#የባሕረ ሐሳብ ጥያቄዎች
#እውነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ፡፡
1 ካህናት አባቶች ባሕረ ሐሳብን የግድ መማር አለባቸው፡፡
2 ተንቀሳቃሽ በዓላት ዕለትን መሰረት ያደረጉ ናቸው፡፡
3 አንድ ሱባዔ 10 ቀናትን ይይዛል፡፡
4 ለፍጥረት ስድስተኛ ቀን የሆነው ዕለተ አርብ የቃሉ ትርጉም ማካፈያ ማለትነው፡፡
5 ታህሳስ ማለት ፈለገ ማለት ነው፡፡
#ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡
1 የባሕረ ሀሳብ ስያሜ መካከል የማይደበው የቱ ነው?
ሀ. ሐሳበ ዘመን
ለ. አቡሽሀር
ሐ. የዘመን ሂደት
መ. መርሐ እውር
2 ጥንተ አበቅቴ ስንት ነው?
ሀ. 7
ለ. 11
ሐ. 19
መ. 21
3 ከሚከተሉት መካከል የጌታችን ዓበይት በዓል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የጌታችን በዓለ ግርዘት
ለ. በዓለ እንቁጣጣሽ
ሐ. በዓለ ደብረ ታቦር
መ. በዓለ ጰራቅሊጦስ
4 ጥንተ ቀመር ተብሎ የሚጠራው ቀን፡
ሀ. ሰኞ
ለ.ማክሰኞ
ሐ.ረቡዕ
መ.ሰኑይ
5 ‹‹አማረ›› የሚል ትርጉም ያለው የወር ስያሜ የትኛው ነው?
ሀ. ሰኔ
ለ. ሀምሌ
ሐ. ነሀሴ
መ. መስከረም
#በትምህርቱ መሰረት ትክክለኛውን መልስ ስጡ፡፡
1 ቋሚ በዓላት ከሚባሉት ውስጥ ቢያንስ አራቱን ጥቀሱ፡፡
2 የጥንተ አበቅቴ እና የጥንተ መጥቅዕ ቀመር አዘጋጅ ቅዱስ አባት ማነው?
3 አውደ ዕለት የምንለው የቱን ቀን ነው?
4 የአንድ አመት አራት ክፍላተ ዘመን የምንላቸውን ዘርዝሩ፡፡ እያንዳንዳቸው ከመች እስከ መቼ አንደሆነ ጥቀሱ፡፡
5 መጋቢት ምን ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ ነው? የወሩ ስያሜ ምንን ያመለክታል?
#መልሶቻችሁን እስከ ዛሬ ሳምንት ብቻ
👇👇👇👇
@Midyam
@Midyam
ላይ ይላኩልን ::
#መልካም_ዕድል
🙏🙏🙏🙏🙏
@AwediMeherit

#የሥነ _ፍጥረት ጥያቄዎች
#እውነት ወይም ሐሰት በሉ
1 #ኛ_ ሥነ ማለት ያማረ ፣ የተዋበ ፣ የተቆነጀ ማለት ነው::
ሀ) እውነት ለ ) ሐሰት
፪ #ኛ_እግዚአብሔርን ፍጥረታትን ከመፍጠር ያረፈው በዕለተ እሁድ ነው::
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
3 #ቅዱሳን መላእክት የተፈጠሩት ከእሳት እና ከነፋስ ነው::
ሀ)እውነት ለ) ሐሰት
4 #የቅዱሳን መላእክት ነገድ ፲ ነው::
ሀ) እውነት ለ)ሐሰት
5 #በገቢር(በሥራ) የተፈጠረ ፍጥረት የሰው ልጅ ብቻ ነው
ሀ) እውነት ለ) ሐሰት
#ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ብቻ ምረጡ!!
