ዐውደ ምሕረት
3.67K subscribers
932 photos
24 videos
271 files
195 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
#መባጃ ሐመርና ነነዌ

አዋጅ፡-መጥቅዕ ከ14 በታች ከሆነ በአለ መጥቅዕ በጥቅምት ይውልና ነነዌ በየካቲት ይሆናል
መጥቅዕ ከ14 በላይ ከሆነ በአለ መጠቅዕ በመስከረም ይሆንና ነነዌ በጥር ይሆናል
መባጃ ሐመር=መጥቅዕ+በአለመጥቅ የዋለበት ተውሳክ
መጥቅዕ=5
ዕለቱ=ሰኞ
የሰኞ ተወሳክ 6
መባጃ ሐመር=5+6=11
መባጃ ሐመር=11 ይሆናል
ነነዌ የራሷ ተውሳክ ስለሌላት የመባጃ ሐመርን ትወስዳለች
በአዋጁ መሰረት በአለ መጥቅዕ ከ14 በታች ስለዋለ ነነዌ በየካቲት ትውላለች
ስለዚህ የካቲት 11 ነነዌ ፆም ትገባለች ማለት ነው፡፡


ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

1.በአለ መጥቅዕ ምን ማለት ነው?

2.መባጃ ሐመር በስሌት አሳዩ።

3.አብይ ፆም 2011 መቼ ይገባል? በስሌት አሳዩ።

4.2011ደብረ ዘይት መቼ ይገባል?

5.2010 ትንሣኤ መቼ ይሆናል?

#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Midyam

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
#መባጃ ሐመርና ነነዌ

አዋጅ፡-መጥቅዕ ከ14 በታች ከሆነ በአለ መጥቅዕ በጥቅምት ይውልና ነነዌ በየካቲት ይሆናል
መጥቅዕ ከ14 በላይ ከሆነ በአለ መጠቅዕ በመስከረም ይሆንና ነነዌ በጥር ይሆናል
መባጃ ሐመር=መጥቅዕ+በአለመጥቅ የዋለበት ተውሳክ
መጥቅዕ=5
ዕለቱ=ሰኞ
የሰኞ ተወሳክ 6
መባጃ ሐመር=5+6=11
መባጃ ሐመር=11 ይሆናል
ነነዌ የራሷ ተውሳክ ስለሌላት የመባጃ ሐመርን ትወስዳለች
በአዋጁ መሰረት በአለ መጥቅዕ ከ14 በታች ስለዋለ ነነዌ በየካቲት ትውላለች
ስለዚህ የካቲት 11 ነነዌ ፆም ትገባለች ማለት ነው፡፡


ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

1.በአለ መጥቅዕ ምን ማለት ነው?

2.መባጃ ሐመር በስሌት አሳዩ።

3.አብይ ፆም 2011 መቼ ይገባል? በስሌት አሳዩ።

4.2011ደብረ ዘይት መቼ ይገባል?

5.2010 ትንሣኤ መቼ ይሆናል?

#መልሶቻችሁን
👇👇👇👇
@Abenma
@Midyam

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit