ዐውደ ምሕረት
3.68K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
"እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን ማለት ይገባችኋል።" ያዕ 4:15

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የተዋሕዶ ልጆች የዓውደ ምህረት ዘተዋሕዶ አባላት እንኳን ለጌታችን በዓለ ጥምቀት በሠላም አደረሳችሁ እያልን ከበዓለ ጥምቀት አንድ ሳምንት በኋላ ከጥር 20 ዕለተ ሰኞ ጀምሮ ዕረፍት ላይ የነበሩ የኮርስ ትምህርቶች የሚቀጥሉ ይሆናል። በተጨማሪም በእናንተ ጥያቄ መሠረት #የግዕዝ ቋንቋ ትምህርትን እንደምንጀምር እናስታውቃለን። ይዘናቸው የምንቀርባቸው ትምህርቶች:

#ትምህርተ_ሃይማኖት በወንድማችን #ኢዮብ ክንፈ #ምሥጢረ ቁርባን እና ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን

#የቤተክርስቲያን_ታሪክ_በዓለም_መድረክ ምዕራፍ ሁለት #በዲያቆን #እስጢፋኖስ ደሳለኝ

#የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተ_ክርስቲያን_ታሪክ ምዕራፍ ሁለት በመምህር #ማርቆስ አለማየሁ

#ክብረ_ቅዱሳን (ዘውትር ረቡዕ) በወንድማችን #አቤኔዘር ማሙሸት

#ሥርዓተ_ቤተ_ክርስቲያን ምዕራፍ ሁለት በመምህር ይትባረክ ደንድር

#ልሳነ_ግዕዝ ምዕራፍ አንድ በመሪጌታ #አምሳለ አበበ

የሚሰጡ ይሆናል። እርስዎም ይህንን መልእክት ላልሰሙ ወዳጆችዎ በማጋራት መሠረታዊውን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ያሳውቁ። በተጨማሪ አዲስ ለተቀላቀላችሁን አባላቶቻችን ከዚህ ቀደም የተሰጡትን ተከታታይ ትምህርቶች ሁሉ በቦታችን @Awtztbot ላይ ያገኟቸዋል።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#የትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ በዓውደ ምሕረት ዘተዋሕዶ መንፈሳዊ የኮርስ መማርያ ቻናል ላይ ለየት ባለ መልኩ በድምጽ እና በጽሁፍ #በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ በቅርብ ቀን ይጠብቁ።

የቤተ ክርስቲያናችን እንዲሁም የሀገራችን ቀደምት ቋንቋ የሆነውን የግዕዝ ቋንቋ ማወቅ የሁሉም ክርስቲያን የውዴታ ግዴታው ነው። እርሶም ይህንን መልዕክት ለወዳጅዎ በማድረስ የአባቶቻችንን ቋንቋ ተምረን ከጥፋት እንታደገው ለመጪውም ትውልድ እናስተላልፈው ዘንድ ለወዳጅዎ በማጋራት ክርስቲያናዊ ግዴታዎን ይወጡ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#የትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ በዓውደ ምሕረት ዘተዋሕዶ መንፈሳዊ የኮርስ መማርያ ቻናል እና እዚሁ የኔታ ላይ ለየት ባለ መልኩ በድምጽ እና በጽሁፍ #በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ በቅርብ ቀን ይጠብቁ።

የቤተ ክርስቲያናችን እንዲሁም የሀገራችን ቀደምት ቋንቋ የሆነውን የግዕዝ ቋንቋ ማወቅ የሁሉም ክርስቲያን የውዴታ ግዴታው ነው። እርሶም ይህንን መልዕክት ለወዳጅዎ በማድረስ የአባቶቻችንን ቋንቋ ተምረን ከጥፋት እንታደገው ለመጪውም ትውልድ እናስተላልፈው ዘንድ ለወዳጅዎ በማጋራት ክርስቲያናዊ ግዴታዎን ይወጡ።

👉 @AwediMeherit
👉 @Yenetta
ልሳነ_ግዕዝ_መግቢያ.mp3
1014.9 KB
#ትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ

#ክፍል_አንድ

#በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

#ይዘት
👉 የግዕዝ ቋንቋ አነሳስ
👉 የግዕዝ ቋንቋን መማር ለምን አስፈለገ?
👉 የግዕዝ ፊደል

#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

ሀ የግዕዝ ቋንቋ ከየት ተገኘ? ጠባዩስ ምንድን ነው?
ለ የግዕዝ ቋንቋን መማር ለምን አስፈለገ?
ሐ ሔኖስ ማለት ምን ማለት ነው?
መ የ "ፊደል"ን ትርጉሞች ዘርዝሩ
ሠ ቅድመ አባ ሰላማ የነበሩትን የግዕዝ ፊደል ቅደም ተከተል ዘርዝሩ።
ረ ቅድመ አባ ሰላማ እና ከእሳቸው በኋላ የነበሩትን የግዕዝ ፊደሎች አነጻጽሩ።

መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ልሳነ_ግዕዝ_ፊደል.mp3
539 KB
#ትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ

#ክፍል_ሁለት

#በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

#ይዘት
👉 የግዕዝ ፊደልና ቃላት አገባብ ቅድመ አባ ሰላማ
👉 ትርጓሜ ፊደላት ከሀ እስከ ቀ

#ማስታወሻ

ምሳሌ ቀደሰ
ቅድመ አባ ሰላማ 👉 ሰደቀ
ተብሎ ይጻፍና ከቀኝ ወደ ግራ ሲነበበ "ቀደሰ" ተብሎ ይነበባል።

ምሳሌ አክሱም
ቅድመ አባ ሰላማ 👉 መሰከአ
ተብሎ ይጻፍና ከቀኝ ወደ ግራ ሲነበብ "አከሰመ" ይላል። ምክኒያቱም ከካዕብ እስከ ሳብዕ ያሉ ቅጥያዎች ባለመኖራቸው "አክሱም" የሚለውን ቃል ለመጻፍ በግዕዝ (በመጀመሪያዎቹ) ቃላት ብቻ "አከሰመ" ተብሎ ይጻፋል።

#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

፩ የሚከተሉትን ቃላት ቅድመ አባ ሰላማ ይጻፉ እንደነበር አድርጋችሁ ጻፉ።

ሀ ለብሰ
ለ ከብረ
ሐ ግብረ
መ ታሕተ

፪ ከሀ እስከ ቀ ያሉት የግዕዝ እና የአማርኛ ፊደላት ትርጉማቸውን ጻፉ።

መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ልሳነ_ግዕዝ01_02.mp3
719.4 KB
#ትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ

#ክፍል_ሦስት

#በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

#ይዘት
👉 ዐሥሩ መደብ መራሕያን እና አገልግሎታቸው

#ማስታወሻ
ዐሥሩ መደብ መራሕያን የሚባሉት

ውእቱ
ውእቶሙ
አንተ
አንትሙ
ይእቲ
ውእቶን
አንቲ
አንትን
አነ
ንሕነ
ናቸው። የአነባበብ ድምጸታቸውን ከመምህራችን በማስተዋል እናዳምጥ።

#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

ሀ መራሕያን ማለት ምን ማለት ነው?
ለ ዐሥሩ መደብ መራሕያን በዋናነት ያላቸው ሁለት አገልግሎቶች ምንድን ነው?
ሐ ዐሥሩ መደብ መራሕያን ተውላጠ ስም (pronoun) ሆነው ሲያገለግሉ ያላቸውን ትርጉም ጻፉ።
መ ከዐሥሩ መደብ መራሕያን መካከል አንደኛ መደብ ነጠላ ቁጥር (first person singular) የሆነው የቱ ነው?
ሠ ዐሥሩ መደብ መራሕያንን ሩቅ እና ቅርብ መደብ ብላችሁ ለዩዋቸው።

መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#ትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ

#ክፍል_አራት

#በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

#ይዘት
👉 ዐሥሩ መደብ መራሕያን አንቀጽ ሲሆኑ


#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

ሀ አንቀጽ ማለት ምን ማለት ነው?
ለ "ሄደ" የሚለውን ግስ በ አራት መንገድ አርቡ።
ሐ አበበ በልዓ ጣሕነ። በሚለው ቃል ውስጥ አንቀጹ የትኛው ነው?
መ ዐሥሩ መደብ መራሕያን አንቀጽ ሲሆኑ ትርጉማቸውን ጻፉ።


መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

በሰሙነ ሕማማት እና በትንሳኤ ሳምንት ምክኒያት ተቋርጠው የነበሩት መንፈሳዊ የኮርስ ትምህርቶቻችን ከነገ ጀምሮ የሚቀጥሉ ይሆናሉ።

ዘውትር ማክሰኞ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ በመምህር #ማርቆስ_አለማየሁ

ዘውትር ረቡዕ ክብረ ቅዱሳን በወንድማችን #አቤኔዘር

ዘውትር ሀሙስ ትምህርተ ልሳነ ግዕዝ #በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

እንዲሁም የምን እንጠይቅልዎ አምዳችን ዘውትር ቅዳሜ በወንድማችን #ተርቢኖስ_ሰብስቤ የሚቀርብ ይሆናል።
"የልደትሽ #ቀን ልደታችን #ነው"
"ባንቺ ነውና #ልጅ የተባል #ነው"

"#እንኳን አደረሳችሁ"

የእመቤታችንን ልደት አስመልክቶ ልዩ #ቅኔ በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ አዘጋጅተንላችኋል።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#ቅኔ #ዘአምላኪየ

#በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

ልደተ ድንግል ማእድ አመ ተሠርዐ በሠርክ
አቅረበ ማኅቶተ ብርሃን ራጉኤል መልአክ
ኃይለ ማኅቶት ይስሕብ እምነ ኤልያስ ዐርክ

#ትርጉሙን#ሰሙን እንዲሁም #ወርቁን ይከታተሉ። ለሌሎችም ያጋሩ።

መልካም በዓል!!!!

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#ትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ

#ክፍል_አምስት

#በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

#ይዘት
👉 አሥሩ መደብ መራሕያን አንቀጽ ሲሆኑ (ካለፈው የቀጠለ…)

#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

ሀ ከአሥሩ መደብ መራሕያን አንቀጽ ሲሆኑ ለወንዶች ብቻ የምንጠቀምባቸው የትኞቹ ናቸው? ለሴቶችስ? ለጋራ የሚጠቅሙትስ?

ለ የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች ከተረጎማችሁ በኋላ የመርሐዮቹን አገልግሎት ግለጹ።

👉 አንተ ውእቱ ዘትገብር መንክረ።
👉 አንቲ ውእቱ መሶበ ወርቅ።
👉 አንትሙ ዘኢታፈቅሩኒ።
👉 አንቲ ዘታፈቅሪ ለውሉደ ሰብእ።
👉 አንትን ዘሖርካ ኀበ መቃብረ እግዚእ

መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ነባር አንቀጽ.mp3
1.7 MB
#ትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ

#ክፍል_ስድስት

#በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

#ይዘት
👉 አሥሩ መደብ መራሕያን ነባር አንቀጽ ሲሆኑ

#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

ሀ ነባር አንቀጽ ምንድን ነው?

ለ አሥሩ መደብ መራሕያን ነባር አንቀጽ ሆነው ሲገቡ በምሳሌ አስረዱ።

ሐ "አነ መምህርት።" የሚለው ዓረፍተ ነገር ትርጉሙ ምንድን ነው? በዚህ ዓረፍተ ነገር "አነ" ያለው ሁለት አገልግሎቶች ምንድን ናቸው?

መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#ቅኔ #ዘአምላኪየ

#በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

ልደተ ድንግል ማእድ አመ ተሠርዐ በሠርክ
አቅረበ ማኅቶተ ብርሃን ራጉኤል መልአክ
ኃይለ ማኅቶት ይስሕብ እምነ ኤልያስ ዐርክ

#ትርጉሙን#ሰሙን እንዲሁም #ወርቁን ይከታተሉ። ለሌሎችም ያጋሩ።

መልካም በዓል!!!!

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit