ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
ውድ የአውደ ምህረት ዘተዋሕዶ መንፈሳዊ የኮርስ መማሪያ ቻናል ዓባላቶቻችን ዘውትር ማግሰኞ እና ረቡዕ ወደ እናንተ የሚደርሱት #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተ_ክርስቲያን_ታሪክ እንዲሁም #የሥርዓተ_ቤተክርስቲያን ኮርስ የሚሰጡልን መምህራን በአገልግሎት መደራረብ ምክኒያት በዚህ ሳምንት ትምህርቶቹ የማይሰጡ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የትምህርቶቹን ሁለት ክፍል ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።
#የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ አንድን አጠናቀናል። ትምህርቱ ላይ ያላችሁን አስተያየት ጥያቄ እና ጥቆማ @Midyam ላይ እና @Abenma ላይ ያድርሱን።
#የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምዕራፍ ሁለት ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ይለቀቃል። ምዕራፍ አንድ ከክፍል #አንድ እስከ #ዘጠኝ

@Awtztbot ላይ ያገኟቸዋል።
"እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን ማለት ይገባችኋል።" ያዕ 4:15

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የተዋሕዶ ልጆች የዓውደ ምህረት ዘተዋሕዶ አባላት እንኳን ለጌታችን በዓለ ጥምቀት በሠላም አደረሳችሁ እያልን ከበዓለ ጥምቀት አንድ ሳምንት በኋላ ከጥር 20 ዕለተ ሰኞ ጀምሮ ዕረፍት ላይ የነበሩ የኮርስ ትምህርቶች የሚቀጥሉ ይሆናል። በተጨማሪም በእናንተ ጥያቄ መሠረት #የግዕዝ ቋንቋ ትምህርትን እንደምንጀምር እናስታውቃለን። ይዘናቸው የምንቀርባቸው ትምህርቶች:

#ትምህርተ_ሃይማኖት በወንድማችን #ኢዮብ ክንፈ #ምሥጢረ ቁርባን እና ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን

#የቤተክርስቲያን_ታሪክ_በዓለም_መድረክ ምዕራፍ ሁለት #በዲያቆን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተ_ክርስቲያን_ታሪክ ምዕራፍ ሁለት በመምህር #ማርቆስ አለማየሁ

#ክብረ_ቅዱሳን (ዘውትር ረቡዕ) በወንድማችን #አቤኔዘር ማሙሸት

#ሥርዓተ_ቤተ_ክርስቲያን ምዕራፍ ሁለት በመምህር ይትባረክ ደንድር

#ልሳነ_ግዕዝ ምዕራፍ አንድ በመሪጌታ #አምሳለ አበበ

የሚሰጡ ይሆናል። እርስዎም ይህንን መልእክት ላልሰሙ ወዳጆችዎ በማጋራት መሠረታዊውን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ያሳውቁ። በተጨማሪ አዲስ ለተቀላቀላችሁን አባላቶቻችን ከዚህ ቀደም የተሰጡትን ተከታታይ ትምህርቶች ሁሉ በቦታችን @Awtztbot ላይ ያገኟቸዋል።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
የዕለተ ሐሙስ የኮርስ መርኃ ግብራችን

ከምሽቱ 4:30 ላይ #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተ_ክርስቲያን_ታሪክ በመምህር #ማርቆስ አለማየሁ ክፍል አሥራ አምስት

ነገ ዓርብ ሀሙስ ከጠዋቱ 12 ሰዓት #ክብረ_ቅዱሳን በወንድማችን #አቤኔዘር ክፍል አራት ይቀርባል።