የኔ ውድድር-2!!
#ሰላም_ፍቅር_አንድነት በሚል መሪ ቃል የኔቲዩብ ውድድር አሰናድተናል።
የውድድሩ አላማ የየኔቲዩብ ቤተሰቦች ጋር አብሮ በመሆን በፌስብክ አንዲሁም በቴሌግራም ላይ ከላይ ያለሁን ፎቶ በማሰራጨት ለሀገራችን #ሰላም_ፍቅር_አንድነት አንዲሰፍን ማድረግ ነው ⬇️
ሰላም ለውዲቷ ኢትዮጵያ
ፍቅር ለውዲቷ ኢትዮጵያ
አንድነት ለውዲቷ ኢትዮጵያ
የውድድሩ አሸናፊዎች ⬇️
1ደኛ የወጣ 1GB internet Package
2ተኛ የውጣ 500 mb internet package
3ተኛ የወጣ 250mb internet package
ለመወዳደር @FikerAssefa ላይ #YeneTube ብለሁ ይላኩ
⚪️ምዝገባ - ከ5000 view በላይ ማሳየት የምትችሉ ብትመዘገቡ መልካም ነው።

#ዶ/ር_ዐብይ_አህመድ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ዶሃ መግባታቸው ተረጋግጧል ።
ትላንት ወደ ኳታት ዶሃ እንደሚያቀና ቀድመህ ለየኔቲዩብ የነገርከን #YeneTube አባል እናመሰግናለን።
Via - Ethiopian Embassy in Doha
@YeneTube @FikerAssefa

