል።" ያዕ 4:15

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የተዋሕዶ ልጆች የዓውደ ምህረት ዘተዋሕዶ አባላት እንኳን ለጌታችን በዓለ ጥምቀት በሠላም አደረሳችሁ እያልን ከበዓለ ጥምቀት አንድ ሳምንት በኋላ ከጥር 20 ዕለተ ሰኞ ጀምሮ ዕረፍት ላይ የነበሩ የኮርስ ትምህርቶች የሚቀጥሉ ይሆናል። በተጨማሪም በእናንተ ጥያቄ መሠረት #የግዕዝ ቋንቋ ትምህርትን እንደምንጀምር እናስታውቃለን። ይዘናቸው የምንቀርባቸው ትምህርቶች:

#ትምህርተ_ሃይማኖት በወንድማችን #ኢዮብ ክንፈ #ምሥጢረ ቁርባን እና ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን

#የቤተክርስቲያን_ታሪክ_በዓለም_መድረክ ምዕራፍ ሁለት #በዲያቆን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተ_ክርስቲያን_ታሪክ ምዕራፍ ሁለት በመምህር #ማርቆስ አለማየሁ

#ክብረ_ቅዱሳን (ዘውትር ረቡዕ) በወንድማችን #አቤኔዘር ማሙሸት

#ሥርዓተ_ቤተ_ክርስቲያን ምዕራፍ ሁለት በመምህር ይትባረክ ደንድር

#ልሳነ_ግዕዝ ምዕራፍ አንድ በመሪጌታ #አምሳለ አበበ

የሚሰጡ ይሆናል። እርስዎም ይህንን መልእክት ላልሰሙ ወዳጆችዎ በማጋራት መሠረታዊውን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ያሳውቁ። በተጨማሪ አዲስ ለተቀላቀላችሁን አባላቶቻችን ከዚህ ቀደም የተሰጡትን ተከታታይ ትምህርቶች ሁሉ በቦታችን @Awtztbot ላይ ያገኟቸዋል።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
የዕለተ ሐሙስ የኮርስ መርኃ ግብራችን

ከምሽቱ 4:30 ላይ #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተ_ክርስቲያን_ታሪክ በመምህር #ማርቆስ አለማየሁ ክፍል አሥራ አምስት

ነገ ዓርብ ሀሙስ ከጠዋቱ 12 ሰዓት #ክብረ_ቅዱሳን በወንድማችን #አቤኔዘር ክፍል አራት ይቀርባል።
ክብረ ቅዱሳን01_09.amr
853.8 KB
#ክብረ_ቅዱሳን

#ክፍል ዘጠኝ

#በወንድማችን #አቤኔዘር ማሙሸት

#ይዘት
👉 የመንፈሳዊ ተጋድሎ መገለጫዎች


አድማጮች የምትሳተፉበት ጥያቄ

የመንፈሳዊ ተጋድሎ መገለጫዎች ምን ምን ናቸው?

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ክብረ ቅዱሳን01_10.amr
896.2 KB
#ክብረ_ቅዱሳን

#ክፍል አሥር

#በወንድማችን #አቤኔዘር ማሙሸት

#ይዘት
👉 ቅዱሳን በመንፈሳዊ ተጋድሎ መከራን ከማን ይቀበላሉ?


አድማጮች የምትሳተፉበት ጥያቄ

ቅዱሳን በመንፈሳዊ ተጋድሎ መከራን ከማን ከማን እንደሚቀበሉ ዘርዝሩ።

መልስ እና አስተያየት መስጫ
👇👇👇👇👇👇
@Amtcombot

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit