#የነገረ_ቅዱሳን ጥያቄዎች
#እውነት ወይም ሐሰት በሉ
፩ #ኛ_ ቅዱስ የሚለው ቃል ቀደሰ ካለው የግዕዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጓሜውም የለ ፣ አከበረ ፣ ማለት ነው::
ሀ) እውነት ለ ) ሐሰት
፪ #ኛ_የቅዱሳን ቅድስናቸው የባህሪ ቅድስና ነው ::
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
፫ #ኛ_ "ዑሰት " ከ አሥሩ የቅዱሳን ማዕረጋት መካከል አይካተትም::
ሀ)እውነት ለ) ሐሰት
፬ #ኛ_ቅዱሳን የሚለው ገላጭ ለ ቅዱሳን #ሰዎች ብቻ የሚቀፀል ቅጽል ነው::
ሀ) እውነት ለ)ሐሰት
፭ #ኛ_ቅዱሳን ሰዎች ፈተና የሚገጥማቸው ከፍቃደ ሥጋቸው ብቻ ነው
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
#ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ብቻ ምረጡ
፮ #ኛ_ከሚከተሉት ማዕረጋተ ቅዱሳን መካከል #በወጣኒነት ክፍል ውስጥ የማይመደበው ማዕረግ የቱ ❓
ሀ )ጽዋሜ (ዝምታ ፣ አርምሞ)
ለ )ልባዌ (ልብ ማድረግ )
ሐ ) ከዊነ እሳት
መ )አንብዕ
፯ #ኛ_መፍቀሬ ጥበብ የተባለው ቅዱስ ሰለሞን "ከሞተ አንበሳ ያልሞተ ውሻ ይሻላል" ብሎ ተናግሯል::ለመሆኑ በአንበሳና በውሻ የመሰላቸው እነማንን ነው ❓
ሀ ) ጻድቃንን
ለ ) ኃጢያንን
ሐ ) ጻድቃንን እና ኃጥያንን
መ ) ኃጥያንንና ኃጥያንን
፰ #ኛ_የቅዱሳ መላዕክት አገልግሎት ያልሆነው የቱ ነው❓
ሀ) ማማለድ (መለመን)
ለ) ማበርታት ፣ማጽናናት
ሐ) መቅጣት
መ) ሁሉም
፱ #ኛ_ነገረ ቅዱሳን ሲባል ከቅዱሳን ሰዎች ባሻገር ሊያጠቃልል የሚገባው እነ ማንን ነው ❓
ሀ) ቅዱሳት መላእክት
ለ) ቅዱሳት መካናትን
ሐ) ቅዱሳት መጻሕፍትን
መ) ሁሉንም
፲ #ኛ_ ለቅዱሳን ሁሉ ሊቀርብ የሚገባው የስግደት ዓይነት የቱ ነው ❓
ሀ) የፀጋ ወይም የአክብሮት ስግደት
ለ) የአምልኮት ወይም የባህሪ ስግደት
ሐ) የአስተብርኮ ስግደት
መ) ከእግዚአብሔር በስተቀር ለማንም አይሰገድም
#በአጭሩ_መልሱ
፲ ፩ #_ቅዱሳን ፈተና የሚገጥማቸው ከነማነው ❓
፲ ፪ #_አስሩ የቅዱሳን መዐረጋት በሦስት ክፍል ይከፈላሉ ::ምን ምን ተብለው❓ በአጭሩ ይብራራ(ሪ)
፲ ፫ #ኛ ቅዱሳን ከአፀደ ሥጋ ባሻገር በአፀደ ነፍስ ጭምር እንደሚያማልዱ ቅዱሳት መጻሕፍትን በመጥቀስ አስረዳ(ጂ)❓
፲ ፬ #ኛ ሦስቱን የመላክት ከተማ ስም ማን ማን ይባላሉ?የመላእክቱ የነገድ ስምና ሹማምንቶቻቸውስ እነማን ናቸው❓
፲ ፭ #_ቅዱሳንን ማክበር #እግዚአብሔርን ማክበር ማለት እንደሆነ በራስህ (ሺ) አረዳድና አገላጽ በአጭሩ አስረዳ(ጂ)❓
#መልሶቻችሁን እስከ ዛሬ ሳምንት ብቻ
👇👇👇👇👇👇👇
@YeawedMeherte
@YeawedMeherte
ላይ ይላኩልን ::
#መልካም_ዕድል
🙏🙏🙏🙏🙏
@AwediMeherit

#የሥነ _ፍጥረት ጥያቄዎች
#እውነት ወይም ሐሰት በሉ
1 #ኛ_ ሥነ ማለት ያማረ ፣ የተዋበ ፣ የተቆነጀ ማለት ነው::
ሀ) እውነት ለ ) ሐሰት
፪ #ኛ_እግዚአብሔርን ፍጥረታትን ከመፍጠር ያረፈው በዕለተ እሁድ ነው::
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
3 #ቅዱሳን መላእክት የተፈጠሩት ከእሳት እና ከነፋስ ነው::
ሀ)እውነት ለ) ሐሰት
4 #የቅዱሳን መላእክት ነገድ ፲ ነው::
ሀ) እውነት ለ)ሐሰት
5 #በገቢር(በሥራ) የተፈጠረ ፍጥረት የሰው ልጅ ብቻ ነው
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
#ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ብቻ ምረጡ!!
6 #ኛ_ከሚከተሉት መካከል የእሁድ ሥነ ፍጥረት የሆነው የቱ ነው❓
ሀ አፈር
ለ ጠፈር
ሐ እጽዋት
መ መልስ የለም።
7 #_በነቢብ (በመናገር) የተፈጠረው የቱ ነው❓
ሀ መላእክት
ለ ብርሃን
ሐ እሳት
መ መሬት
8 #_የኃይላት አለቃቸው ማነው❓
ሀ ቅዱስ ሚካኤል
ለ ቅዱስ ገብርኤል
ሐ ቅዱስ ሱሪያል
መ ቅዱስ አናንኤል
9 #_ከጠፈር በላይ የሚገኘው ብጥብጥ ውኃ ምን ተብሎ ይጠራል❓
ሀ ባቢል
ለ ውቂያኖስ
ሐ ሀኖስ
መ ሰማይ
10 #_እግዚአብሔር አምላክ በዕለተ ሰኑይ(ሰኞ) ስንት ፍጥረታትን ፈጠረ❓
ሀ ምንም አልፈጠረም
ለ አንድ
ሐ ሁለት
መ ስምንት
#በአጭሩ_መልሱ
፲ ፩ #_አራቱን ባህሪያተ ሥጋ በመባል የሚታወቁት እነማን ናቸው❓
፲ ፪ #_አራቱ በህሪያተ ሥጋ በእግዚአብሔር ባህሪያት ይመሰላሉ ::እንዴት የትኛው የትኛውን ባህሪውን ይመስላል የሚሉትን አስረዱ❓
፲ ፫ #ኪሩቤልና ሡራፌል የተሰኙት ነገደ መላእክት የእግዚአብሔርን ይሸከማሉ::ለመሆኑ እንዴት #እግዚአብሔርን ችለውት ነው የሚሸከሙት? በኮርሱ በተሰጠው ምሳሌ መሠረት አስረዱ ❓
፲ ፬ #_ሥነ _ፍጥረታት የተፈጠሩበትን ሦስት ዐላማዎች አስረዱ❓
፲ ፭ #_ጨለማ_የእግዚአብሔር ባህሪ እንዴት አንደሚገልጥ በትምህርቱ መሠረት አስረዱ❓

#የመጽሐፍ_ቅዱስ_ጥናት ጥያቄዎች
እውነት ወይም ሐሰት በሉ
1 #_መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው በአንድ ጊዜ ነው።
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
2 #_መዝሙረ ዳዊት በከተማ ስም ከተሰየሙ መጻሕፍት መካከል አንዱ ነው።
ሀ ) እውነት ለ ) ሐሰት
3 #_የመጽሐፈ ሶስና እናት መጽሐፍ ትንቢተ ዳንኤል ነው።
ሀ ) እውነት ለ ) ሐሰት
4 #_መጽሐፈ አስቴርን የጻፈችው አስቴር ነች።
ሀ ) እውነት ለ) ሐሰት
5 #_የሐዋርያት ሥራን የጻፈው ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ነው።
ሀ ) እውነት ለ ) ሐሰት
#ይዘት ምርጫ
6 #_ከሚከተሉት መካከል የታሪክ መጽሐፍ የሆነው የቱ ነው❓
ሀ) ግብረ ሐዋርያት
ለ )የማቴዎስ ወንጌል
ሐ )ወደ ቆሮንጦስ ሰዎች
መ) ሀ እና ለ
7) #ከተዘረዙት መጻሕፍት መካከል #_ሊቀ _ነቢያት ቅዱስ ሙሴ #ያልጻፈው መጽሐፍ የቱ ነው❓
ሀ ) መጽሐፈ ኩፋሌ
ለ ) ኦሪት ዘፍጥረት
ሐ ) ኦሪት ዘዳግም
መ ) መጽሐፈ አክሲማሮስ
8) #_የኦ/ተ ቤተ ክርስቲያናችን ምትቀበላቸው የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ቁጥራቸው ስንት ነው❓
ሀ ) 46
ለ ) 27
ሐ ) 35
መ ) 81
9 #_መጽሐፈ ምሥጢር ከየትኛው የአዋልድ መጽሐፍ ጋር ይመደባል❓
ሀ )ድርሳን
ለ )ነገረ ሃይማኖት
ሐ )የሥርዓት
መ )የታሪክ
10 #_"ገና እንደተወለዱ ልጆች የቃሉን ወተት ተመኙ።" 1ጴጥ 2:3 ይህ ኃይለ ቃል ምንን ያመለክታል❓
ሀ )መጽሐፍ ቅዱስ ዳኛ መሆኑን
ለ ) መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ጽድቅ የሚመራ መሆኑን
ሐ) መጽሐፍ ቅዱስ ምግበ ነፍስ መሆኑን
መ)መጽሐፍ ቅዱስ የሕግ እና የአስተዳደር ምንጭ መሆኑን
#በአጭሩ መልስ ስጡ
11 #መጽሐፍ_ቅዱስን_ቅዱስ ካሰኙት ነገሮች መካከል ቢያንስ ሦስት ጥረሱ::❓
12 #ከመጻሕፍ_ቅዱስ ባህል መካከል ቢያንስ 2ቱ ጠቅሰህ(ሺ)ከሀገራችን ተመሳሳይ ባህል ጋር አንድነቱንና ልዮነቱን አነጻጽር(ሪ)::❓
13 #አዋልድ_መጻሕፍት ከሚባሉት መካከል 3ቱን ጥቀስና ጥቅማቸውን በአጭሩ አብራራ(ሪ)❓
14 #የመጻሕፍ_ቅዱስ ዕድሜ ሰንት ነው? መጀመሪያ የተጻፈውስ የመጻሕፍ ቅዱስ ክፍል የትኛው ነው?በምንስ ቋንቋ ተጻፈ?
15 #መጻሕፍ_ቅዱስን እንደ ምንኖርበት ሀገር ባህል ፣ እንደ ደረስንበት የዕውቀት ደረጃ ፣ በሥጋዊ ሀሳብና ፍልስፍ ማንበብእና መተርጎምና የሚያስከትለውን ጥፋት በራስህ(ሺ) አገላለጽ አስረዳ(አስረጂ)❓

#ትምህርተ ሃይማኖት ጥያቄዎች
#አዘጋጅ :- አቤኔ ዘር ማሙሸት
#እውነት ወይም ሐሰት በሉ
፩ #ኛ መታመን ለማመን የሚሰጥ ተግባራዊ መልስ ነው።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፪ #ኛ ሃይማኖት ለዚህ ዓለም ፈጣሪ ገዢ አስተዳዳሪ አለው ብሎ ማመን ነው።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፫ #ኛ አንድ ሰው በድንጋይ ቢያምን ሃይማኖት ይባላል።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፬ #ኛ ዶግማ ሊሻሻል ሊቀየር ሊለወጥ ከሁኔታዎች ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ነው።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፭ #ኛ ሥላሴ አንድ እና ሦስት ናቸው።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
#ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ብቻ ምረጡ
፮ #ኛ የጸጋ ምሥጢር የሆነው የቱ ነው?
ሀ) ምሥጢረ ሥላሴ
ለ) ምሥጢረ ሥጋዌ
ሐ) ምሥጢረ ጥምቀት
መ) ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
፯ #ኛ ለምሥጢረ ሥላሴ ምሳሌ የሆነው ሥነ–ፍጥረት የቱ ነው?
ሀ) ፀሐይ
ለ) አሳ
ሐ) የማክሰኞ እርሻ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው።
፰ #ኛ የአምላክን ሰው የመሆን ምሥጢር የሚናገረው ምሥጢር የቱ ነው?
ሀ ምሥጢረ ሥላሴ
ለ ምሥጢረ ቁርባን
ሐ ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
መ ምሥጢረ ሥጋዌ
፱ #ኛ የሥላሴ ሦስትነት የሆነው የቱ ነው?
ሀ) በአገዛዝ
ለ) በሥልጣን
ሐ) በገጽ
መ) በሕልውና
፲ #ኛ አምላክ እንዴት ሰው ሆነ?
ሀ ) በህድረት
ለ ) በተዋሕዶ
ሐ) ውላጤ
መ) በትድምርት
#በትምህርቱ መሠረት በአጭሩ አስረዱ
፲ ፩ #ኛ የጋለ ብረት ነገረ ተዋሕዶን የሚየስረዳው እንዴት ነው❓
፲፪ #ኛ ሚጠት ማለት ምን ማለት ነው? አምላክ በሚጠት ሰው አለመሆኑን አስረዱ።
፲ ፫ #ኛ አምላክ ለምን ሰው ሆነ❓
፲ ፬ #ኛ "ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ቋንቋ እንዳይሰማ ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።" ዘፍ 11:7 ይህ ኃይለ ቃል ምሥጢረ ሥላሴን እንዴት እንደሚያስረዳ አብራሩ።
፩ ፭ #ኛ የሥላሴን የስም፣ የግብር እና የአካል ሦስትነት አስረዱ?
#መልሶቻችሁን እስከ ዛሬ ሳምንት ድረስ በ👇👇👇👇👇
@abenma
@abenma
በኩል ይላኩልን

የነገረ ማርያም ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች
1 ምልጃ ምንድን ነው?
2 በምልጃ ሥርዓት ውስጥ የሚሳተፉትን አካላት ዘርዝሩ።
3 በእግዚአብሔር ፊት ቆሞ ማማለድ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ጸጋ መሆኑን ምሳሌ በመጥቀስ አስረዱ።
4 እመቤታችን አማላጅ መሆኗን በትምህርቱ መሰረት አስረዱ።
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Abenma
👉 @AwediMeherit

የሥነፍጥረት ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች
1 ረቡዕ ማለት ምን ማለት ነው?
2 የረቡዕ ሥነ ፍጥረትን ዘርዝሩ።
3 የረቡዕ ሥነ ፍጥረትን ምሳሌነታቸውን አስረዱ።
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
1 ረቡዕ ማለት ምን ማለት ነው?
2 የረቡዕ ሥነ ፍጥረትን ዘርዝሩ።
3 የረቡዕ ሥነ ፍጥረትን ምሳሌነታቸውን አስረዱ።
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
የሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን እና የነገረ ማርያም ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች
1 ቤተ ክርስቲያን ምን ምን ትባላለች?
2 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንደምታማልድ የሚያስረዱ የሐዲስ ኪዳን ጥቅሶችን አብራሩ።
3 ጌታችን በቃና ዘገሊላ እናቱን አንቺ ሴት ያለበት ምክኒያት ምን ነበር?
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
1 ቤተ ክርስቲያን ምን ምን ትባላለች?
2 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንደምታማልድ የሚያስረዱ የሐዲስ ኪዳን ጥቅሶችን አብራሩ።
3 ጌታችን በቃና ዘገሊላ እናቱን አንቺ ሴት ያለበት ምክኒያት ምን ነበር?
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ከቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ የተወጣጡ ጥያቄዎች
1. ባሕሪ ማለት ምን ማለት ነው?
2. ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት ስንል ምን ማለታችን ነው?
3. ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ነች ስንል ምን ማለታችን ነው?
4. ቤተ ክርስቲያን ኩሏዊት ናት ስንል ምን ማለታችን ነው?
5. ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊት ናት ስንል ምን ማለታችን ነው?
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
1. ባሕሪ ማለት ምን ማለት ነው?
2. ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት ስንል ምን ማለታችን ነው?
3. ቤተ ክርስቲያን ቅድስት ነች ስንል ምን ማለታችን ነው?
4. ቤተ ክርስቲያን ኩሏዊት ናት ስንል ምን ማለታችን ነው?
5. ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊት ናት ስንል ምን ማለታችን ነው?
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች
1 መዝ 44:9 ላይ ያለውን ኃይለ ቃል አብራሩ።
2 "መሠረቶቿ የተቀደሱ ተራሮች ናቸው።" ማለት ምን ማለት ነው?
3 "እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋል።" ማለት ምን ማለት ነው?
4 ራዕይ 12:1 ላይ ያለውን ኃይለ ቃል በትምህርቱ መሰረት አብራሩ።

1 በዓላትን ለማውጣት የሚጠቅሙትን የዕለታት ተውሳክ ዘርዝሩ።
2 የተንቀሳቃሽ በዓላትን እና አጽዋማትን ተውሳካቸውን ዘርዝሩ።
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Midyam
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
1 በዓላትን ለማውጣት የሚጠቅሙትን የዕለታት ተውሳክ ዘርዝሩ።
2 የተንቀሳቃሽ በዓላትን እና አጽዋማትን ተውሳካቸውን ዘርዝሩ።
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Midyam
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
እንኳን ለእመቤታችን በዓለ ዕርገት በሠላም አደረሳችሁ።
ከትምህርቱ የወጣ ጥያቄ
1 ሥርዓት ያስፈለገበትን ምክኒያት ዘርዝሩ።
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ከትምህርቱ የወጣ ጥያቄ
1 ሥርዓት ያስፈለገበትን ምክኒያት ዘርዝሩ።
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች
1 የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን መቼ ተመሰረተች? ያጋጠማትስ ፈተና ምን ነበር?
2 ሁለተኛው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከመች እስከ መች ነው?
3 በዘመነ ክርስቶስ የተነሱት 8 ቡድኖችን ዘርዝሯቸው።
4 ሦስተኛዋ ቤተ ክርስቲያን የተመሠረተችው መቼ ነበር?

1 የእመቤታችን ዕረፍቷ እና እርገቷ መች ነው?
2 መዝ 132:8 ላይ ያለውን ኃይለ ቃል አብራሩ።
3 እመቤታችን ከሙታን ተነስታ ማረጓን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሳችሁ አብራሩ።

#መባጃ ሐመርና ነነዌ
አዋጅ፡-መጥቅዕ ከ14 በታች ከሆነ በአለ መጥቅዕ በጥቅምት ይውልና ነነዌ በየካቲት ይሆናል
መጥቅዕ ከ14 በላይ ከሆነ በአለ መጠቅዕ በመስከረም ይሆንና ነነዌ በጥር ይሆናል
መባጃ ሐመር=መጥቅዕ+በአለመጥቅ የዋለበት ተውሳክ
መጥቅዕ=5
ዕለቱ=ሰኞ
የሰኞ ተወሳክ 6
መባጃ ሐመር=5+6=11
መባጃ ሐመር=11 ይሆናል
ነነዌ የራሷ ተውሳክ ስለሌላት የመባጃ ሐመርን ትወስዳለች
በአዋጁ መሰረት በአለ መጥቅዕ ከ14 በታች ስለዋለ ነነዌ በየካቲት ትውላለች
ስለዚህ የካቲት 11 ነነዌ ፆም ትገባለች ማለት ነው፡፡
ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች
1.በአለ መጥቅዕ ምን ማለት ነው?
2.መባጃ ሐመር በስሌት አሳዩ።
3.አብይ ፆም 2011 መቼ ይገባል? በስሌት አሳዩ።
4.2011ደብረ ዘይት መቼ ይገባል?
5.2010 ትንሣኤ መቼ ይሆናል?

እንኳን ለጻዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ ዕረፍት በሠላም አደረሳችሁ።
ከትምህርቱ የወጣ ጥያቄ
1 ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን መማር ያስፈለገበትን ምክኒያት ዘርዝሩ።
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ከትምህርቱ የወጣ ጥያቄ
1 ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን መማር ያስፈለገበትን ምክኒያት ዘርዝሩ።
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ከትምህርቱ የወጣ ጥያቄ
1 የዕለተ ሀሙስ ሥነ ፍጥረት ምን ምን ናቸው?
2 የዕለተ ሀሙስ ሥነ ፍጥረት ምሳሌነታቸው ምን እንደሆነ አብራሩ።

1 ለእመቤታችን ትንሳኤ እና ዕርገት ማረጋገጫ የሆኑትን ጥቀሱ።
2 ኪዳነ ምህረት ምን ማለት ነው?
3 እግዚአብሔር ከቅዱሳኑ ጋር ቃል ኪዳን የሚገባው ለምንድን ነው?
4 ከቅዱሳኑ ቃልኪዳን ተጠቃሚ ለመሆን ከእኛ ምን ያስፈልጋል?
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
1 ለእመቤታችን ትንሳኤ እና ዕርገት ማረጋገጫ የሆኑትን ጥቀሱ።
2 ኪዳነ ምህረት ምን ማለት ነው?
3 እግዚአብሔር ከቅዱሳኑ ጋር ቃል ኪዳን የሚገባው ለምንድን ነው?
4 ከቅዱሳኑ ቃልኪዳን ተጠቃሚ ለመሆን ከእኛ ምን ያስፈልጋል?
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
#መባጃ ሐመርና ነነዌ
አዋጅ፡-መጥቅዕ ከ14 በታች ከሆነ በአለ መጥቅዕ በጥቅምት ይውልና ነነዌ በየካቲት ይሆናል
መጥቅዕ ከ14 በላይ ከሆነ በአለ መጠቅዕ በመስከረም ይሆንና ነነዌ በጥር ይሆናል
መባጃ ሐመር=መጥቅዕ+በአለመጥቅ የዋለበት ተውሳክ
መጥቅዕ=5
ዕለቱ=ሰኞ
የሰኞ ተወሳክ 6
መባጃ ሐመር=5+6=11
መባጃ ሐመር=11 ይሆናል
ነነዌ የራሷ ተውሳክ ስለሌላት የመባጃ ሐመርን ትወስዳለች
በአዋጁ መሰረት በአለ መጥቅዕ ከ14 በታች ስለዋለ ነነዌ በየካቲት ትውላለች
ስለዚህ የካቲት 11 ነነዌ ፆም ትገባለች ማለት ነው፡፡
ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች
1.በአለ መጥቅዕ ምን ማለት ነው?
2.መባጃ ሐመር በስሌት አሳዩ።
3.አብይ ፆም 2011 መቼ ይገባል? በስሌት አሳዩ።
4.2011ደብረ ዘይት መቼ ይገባል?
5.2010 ትንሣኤ መቼ ይሆናል?
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Midyam
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
አዋጅ፡-መጥቅዕ ከ14 በታች ከሆነ በአለ መጥቅዕ በጥቅምት ይውልና ነነዌ በየካቲት ይሆናል
መጥቅዕ ከ14 በላይ ከሆነ በአለ መጠቅዕ በመስከረም ይሆንና ነነዌ በጥር ይሆናል
መባጃ ሐመር=መጥቅዕ+በአለመጥቅ የዋለበት ተውሳክ
መጥቅዕ=5
ዕለቱ=ሰኞ
የሰኞ ተወሳክ 6
መባጃ ሐመር=5+6=11
መባጃ ሐመር=11 ይሆናል
ነነዌ የራሷ ተውሳክ ስለሌላት የመባጃ ሐመርን ትወስዳለች
በአዋጁ መሰረት በአለ መጥቅዕ ከ14 በታች ስለዋለ ነነዌ በየካቲት ትውላለች
ስለዚህ የካቲት 11 ነነዌ ፆም ትገባለች ማለት ነው፡፡
ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች
1.በአለ መጥቅዕ ምን ማለት ነው?
2.መባጃ ሐመር በስሌት አሳዩ።
3.አብይ ፆም 2011 መቼ ይገባል? በስሌት አሳዩ።
4.2011ደብረ ዘይት መቼ ይገባል?
5.2010 ትንሣኤ መቼ ይሆናል?
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Midyam
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
#የነገረ_ድኅነት ጥያቄዎች
#እውነት ወይም ሐሰት በሉ
፩ #ኛ ሰው ለመዳን ማመኑ ብቻ በቂ ነው::
ሀ) እውነት ለ ) ሐሰት
፪ #ኛ ከእናታችን ከቅድስት ድንግል #ማርያም በተለየ አካሉ ተወልዶ ያዳነን #እግዚአብሔር አብ ነው::
ሀ) ሐሰት ለ) እውነት
፫ #ኛ ድኅነት አንድ ጊዜ በጌታችን በመድኃታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት በዕለተ አርብ ስለተፈፀመልን እኛ የሰው ልጆች ለመዳን ምንም ጥረተ ማድረግ አይጠበቅብንም
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
፬ #ኛ የሰው ልጅ የዳነው በመለኮት እና በሥጋ ፍጹም ተዋህዶ ነው::
ሀ) እውነት ለ)ሐሰት
፭ #ኛ የሰው ልጅ በተፈፀመለት የድኀነት ሥራ ያልተመለሰለት ጸጋዎች አሉ::
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
#በአጭሩ መልሱ
፮ #ኛ በቃሉ ብቻ ዳኑ ብሎ ማዳን ሲችል ስለምን ሰው ሆኖ ሊያድነን ወደደ❓
፯ #ኛ አንድ ሰው ለመዳን የሚያስፈልገውን መሠረታዊ ነገሮች ምን ምን ናቸው ❓በዝርዝር አስረዳ(ጂ)❓
፰ #ኛ መዳኃኔዓለም ክርስቶስ የግል አዳኝ ሳይሆን የዓለም መድኃን እንደሆነ በቅዱስ ወንጌል ምስክርነት አስረዳ(ጂ)❓
፱ #ኛ ሰው ጨርሶ ዳነ የሚባለው መቼ ነው❓
፲ #ኛ "መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ የሐዋሥራ 4÷12 ሲል ምን ለማለት ፈልጎ ነው ❓አብራሩ።
#መልሶቻችሁን
@Amtcombot

፩ #ኛ_ ቅዱስ የሚለው ቃል ቀደሰ ካለው የግዕዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጓሜውም የተለየ፣ የተበረ ፣ ማለት ነው::
ሀ) እውነት ለ ) ሐሰት
፪ #ኛ_የቅዱሳን ቅድስናቸው የባህሪ ቅድስና ነው ::
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
፫ #ኛ_ "ሁሰት " ከ አሥሩ የቅዱሳን ማዕረጋት መካከል አይካተትም::
ሀ)እውነት ለ) ሐሰት
፬ #ኛ_ቅዱሳን የሚለው ገላጭ ለ ቅዱሳን #ሰዎች ብቻ የሚቀፀል ቅጽል ነው::
ሀ) እውነት ለ)ሐሰት
፭ #ኛ_ቅዱሳን ሰዎች ፈተና የሚገጥማቸው ከፍቃደ ሥጋቸው ብቻ ነው።
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
#ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ብቻ ምረጡ
፮ #ኛ_ከሚከተሉት ማዕረጋተ ቅዱሳን መካከል #በወጣኒነት ክፍል ውስጥ የማይመደበው ማዕረግ የቱ ❓
ሀ )ጽዋሜ (ዝምታ ፣ አርምሞ)
ለ )ልባዌ (ልብ ማድረግ )
ሐ ) ከዊነ እሳት
መ )አንብዕ
፯ #ኛ_መፍቀሬ ጥበብ የተባለው ቅዱስ ሰለሞን "ከሞተ አንበሳ ያልሞተ ውሻ ይሻላል" ብሎ ተናግሯል:: ለመሆኑ በአንበሳና በውሻ የመሰላቸው እነማንን ነው ❓
ሀ ) ጻድቃንን
ለ ) ኃጢያንን
ሐ ) ጻድቃንን እና ኃጥያንን
መ ) ኃጥያንንና ኃጥያንን
፰ #ኛ_የቅዱሳ መላዕክት አገልግሎት ያልሆነው የቱ ነው❓
ሀ) ማማለድ (መለመን)
ለ) ማበርታት ፣ማጽናናት
ሐ) መቅጣት
መ) ሁሉም
፱ #ኛ_ነገረ ቅዱሳን ሲባል ከቅዱሳን ሰዎች ባሻገር ሊያጠቃልል የሚገባው እነ ማንን ነው ❓
ሀ) ቅዱሳት መላእክት
ለ) ቅዱሳት መካናትን
ሐ) ቅዱሳት መጻሕፍትን
መ) ሁሉንም
፲ #ኛ_ ለቅዱሳን ሁሉ ሊቀርብ የሚገባው የስግደት ዓይነት የቱ ነው ❓
ሀ) የጸጋ ወይም የአክብሮት ስግደት
ለ) የአምልኮት ወይም የባህሪ ስግደት አማልክት ዘበጸጋ ናቸውና
ሐ) ከእግዚአብሔር በስተቀር ለማንም አይሰገድም
#በአጭሩ_መልሱ
፲ ፩ #_ቅዱሳን ፈተና የሚገጥማቸው ከነማነው ❓
፲ ፪ #_አስሩ የቅዱሳን መዐረጋት በሦስት ክፍል ይከፈላሉ ::ምን ምን ተብለው❓ በአጭሩ ይብራራ(ሪ) ።
፲ ፫ #ኛ ቅዱሳን ከአፀደ ሥጋ ባሻገር በአፀደ ነፍስ ጭምር እንደሚያማልዱ ቅዱሳት መጻሕፍትን በመጥቀስ አስረዳ(ጂ)❓
፲ ፬ #ኛ ሦስቱን የመላክት ከተማ ስም ማን ማን ይባላሉ❓
፲ ፭ #_ቅዱሳንን ማክበር #እግዚአብሔርን ማክበር ማለት እንደሆነ በራስህ (ሺ) አረዳድና አገላጽ በአጭሩ አስረዳ(ጂ)❓
#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇👇👇👇
@Amtcombot
@Amtcombot
ላይ ይላኩልን።