በሶማሌ ክልል በንፁናን ላይ የተፈፀመውን እኩይ ድርጊት እንደሚያወግዝ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለወጥ የጋራ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
ኮሚቴው #ዛሬ በካፒታል ሆቴል በሰጠው መግለጫ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በሰው ህይወት፣ በንብረት ላይ እና በእምነት ተቋማት ላይ የተፈፀመው ድርጊት የሚወገዝ ተግባር መሆኑን አመልክቷል፡፡
የጉዳቱ ሰለባ የሆኑ ወገኖችን ለማቋቋም በሚደረገው ጥረት ኮሚቴውም ሆነ፣ ህዝበ ሙስሊሙ ከመንግስት ጋር እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡
©EBC
@YeneTube @fikerassefa

#ዛሬ_ይተላለፋል #በረከት_ስምዖን ከአምሓራ ቴሌቪዥን ጋር ያደረገው ቆይታ
አሁን አማራ ቴሌቪዥን በተላላፊ ማስታወቂያ እንዳስነበበው ከአሁን ከሚተላለፋ ፕሮግራም በመቀጠለ የአቶ በረከት ስምዖን ፕሮግራም እንደ ሚያስተላልፍ አስታውቋል።
#Yenetube @Fikerassefa

#ሰበር ዜና
#የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት የኢንጂነር ስመኘው በቀለን አሟሟት እና የሰኔ 16 የቦምብ ጥቃት ምርምራን በተመለከተ ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ #መግለጫ #ተሰረዘ።
#መግለጫ የተሰረዘው የፌደራል ጠቅላይ ዋና አቃቤ ህግ አቶ #ብርሃኑ ጸጋዬ አስቸኳይ ስራ ስላጋጠማቸው ነው ተብሏል።
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አንድ ባልደረባ ለዲ ደብሊው እንደተናገሩት ጠቅላይ አቃቤ ህጉ “አስቸኳይ ስራ ስላጋጠማቸው ወደ ሌላ ቦታ በመሄዳቸው መግለጫው ለሌላ ጊዜ ተላልፏል።” መግለጫው ለሌላ ጊዜ መተላለፉ ቢነገርም ቁርጥ ያለ ቀን ግን አልተነገረለትም።
#በዛሬው መግለጫ የኢንጂነር ስመኘው አሟሟት እና ከሰኔ አስራ ስድስቱ ቦምብ ፍንዳታ በተጨማሪ በሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ተገልጾ ነበር።
#ዛሬ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ላይ በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ሊሰጥ ታቅዶ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫው ጊዜ ሲዘዋወር የአሁኑ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። በነሐሴ 25 ቀን 2010 ዓ. ም. ይሰጣል ተብሎ የነበረው መግለጫ ወደ ዛሬ ጳጉሜ 1 መተላለፉ ይታወሳል።
ምንጭ ፦ DW
@YeneTube @Mycase27

#ዛሬ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በጽ/ቤታቸው ከሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ከተውጣጡ አካላት ጋር #ውይይት እንደሚያደርጉ ተሰማ።
ዩንቨርሲቲዎቹ የሚገኙባቸው አካባቢዎች የዞን አስተዳዳሪዎች፣ የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎችና የአገር ሽማግሌዎች በውይይቱ ከሚሳተፉት መካከል መሆናቸውን ሰምተናል።
የዩንቨርሲቲዎቹ ፕሬዚደንቶችና ምክትል ፕሬዚደንቶች፣ የኮሌጅ ሃላፊዎች፣ የተማሪዎች ጉዳይ ሀላፊዎችና የተማሪዎች ህብረት አባላትም በውይይቱ የሚካፈሉ #መሆናቸውን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በትምህርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት ይካሄዳል በተባለው ውይይት ተማሪዎች ትምህርታቸውን በሰላም መከታተል በሚችሉበት መንገድ ላይ ይመከራል ተብሎ ይጠበቃል።
ምንጭ ፦ShegerFM 102.1
@yenetube @mycase27

#Share አድርጉ🙏
አርባ ምንጭ ተማሪዎች እርዳታችሁ ከምጊዜውም በላይ ያስፈልገናል‼️‼
ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ፡፡
#የአርባ_ምንጭ_ዩኒቨርሲቲ በጎ አድራጎት ክበብ በጌዴኦ ዞን ለሚገኙ የተፈናቀሉት ወገኖች ገቢ ማሰባሰቢያ ከዛሬ ከ10/07/2011 ጀምሮ(የስጋ አቅርቦት) ለማስቀረት #ዛሬ_የፒቲሽን ማሰባሰብ ስራ ጀምራል፡፡ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም ለዚህ በጎ ተግባር የተለመደውን ትብብራቸውን ታድግሎን ዘንድ እንጠይቃለን።
ሲሉ የክበብ አባላት ጠይቀዋል።
@YeneTube @FikerAssefa

የፈተናዎች ኤጄንሲ ⬆️
ውድ የዩኒቨርስቲ መግብያ (12ኛ ክፍል) ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችና የተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም የተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 5/2011 ዓ.ም ይለቀቃል ብለን መረጃ መስጠታችን ይታወሳል፡፡ ኤጀንሲው በገጠመው ችግር ምክንያት በዛሬው እለት ውጤቱን መልቀቅ አለመቻሉን እየገለጸ ለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቀ ውጤቱን ከሁለት ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የምንለቅ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን፡፡ ውድ የዩኒቨርስቲ መግብያ (12ኛ ክፍል) ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችና የተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም የተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ውጤት #ዛሬ_ነሐሴ 5/2011 ዓ.ም #ይለቀቃል ብለን መረጃ መስጠታችን #ይታወሳል፡፡
ኤጀንሲው በገጠመው ችግር ምክንያት በዛሬው እለት ውጤቱን መልቀቅ አለመቻሉን እየገለጸ ለተፈጠረው መዘግየት ይቅርታ እየጠየቀ ውጤቱን ከሁለት ቀን #ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የምንለቅ መሆኑን #በትህትና እንገልጻለን፡፡
@Yenetube @FikerAssefa

ጁቡቲ የመጀመሪያውም የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን #ዛሬ ይፋ አድርጋለች። በኮሬና ቫይረስ ተጠቂው የስፔን ዜጋ መሆኑ የተነገረ ሲሆን ወደ ጁቡቲ ማርች 14 እንደገባም ተገልጷል። ግለሰቡ ክትትል እየተደረገለት ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa