YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ለህዳሴ ግድብ ያዋጣነው ገንዘብ ይመለስልን በማለት #ለ2_ሳምንታት ስራ አቁመው የሰነበቱት የአርባ ምንጭ ከተማ መምህራን #ዛሬ ወደ ስራ ይመለሳሉ። መምህራኑ ከመንግስት ጋር ባካሄዱት ውይይት ገንዘባቸው በ15 ቀናት ውስጥ እንደሚመለስ #ቃል ተገብቶላቸዋል።

ምንጭ:- ELU
@YeneTube @Fikerassefa