6 #ኛ_ከሚከተሉት መካከል የእሁድ ሥነ ፍጥረት የሆነው የቱ ነው❓
ሀ አፈር
ለ ጠፈር
ሐ እጽዋት
መ መልስ የለም።
7 #_በነቢብ (በመናገር) የተፈጠረው የቱ ነው❓
ሀ መላእክት
ለ ብርሃን
ሐ እሳት
መ መሬት
8 #_የኃይላት አለቃቸው ማነው❓
ሀ ቅዱስ ሚካኤል
ለ ቅዱስ ገብርኤል
ሐ ቅዱስ ሱሪያል
መ ቅዱስ አናንኤል
9 #_ከጠፈር በላይ የሚገኘው ብጥብጥ ውኃ ምን ተብሎ ይጠራል❓
ሀ ባቢል
ለ ውቂያኖስ
ሐ ሀኖስ
መ ሰማይ
10 #_እግዚአብሔር አምላክ በዕለተ ሰኑይ(ሰኞ) ስንት ፍጥረታትን ፈጠረ❓
ሀ ምንም አልፈጠረም
ለ አንድ
ሐ ሁለት
መ ስምንት
#በአጭሩ_መልሱ
፲ ፩ #_አራቱን ባህሪያተ ሥጋ በመባል የሚታወቁት እነማን ናቸው❓
፲ ፪ #_አራቱ በህሪያተ ሥጋ በእግዚአብሔር ባህሪያት ይመሰላሉ ::እንዴት የትኛው የትኛውን ባህሪውን ይመስላል የሚሉትን አስረዱ❓
፲ ፫ #ኪሩቤልና ሡራፌል የተሰኙት ነገደ መላእክት የእግዚአብሔርን ይሸከማሉ::ለመሆኑ እንዴት #እግዚአብሔርን ችለውት ነው የሚሸከሙት? በኮርሱ በተሰጠው ምሳሌ መሠረት አስረዱ ❓
፲ ፬ #_ሥነ _ፍጥረታት የተፈጠሩበትን ሦስት ዐላማዎች አስረዱ❓
፲ ፭ #_ጨለማ_የእግዚአብሔር ባህሪ እንዴት አንደሚገልጥ በትምህርቱ መሠረት አስረዱ❓
#መልሶቻችሁን እስከ ዛሬ ሳምንት ብቻ
👇👇👇👇👇👇👇
@YeawedMeherte

Audio
#ትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ
#ክፍል_ሰባት
#ይዘት
👉 የአሥሩ መደብ መራሕያን ክፍሎች
👉የመደብ ክፍሎች
👉የጾታ ክፍሎች
#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች
ሀ አራቱን የአሥሩ መደብ መራሕያን ክፍሎች ዘርዝሩ።
ለ አሥሩ መደብ መራሕያን በመደብ ከፋፍላችሁ ዘርዝሩ።
ሐ አሥሩ መደብ መራሕያን በጾታ ከፋፍላችሁ ዘርዝሩ።
መልሳችሁን
👉 @Abenma
ላይ አድርሱን።
እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ
👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma
ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።
👉 @AwediMeherit

፲ ፫ #ኪሩቤልና ሡራፌል የተሰኙት ነገደ መላእክት የእግዚአብሔርን ዙፋን ይሸከማሉ::ለመሆኑ እንዴት #እግዚአብሔርን ችለውት ነው የሚሸከሙት? በምሳሌ መሠረት አስረዱ ❓

#መድኃኔ_ዓለም
እንኳን አደረሳችሁ!
"እርሱ በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደሆነ እናውቃለን" (ዮሐ 4÷42)
ኢየሱስ ማለት መድኃኒት ማለት ነው መድኃኒትነቱ በጥቂት ሰዎች ብቻ የተገደበ፤እንደነ ኢያሱ በእስራኤል ዘሥጋ ማዳን ብቻ የተገለጠ ሳይሆን፤በሥጋ፣ በመንፈስና በነፍስ ማዳን ላይ የተመሠረተ ለሰው ልጆች ሁሉ የተሰጠ፤ ያውም ከአዳም ጀምሮ እስከ ዓለም መጨረሻ ድረስ ለሚነሳው ትውልድ ሁሉ የሆነ ማዳን ነው፡፡
ስለዚህም መድኃኒትነቱ ውሱን እንዳልሆነ ለማጠየቅ ˝ኢየሱስ˝ የሚለው በምልኣት ሲገለጥ ˝የዓለም-መድኃኒት˝ ብለን እንጠራዋለን፡፡
ዓለም ማለት ዘመድ፤ ዘመደ ፍጥረት ፤ሰማይ ከነግሡ ምድር ከነልብሱ፤ሰማይ ከነደመናው ምድር ከነጉተናው ማለት ሲሆን ሁሉን የጠቀለለ ስም ነው፡፡
በሊቃውንቱ ሃያ ዓለማት እና ሃያ አየራት እንዳሉ ይገለጣል፤ሃያ ዓለማት የሚባሉትም ዘጠኝ ዓለመ እሳት፤አምስት ዓለመ ምድር፤አራት ዓለመ ማይ እና ሁለት ዓለመ ነፋስ ናቸው፤(9+5+4+2=20)፤አየራቱም በዚህ ልክ ናቸው ይላሉ (ቅዳሴ.ማር አንድምታ)፡፡
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰቀል ዓለሙን ሁሉ ለማዳን ነው ሲባል ለሰው ልጆች ብቻ ሳይሆን በአዳም ምክንያት ተረግሞ የነበረውን ዓለም ለሰው ልጆች በግዛት መልክ ተስጥቶ የነበረውን ሁሉ ዓለም ለመባረክ መሆኑንም ማወቅ ያስፈልጋል፤ለአዳም "ከሰማይ በታች ከምድር በላይ ያለውን ሁሉ ብላ ጠጣ ግዛ ንዳ" (ዘፍ 1÷29-31) ተብሎ መሰጠቱ ይታወቃል፤ይህም በረከት ነው፡፡
አዳም ያልታዘዘውን ዕፀ በለስ በልቶ ሲረገም ደግሞ የእርሱ የሆነው ሁሉ አብሮ ተረግሟል፤
♦ለዚህም "ካንተ የተነሣ ምድር የተረገመች ትሁን" (ዘፍ 3÷17) የሚለው ቃል ማረጋገጫችን ነው፡፡
ነቢዩ ኢሳይያስም፡-
♦"ምድርም አለቀሰች ረገፈችም ፤ዓለም ደከመች ረገፈችም፤የምድርም ሕዝብ ታላላቆች ደከሙ" በማለት በኢየሩሳሌም ምርኮ አንፃር የነበረውን የዓለምን ስቃይ አመልክቶናል (ኢሳ 24÷4)፡፡
ነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤልም፡-
♦"ወሶበ ዐለወ አቡነ አዳም ኮነ ፍናዊሁ ለዓለም መብእሰ ወጐጻጒጸ" "አዳም ትእዛዙን ባፈረሰ ጊዜ የዚህ ዓለም ጎዳናው ጒድጓድ ሆነ፤ጠባብ ያነሰ የከፋ መከራው የበዛ፤ ፃር ጋር የተመላ ሆነ" (ዕዝ.ሱቱ 5÷2)፡፡
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም፡-
♦ "ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ" (ሮሜ 5÷12)፡፡
ጌታችንም ለሐዋርያት ሲያስተምር፡-
♦"ርእዮ ለዓለም በማእሰረ ኃጢአት እንዘ ይትኀጐል፤ፈቂዶ ይፈውስ ትዝምደ ሰብእ…." "ዓለም በኃጢአት ማሰሪያ ተይዞ ሲጎዳ አይቶ የሰውን ባህርይ የሰውን ነገድ ይፈውስ ዘንድ …" ብሏል (ትምሕርተ ኅቡአት)፡፡
ስለዚህ ለአዳም የተሰጠ ዓለም በአዳም ምክንያት የተረገመ ሆኖ ነበር፤ ዓለማችን በአዳም ምክንያት መከራንና ሞትን ተቀብላ አስተናገደች፤ይህ መርገም ለዓለም አንዲወገድላት ሌላ ሁለተኛ አዳም ያስፈልግ ነበር፤ እሱም "የዓለም መድኃኒት" መሆን አለበት፤ሁለተኛው አዳም ክርስቶስ ወደዚህ ዓለም መጣ፤ ዓለምን በደሙ ፈሳሽነት አጠባት፤ በሰው ውስጥ የሚገኙትን አራቱን ባህርያት አደሳቸው፤ ተረግማ የነበረችው ምድር በጌታ ደም ታጥባ ፋሲካን አደረገች ("ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተኀፂባ በደመ ክርስቶስ" እንዲል ቅ.ያሬድ)፤ ክርስቶስ መርገማችንን ቀበረልን፤ ልጅነታችንን መለሰልን!!!
ዛሬ በዚህ ደም ታጥበን ነጽተን መንግሥቱን እንጠባበቃለን
ፍቅሩንና መከራውን እያሰብን
ቁስሉንና ሞቱን እያስታወስን እንማፀናለን
ለዓለም ቤዛነት መስቀል ላይ የተፈተተው ጌታ ዛሬም እንደማይተወን እናምናለን
ስለዚህም እንዲህ እያልን እንለምነዋለን፦
መድኃኔ ዓለም ሆይ!
• 6,666 ጊዜ ስለተገረፈው ጀርባህ
• ስለተቸነከሩት እጆችህና እግሮችህ
• ስለተወጋው ጎንህ
• ስለ ቅዱስ ሥጋህና ስለ ክቡር ደምህ
• በድንግልና ፀንሳ በድንግልና ስለወለደችህ ስለ እናትህ ስለ ማርያም ብለህ
ይቅር በለን!!!
አሜን!!!