#የክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር
ጥያቄዎች
#አዘጋጅ :-መምህር አቤኔ ዘር ማሙሸት
#እውነት ወይም ሐሰት በሉ
፩ #ኛ ባለንጀራህን እንደ ራስህ አርገህ ውደድ የሚለው ትዕዛዝ የተሰጠው በዘመነ አዲስ ነው።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፪ #ኛ ሕግጋትን መፈጸም ከክርስቶስ አልተማርንም።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፫ #ኛ ክርስቲያን ሰማያዊ ስለሆነ የመንግስትን ህግ መጠበቅ አይጠበቅበትም።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፬ #ኛ መልካም ምኞት የኃጢአት ሥር ናት።
ሀ ሐሰት ለ እውነት
፭ #ኛ ፍቅር የትእዛዛት ሁሉ ማሰሪያ ናት።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
#ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ብቻ ምረጡ
፮ #ኛ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ)የክርስቶስ ተከታይ
ለ )ክርስቶሳዊ
ሐ)መዐዛ ክርስቶስን የሚሸት
መ)ሁሉም
፯ #ኛ ክርስቲያን ክርስቶስን የሚመስለው በምንድን ነው?
ሀ)በአካሄድ በአለባበስ እና በአነጋገር
ለ)በኑሮ ሁሉ
ሐ) ሀ ና ለ መልስ ናቸው
መ)መልሱ አልተሰጠም
፰ #ኛ ሕገ ልቦና የምንለው ዘመን እንዴት ያለውን ዘመን ነው?
ሀ የሙሴን ሕግ የጻፈበትን ዘመን
ለ ሕግ ያልተጻፈበትን ዘመን
ሐ የአዲስ ኪዳንን ዘመን
መ ኦሪትን
፱ #ኛአሥርቱ ትእዛዛት ምን እና ምን ተብለው ይከፈላሉ? (በፍቅር)
ሀ)ፍቅረ ነዋይና ፍቅረ ሃብት
ለ )ፍቅረ እግዚአብሔር እና ፍቅረ ቢጽ
ሐ)እምነት ተስፋ ፍቅረ ተብለው
መ)አይከፋፈሉም
፲ #ኛ ከሚከተሉት መካከል ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ ) ለመዳን ምግባር ብቻውን በቂ ነው።
ለ ) ሃይማኖት መሠረት ምግባር ደግሞ ጣራ ግድግዳ ነው።
ሐ) ሃይማኖት ብቻውን ለመዳን በቂ ነው።
መ ) ሁሉም መልስ ናቸው።
#በትምህርቱ መሠረት በአጭሩ አስረዱ
፲ ፩ #ኛ ስድስቱ ቃላተ ወንጌልን ዘርዝሩ❓
፲፪ #ኛ ሕገ ኦሪትን እና ሕገ ወንጌልን አነጻጽሩ❓
፲ ፫ #ኛ ክርስቲያናዊ ግዴታዎች የምንላቸውን ዘርዝሩ❓
፲ ፬ #ኛ የሚያዝኑ ብጹአን ናቸው መጽናናትን ያገኛሉና። እንዴት ያለ ሀዘን ነው ብጽእናን የሚያስገኘው❓
፩ ፭ #ኛ እግዚአብሔር አንደኛውን ትእዛዝ (ከኔ በቀር ሌሎች አማልክትን አታምልክ የሚለውን ትእዛዝ) ያዘዘበት ምክኒያት ምንድን ነበር ❓
#መልሶቻችሁን እስከ ዛሬ ሳምንት ድረስ በ👇👇👇👇👇
@abenma
@abenma
በኩል ይላኩልን
#መልካም_ዕድል
🙏🙏🙏🙏🙏
@AwediMeherit

#ትምህርተ ሃይማኖት ጥያቄዎች
#አዘጋጅ :- አቤኔ ዘር ማሙሸት
#እውነት ወይም ሐሰት በሉ
፩ #ኛ መታመን ለማመን የሚሰጥ ተግባራዊ መልስ ነው።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፪ #ኛ ሃይማኖት ለዚህ ዓለም ፈጣሪ ገዢ አስተዳዳሪ አለው ብሎ ማመን ነው።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፫ #ኛ አንድ ሰው በድንጋይ ቢያምን ሃይማኖት ይባላል።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፬ #ኛ ዶግማ ሊሻሻል ሊቀየር ሊለወጥ ከሁኔታዎች ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ነው።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
፭ #ኛ ሥላሴ አንድ እና ሦስት ናቸው።
ሀ እውነት ለ ሐሰት
#ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ብቻ ምረጡ
፮ #ኛ የጸጋ ምሥጢር የሆነው የቱ ነው?
ሀ) ምሥጢረ ሥላሴ
ለ) ምሥጢረ ሥጋዌ
ሐ) ምሥጢረ ጥምቀት
መ) ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
፯ #ኛ ለምሥጢረ ሥላሴ ምሳሌ የሆነው ሥነ–ፍጥረት የቱ ነው?
ሀ) ፀሐይ
ለ) አሳ
ሐ) የማክሰኞ እርሻ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው።
፰ #ኛ የአምላክን ሰው የመሆን ምሥጢር የሚናገረው ምሥጢር የቱ ነው?
ሀ ምሥጢረ ሥላሴ
ለ ምሥጢረ ቁርባን
ሐ ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
መ ምሥጢረ ሥጋዌ
፱ #ኛ የሥላሴ ሦስትነት የሆነው የቱ ነው?
ሀ) በአገዛዝ
ለ) በሥልጣን
ሐ) በገጽ
መ) በሕልውና
፲ #ኛ አምላክ እንዴት ሰው ሆነ?
ሀ ) በህድረት
ለ ) በተዋሕዶ
ሐ) ውላጤ
መ) በትድምርት
#በትምህርቱ መሠረት በአጭሩ አስረዱ
፲ ፩ #ኛ የጋለ ብረት ነገረ ተዋሕዶን የሚየስረዳው እንዴት ነው❓
፲፪ #ኛ ሚጠት ማለት ምን ማለት ነው? አምላክ በሚጠት ሰው አለመሆኑን አስረዱ።
፲ ፫ #ኛ አምላክ ለምን ሰው ሆነ❓
፲ ፬ #ኛ "ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ቋንቋ እንዳይሰማ ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።" ዘፍ 11:7 ይህ ኃይለ ቃል ምሥጢረ ሥላሴን እንዴት እንደሚያስረዳ አብራሩ።
፩ ፭ #ኛ የሥላሴን የስም፣ የግብር እና የአካል ሦስትነት አስረዱ?

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
"...ስቅሎ ስቅሎ..." ማቴ 27:23
በ5534 ዓ.ዓ የዛሬ 2012 ዓ.ም መጋቢት 27 በዕለተ አርብ የፀሐይ አበቅቴ/ጥንተ ኦን/ 7 :የጨረቃ አበቅቴ 14 : መጥቅዕ 16 : ወንበሩ 4: ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስ/ዘመነ ማርቆስ/ ዓመቱ 34 :የአይሁድ ፍሥሕ በዋለ ማግስት አይሁድ "ስቅሎ ስቅሎ" በማለት በሲኦል ሆኖ ማዳኑን ለሚጠባበቀው አዳም ድምፅ ይሆኑ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ አፃፍቶ እርሱ ባወቀ አስጩሆ አናገራቸው በመስቀል መሰቀሉ ግድ ነበርና ይሰቀል ብለውም ጮሁ ፡ ምድርም ልተሸከመው የማትችለው የፈጣሪዋ በፍጡር መሰቀሉ ነበርና፡ሰማይንም አስደንቆ መኑ ከመ አምላክ ብለው ተደመው ተገርመው በዚች ቅድስት ቀን አምላክ በፈጠረው ፍጥረት በመስቀል ተሰቅሎ እርቃኑን በእለተ አርብ አዩት ፀሐይ ጨለመች አምላኳ ተሰቅሎ ታይዘንድ አልወደደችምና፡ ከተቸነከሩት እጆቹ እግሮቹ የሚፈሰውን ደም አይታ መቋቋም የተሳናት ጨረቃ ደም መሰለች ፡፡ከዋክብት የሰማዩ ጌጥነታቸው አልፀናም ወደምድር እረገፉ ፡ ፍጥረቱ በሚችሉት መልኩ የአምላክን መከራ በቋንቋቸው ገለጡ መቃብራት ተከፈተና በመሞቱ ህይወት የሰጣቸው ሙታን ለትንሣኤ ዘጉባኤ ምሳሌ ይሆኑ ዘንድ ከሞት አስነስቷቸዋልና ወደ ከተማ ወጥተው ለብዙዎች ታዩ በዚያኛው ወገን ደግሞ ድኅነቱን የሚጠበቀው አዳም ሱባኤ ቆጥሮ ዘመን ቀምሮ የድኅነቱን ቀን የቃልኪዳኑን መፈፀሚያ የአምስት ቀን ተኩል ኪዳን ሲፈፀም እርሱን አለሙን እንዲሁ ያድናልና ድኅነትን ያገኝ ዘንድ ከአምላክ የተሰጠውን ቃልኪዳን በተስፋ ይጠባበቅ ስለነበር በአንድ በኩል አዳም የአምላክ ሞት ያስፈልገዋል ከልጅ ልጅ ተወልጄ አድንሃለው ተብሏልና በመስቀል ተሰቅሎ መሞቱን በሶስተኛውም ቀን ከሞት መነሳቱን የሚሻ በሲኦል ሆኖ አድኅነኒ እግዚኦ ይላል፡፡እግዚአብሔር የፈጠረው ፍጥረት በአንድ በኩል ሞቱን በሌላይኛው በኩል ትህትናው በማሰብ የአምላክን መሰቀል በሁለት መንገድ ሲመለከት የነበረ ፍጥረት ሁሉ አምላክ በመስቀል ላይ በመሰቀሉ በተዋሕዶ አንድ ሆነ የሁሉም ዓይን ወደመስቀሉ ሆነ እርሱም የተስፋው ኪዳን ፍፃሜ ሆነ፡፡ ለዚህም የድኅነት መንገድ ጴላጦስ ሌላይኛው ተሳታፊ ሆነ በፈቃዱ የሚሞተው አምላክ ሞቱ የግድ ነበርና ""የ ወይቤሉ በርባንሃ ። ወይቤሎሙ ጲላጦስ ምንተ እንከ እረስዮ ለኢየሱስ ዘስሙ ክርስቶስ ። ወይቤሉ ኵሎሙ ስቅሎ ። "" ገዢውም መልሶ ፦ ከሁለቱ ማንኛውን ልፈታላችሁ ትወዳላችሁ ? አላቸው ፤ እነርሱም ፦ በርባንን አሉ ። ጲላጦስም ፦ ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን እንግዲህ ምን ላድርገው ? አላቸው ፤ ሁሉም ፦ ይሰቀል አሉ ።
የማቴዎስ ወንጌል 27:22
ህዝቡ ሁሉ ይህን በማለቱ ክርስቶስን የጎዱ መስሏቸው የአዳምን የተስፋ መንገድ ጠረጉ ከአዳምም ጋር ተባበሩ አዳም በሲኦል ሱባኤ ይቆጥር ስለነበር ከአምላክ ዘንድ የተገባለት ቃል ኪዳን ስላለው ህዝቡ ሁሉ ይሰቀል አሉ የትንቢቱ መፈፀምያ የአዳም ልጇች ናቸውና
"ወይቤሎሙ መልአክ ምንተ እኩየ ገብረ ። ወአፈድፈዱ ጸሪኀ እንዘ ይብሉ ስቅሎ ስቅሎ ። ጲላጦስ ፦ ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን እንግዲህ ምን ላድርገው ? አላቸው ፤ ሁሉም ፦ ይሰቀል አሉ ።
የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23
አባቶችም ስቅለቱ ቀን ዝቅ ካለ <መጋቢት 24 ከፍ ካለ ሚያዚያ 28 >ኢይወረድ ኢየዐርግ ብለው ስርአት ሰሩልን።
እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱ በሰላም አደረሰን
…ይቆየን…
#አዘጋጅ #መምህር #ማርቆስ_አለማየሁ
👉 @AwediMeherit

ድንጋዩን ከመቃብር ደጃፍ ማን ያንከባልልልና ?
/መኑ ይከሥታ ለነ ለእብን እምኆኅተ መቃብር/
የማርቆስ ወንጌል 16:3
ክርስቶስ ተንስአ እም ሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አጋዝኦ ለአዳም
ሰላም
እም ይዕዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሠላም።
እርዳታን መሻትና የፍቅር አስገብሮት ጎኖ ለጎን የተሰለፉበት ያላንዳች ፍርሃት የጨለማውን ዳፍንት ተጋፍጠው የጠባቂዎች ገዳይነት ሳይበግራቸው በመቃብሩ ደጃፍ የደረሱት ከቅዱሳን አንስት መካከል "፤ ሰንበትም ካለፈ በኋላ መግደላዊት ማርያም የያዕቆብም እናት ማርያም ሰሎሜ" ነበሩ። ዳሩ ግን ጌታ እራሱ ያስተማራቸውን ትምህርት ዝንጋዬ በሚመስል አኳኀን የትንሣኤውን ትምህርት ከቶም አላስታወሱትም። ያው በመከራ በጭንቅ ያለ የፊት ፊቱን ብቻ ያስታውሳልና እነሆ እነርሱም የጌታን መቃብር ለመክፈት በጌታ መቃብር ደጅ ተገኙ። እንኳንም በዚያ ለሊት ገስግሰው ተገኙ። እነርሱ የትንሣኤውን ብስራት ለዓለም ሊያበስሩ መፍጠንና በዚህ መከራ ውስጥ ማለፍ ነበረባቸው። ነገር ግን ነገረ ትንሣኤውን በመርሳታቸው እንዲህ ብለው ጠየቁ "እርስ በርሳቸውም" ይላል ቅዱስ ማርቆስ በወንጌሉ ሲጽፍ ፦ "ድንጋዩን ከመቃብር ደጃፍ ማን ያንከባልልልናል ? ይባባሉ ነበር።"
የማርቆስ ወንጌል 16:3
የተጨነቁ ሴቶች በበሩ ቆሙ ድንጋዩ በነርሱ አቅም አይነሳምና እንሆ በልቦናቸው የሳሉት አምላካቸው በመቃብር አለ። ሽቱም መነስነስ ፍቅራቸውን ያረሰርሰዋል ግና ሁለት ነገር ከፊታቸው ይጠብቃቸዋል።
አንደኛው ፡-የመቃብሩ ደጃፍ መከፈት
ሁለተኛው፡-እነርሱ እንዳሰቡት ጌታ በቃብር አለመኖሩ ነው፡፡
በነዚህ ሁለት ነገሮች ከፊት ለፊታቸው የሚጠብቃቸው ሴቶቹ በበር ቆመው የመጀመርያውን ፈተና ለማለፍ እርዳታን ፈልገዋል ነገር ግን ማን እንደሚረዳቸው እራሳቸውን ጠይቀዋል እንጂ ሊራዳቸው የሚችል ሰው አላገኙም ነበር፡፡ ነገር ግን የልብን በጎ መሻት የሚረዳው ጌታ አስቀድሞ የጠየቁትን ጥያቄ መልስ ሰጥቶታል ወንጌላዊው ማርቆስም እንዲህ በማለት ይጽፋል "ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና ፤ አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደ ነበር ተመለከቱ ። የማርቆስ ወንጌል 16:4
አስቀድመው ተጨንቀው ነበርና መረዳታቸውም ከእግዚአብሔር ነውና ትልቁን ሸክም ተንከባሎ አዩት ነቢዩ እንዳለሁ "፤ አቤቱ፥ እርዳታው ከአንተ ዘንድ የሆነለት፥ በልቡም የላይኛውን መንገድ የሚያስብ ሰው ምስጉን ነው።" (መዝሙረ ዳዊት 84: 5)
ሰማያዊውን መንገድ በልባቸው ፈልገዋል እና እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ ሲመሰገኑ ይኖራሉ። በዚህም የመጀመሪያውን ከፊታቸው የሚጠብቃቸውን ጉዳይ ተገላገሉ እርሱ ጌታ ተራድቷቸዋልና ፡፡
ሁለተኛው እነርሱ እንዳሰቡት ጌታችን በመቃብር አልነበረም። ወንጌላዊው ይህን ሲያስረዳ "ወደ መቃብሩም ገብተው ነጭ ልብስ የተጐናጸፈ ጕልማሳ በቀኝ በኩል ተቀምጦ አዩና ደነገጡ።"
የማርቆስ ወንጌል 16:5
ያም ጎልማሳ መልአክ ነበር። የሚፈልጉት ማንን እንደሆነ ነገራቸው። "አትደንግጡ ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ ፤ ተነሥቷል ፥ በዚህ የለም ፤ እንሆ ፥ ርሱን ያኖሩበት ስፍራ።"
የማርቆስ ወንጌል 16:6
በማለት የምስራቹን ነገራቸው ጌታ እንደተናገረ መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል ከሙታን መካከል ተለይቶ ተነስቷል በማለት የትንሣኤውን ብርሃን አበሰራቸው። ሴቶቹም ከጎልማሳው ንግግር እንዲሁም ጌታ በመቃብር አለመኖሩ አስደንግጧቸዋልና ከዚህም የተነሳ ተንቀጠቀጡ። ያም መልአክ አንድ ነገር አስታውሶ ሲገልጥላቸው እንዲህ በማለት ነበር፡፡ "ነገር ግን ፥ ሄዳችሁ ለደቀ መዛሙርቱ ለጴጥሮስም ፦ ወደ ገሊላ ይቀድማችኋል ፤ እንደ ነገራችሁ በዚያ ታዩታላችሁ ብላችሁ ንገሯቸው አላቸው።"
የማርቆስ ወንጌል 16:7
በገሊላ እንደሚቀድማቸው በዚሁ ወንጌል እንዲህ ተጠቅሷል
"ነገር ግን ከተነሣሁ በኋላ ወደ ገሊላ እቀድማችኋለሁ አላቸው።"
(የማርቆስ ወንጌል 14: 28)
እንግዲህ ይህ መልአክ ያስታወሳቸው የጌታን የትንሣኤ ትምህርት ነው፡፡
ሌላው የተገለጠው በእጃቸው የነበረው ውድ ለዓለሙ የተላከው ወንጌል ነበር "ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘለዓለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሓይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው።"
የማርቆስ ወንጌል 16:8
ቅዱስ ወንጌሉም በትንሣኤው ብርሃን በዓለም በራ።

እርዳታን መሻትና የፍቅር አስገብሮት ጎን ለጎን የተሰለፉበት ያላንዳች ፍርሃት የጨለማውን ዳፍንት ተጋፍጠው የጠባቂዎች ገዳይነት ሳይበግራቸው በመቃብሩ ደጃፍ የደረሱት ከቅዱሳን አንስት መካከል "፤ ሰንበትም ካለፈ በኋላ መግደላዊት ማርያም የያዕቆብም እናት ማርያም ሰሎሜ" ነበሩ። ዳሩ ግን ጌታ እራሱ ያስተማራቸውን ትምህርት ዝንጋዬ በሚመስል አኳኀን የትንሣኤውን ትምህርት ከቶም አላስታወሱትም። ያው በመከራ በጭንቅ ያለ የፊት ፊቱን ብቻ ያስታውሳልና እነሆ እነርሱም የጌታን መቃብር ለመክፈት በጌታ መቃብር ደጅ ተገኙ። እንኳንም በዚያ ለሊት ገስግሰው ተገኙ። እነርሱ የትንሣኤውን ብስራት ለዓለም ሊያበስሩ መፍጠንና በዚህ መከራ ውስጥ ማለፍ ነበረባቸው። ነገር ግን ነገረ ትንሣኤውን በመርሳታቸው እንዲህ ብለው ጠየቁ "እርስ በርሳቸውም" ይላል ቅዱስ ማርቆስ በወንጌሉ ሲጽፍ ፦ "ድንጋዩን ከመቃብር ደጃፍ ማን ያንከባልልልናል ? ይባባሉ ነበር።"

ከክርስትና አንፃር ማድረግ ተገቢ ነው አይደለም የሚለውን ለመመለስ ሳይሆን ባለንበት ዘመን አብዛኛው ወጣት ክርስቲያን በዚህ ወጥምድ ስር መገኘቱ የቤቢ ሻወር ቅድመ ወሊድ የሚደረግ ዝግጅት እንደ ወረርሽኝ በየቤቱ መግባቱ የባህል ወረራም በመሆኑ የቱ ጋር ነን ወዴትስ እየሄድነው የሚል ስጋት ስላጫረ በአጭሩ ለማስቀመጥ ነው፡፡
ይህ ሥነ-ሥርዓት በምዕራባውያን ባህሎች ከሚከናወነው የሕፃን ገላ መታጠብ ጋር ይመሳሰላል ጥንት ግን እንዲህ አልነበረም የጥንት ግሪኮች እና ግብፃውያን አዲሱን ሕፃን እናቱን ለማክበር የአምልኮ ሥነ-ሥርዓትን ያካሂዱ ነበር ፡፡ በእነዚህ የአምልኮ ሥርዓቶች ላይም ለተለያዩ አማልክት እና ጣኦቶች ስጦታን እና መልካም ምኞቶችን ያቀርባሉ ፡፡ በመካከለኛው ዘመን የሕፃኑ መታጠብ ለአዲሶቹ ወላጆች ስጦታን በመስጠት ያከብሩት ነበር ፡፡ ስጦታዎች የሃይማኖታዊ ጠቀሜታ እንዲኖራቸው ይደረግም ስለነበር ፣ እና አማልክት ብዙውን ጊዜ የሚሰጡት ተአምር አለ ተብሎ ይታመናል ፡፡ በኋላ ፣ በመካከለኛው ዘመን እናቶች ህጻን ሲወለድ የከበሩ ስጦታዎች ከቅርብ ጓደኞችና በቤተሰቦች ተሰጡ ፡፡ አስቀድሞ ግን አውሮፓውያኑም እሩቅ ምስራቃውያንም ልጆቻቸውን ለጣዖታት ይገብሩ እንደነበርና የአምልኮም ስርዓት ሲያከናውኑ መቆየታቸው ወደዚህ ባህል እንዳደረሳቸው ይታመናል ፡፡
በመጽሐፍ ቅዱስም ልጆቻቸውን ለጣዖት እንዴት ሲገብሩ እንደነበር በብዙ ቦታ ተጽፏል ፡፡ በጥቂቱ ሊያስረዱን የሚችሉ የመጽፍ ክፍሎች ውስጥ ኩፋሌ 1:10 ፣ መ.ጥበብ 14:22 ፣ ሕዝ16:36 ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ለጣዖት ልጆቻቸውን የሚሰው ወላጆች እንደነበሩ አስረግጦ ይነግረናል፡፡ እነዚህ የተወለዱ ልጆች ቀጥታ ለመስዋዕትነት ይቀርባሉ በኀላ ግን በስጦታ መልክ በመስጠት የመገበሩን አካሄድ በሌላ አምልኮ ቀይረውታል ፡፡ ምዕራባዊያን ጥንትም ቢሆን ከጣዖታት ጋር ጥብቅ ቅሩኝነት ስለነበራቸው ሲያደርጉት ቆይተዋል በኀላ በ2ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ክርስትናው እየተስፋፋ በመሄዱ በዚያን ጊዜ የነበራቸውን ለጣዖት የመገበር ሥርአት እንደባህል ይዘውት ቀርተዋል፡፡ግሪኮች ህንዶች ግብፆች በአብዛኛው ከሴት ጣዖት ጋር በማገናኘት ያመልኩ ስለነበር ከጣዖት አምልኮ ሲላቀቁ ባህሉን ግን እንደያዙት ቀጥለው የተወሰኑ የቀናት ማሻሻያ በማድረግ ቅድመ ወሊድ አዲስ እናትነትን ከአዲስ ልጅነት አገኘን በማለት ሴቶቹ በስፋት ያከብሩታል father shower በአንዳንድ አገራት ጨምረው ያከብራሉ ፡፡
በሀገራችን አስቀድሞ የኦሪት ስርዓት በመኖሩ በእርግዝና ወቅት በሃይማኖት ደረጃ ጎልተው የሚከበሩ ዝግጅቶች ባይኖርም ከወሊድ በኋላ ግን እስከ ክርስትናው ድረስ ሊዘልቁ የቻሉ ስርዓቶች ነበሩ፡፡ በአገራችን በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ ያለው ከወሊድጋር በተያያዘ የሚሰጠው የማህበረሰብ አዘገጃጀት ይለያያል ባህል እንደ አካባቢው በመሆኑ ቤተ ክርስቲያን ግን የእመቤታችን የፅንሰቷ ዘመን የ የቅዱሳን አንስት የጽንሰት ዘመን ልጆቿ እንዲማሩ የቅዱሳንን ታሪካቸውን ተጋድሎዋቸውን ባጠቃላይ ህይወታቸውን ታሰተምራለች ፡፡ በአዲስ ኪዳኗ ቤተክርስቲያን በእርግዝና ወቅት ፈተኄ ማህፀን ሩፋኤል መልአክ ድርሳኑ እንዲደገም ይደረጋል ይህም የሚደረገው በማህፀን ላይ፡የተሾመ በመሆኑ ነው፡፡ የቅዱሳን ታምራቸው ገድላቸው አቅም በፈቀደ ይነበባል፡፡
ይቆየን።
#አዘጋጅ #_ማርቆስ_አለማየሁ

በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከልጇ ጋር ተባበረች።"(ሮሜ 6፥5)
ዕርገቷም እንደ ልጇ ዕርገት ነው።ልጇ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስፍራ ሊያዘጋጅልን ወደ
ሰማይ ዐረገ።(ዮሐ 14፥2-3)እርሷም በቃልኪዳኗ መንግሥተ ሰማያትን ልታዘጋጅልን ወደ
ሰማይ ዐረገች።ጌታችን ሲያርግ "ምርኮን ማረከ"።(መዝ 67፥18)እመቤታችንም በዕርገቷ
ብዙ ነፍሳትን ማረከች።ቅዱስ ኤፍሬም እንዲህ አለ "ከምድር ወደ ሰማይ ለማረግ መሰላል
ሆንሽ።"እንዲህ ነው እግዚአብሔርን መምሰል ማለት።
"ነገረ ማርያምን ማወቅ ነገረ ክርስቶስን ማወቅ ነው።"
"ቅድስት ሆይ ለምኚልን"
#አዘጋጅ መ/ር ኢዮብ ክንፈ
ጥር 2012 ዓ.ም

#ዝክረ_ቅዱሳን
°°°°°°_
#ቅዱስ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ
-----------------------------------------
#አዘጋጅ ና አቅራቢ :- #ዲ/ን ሙሉ ዓለም አየለ
#የጊዜ ርዝማኔ 10 ደቂቃ 25 ሰከንድ
መጠን 11.9 mb ብቻ
#ዐውደ_ምሕረት_የእናንተ!