የኢትዮጵያ ሂሞፊልያ ሶሳይቲ ከ Hemophilia foundation of oregon ጋር በመተባበር ከህሙማኑ ቤተሰቦች እና ከአባላቱ ጋር ዛሬ በአዲስ አበባ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ዉይይት አደረገ። ሂሞፊልያ ማለት የደም አለመርጋት ችግር ሲሆን በኢትዮጵያ 10,000 ሕሙማን አሉ ተብሎ ሲገመት ሆኖም ግን 333 ብቻ ሕክምና በማግኘት ላይ ናቸው።
#YeneTube
ለበለጠ መረጃ: +251912081185
www.ethiohemophiliayouth.com
@YeneTube @Fikerassefa
#YeneTube
ለበለጠ መረጃ: +251912081185
www.ethiohemophiliayouth.com
@YeneTube @Fikerassefa
ከቦሌ መስቀል አደባባይ ወደ የሚወስደው መንገድ ፍላሚንጎ አከባቢ ( ኢግዚብሽን ማዕከል ጀርባ) እሳት አደጋ ተነስቷል አሁን እሳት አደጋ መኪኖች ደርሰዋል ለማጥፍት እየተረባረቡ ነው።
እንዲሁም እየጣለ ያለው ዝናብ እያገዛቸው ይገኛል።
📌ምን ያህል ውድመት አስከተለ የሚለሁን የሚመለከተውን አካል አናግረን እንቀርባለን።
Via:- Ab Kaza #YeneTube
@YeneTube @Fikerassefa
እንዲሁም እየጣለ ያለው ዝናብ እያገዛቸው ይገኛል።
📌ምን ያህል ውድመት አስከተለ የሚለሁን የሚመለከተውን አካል አናግረን እንቀርባለን።
Via:- Ab Kaza #YeneTube
@YeneTube @Fikerassefa
ዛሬ በ30/2/2012 አ.ም የጤና ጥበቃ ሚኒስተር ክቡር ዶክተር አሚር አማን በቅርቡ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ያስመረቁትን የዘውዲቱ መሸሻ ህጻናት መሣደጊያ ቤቶች በአዲስ አበባ ቁስቋም ተገኝተው ከጠዋቱ 3:00-5:00 ጎብኝተዋል። እንዲሁም የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አረጋግጠውልናል።
#Yenetube #M
@Yenetube @Fikerassefa
#Yenetube #M
@Yenetube @Fikerassefa
የኦሮሞ ሙስሊም ህብረት ተጠሪ ጨምሮ የሁሉም እምነት አባቶች አባገዳዎች እንዲሁም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት በኢሊሌ ሆቴል የሰላም ሰላም ኮንፍራንስ ተዘጋጅቷል።
#Yenetube - #Akem
@Yenetube @Fikerassefa
#Yenetube - #Akem
@Yenetube @Fikerassefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እሳት አደጋ መገናኛ
መገናኛ አከባቢ እሳት አደጋ መከሰቱን የሚያሳዩ ምስሎች እየደረሱን ይገኛሉ እሳቱን ህብረተሰቡ ለማጥፋት እየተረባረበ ይገኛል።
Video #YeneTube
@YeneTube @Fikerassefa
መገናኛ አከባቢ እሳት አደጋ መከሰቱን የሚያሳዩ ምስሎች እየደረሱን ይገኛሉ እሳቱን ህብረተሰቡ ለማጥፋት እየተረባረበ ይገኛል።
Video #YeneTube
@YeneTube @Fikerassefa
የዶ/ር ሊ ጉዳይ ዛሬ ይፋ ሆነ
የቻይና መንግስት እ.ኤ.አ. በየካቲት 7 ቀን በኮሮና ቫይረስ ሂወቱ ያለፈውና ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ሌሎች ሰዎችን ለማስጠንቀቅ በመሞከር በ ዉሃን በፖሊስ ከተነቀፈው ሐኪም ጋር የተደረገው የምርመራ ውጤት የቻይና መንግሥት ሐሙስ ዕለት ይፋ አደረገ ። በዉሃን ሆስፒታል ውስጥ የሚሠራው የ 34 አመቱ ሊ በ 30 ዲሴምበር በደረሰው ወረርሽኝ ላይ የመንግስት ሰነዶችን በማኅበራዊ ሚዲያ በመላክና ሌሎችም ወደ ውጭ እንዳይወጡ ማስጠንቀቁን ብሔራዊ ባለሥልጣኖቹ አረጋግጠዋል፡፡
የወረርሽኙ ዋና ከተማ የሆነችው የዉሃን የአከባቢ ፖሊስ ከዚያን በኋላ ጥር 3 ቀን ሊን በመጥራት መደበኛ የሆነ ወቀሳ ሰጠው፡፡ የመንግሥት መርማሪዎችም ሊ በጠና ከታመመ ተገቢው ህክምና እንዳገኘና ሁሉም የሕክምና ሂደቶች በእሱ ወይም በቤተሰቡ ተቀባይነት እንዳገኙ ተናግረዋል፡፡
ባለ ሥልጣናቱ የአካባቢ ፖሊስ የፖሊሱን ወቀሳ አግባብ ያልሆነ የሕግ አተገባበር ላይ በመመርኮዝ “አግባብነት የለውም” ብለው ደምድመዋል፡፡
የመንግሥት መርማሪ አካላት የአካባቢውን ፖሊሶች ወቀሳውን እንዲተው እና ተገቢውን የሰራተኞች ተጠያቂነት እንዲኖራቸው አሳስበዋል።
Via:- CNN #YeneTube

YeneTube
ኢትዮጵያን 7ተኛው በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ - ግለሰቡ አውስትራልያዊ መሆኑ ታውቋል -ማርች 16 ነበር ወደ ኢትዮጵያ የገባው ከ ስዊዘርላንድ - ግለሰብ እራሱን ለይቶ አቆይቶ ነበር የካ ኮተቤ ሆስፒታል እስኪ ደርስ Via:- ፎርቹን አዲስ ጋዜጣ @Yenetube @Fikerassefa
ትላንት በኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የጤና ሚንስቴር ኦስትሪያ ዜጋ ነው የተባለው ስህተት መሆኑ ዛሬ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገልፃለች ግለሰቡ አውስትራልያዊ መሆኑንም ተናግራለች።
አዲስ ፎርቹን ዋቢ አድርገን የዘገብነው ሰገባ ብዙዎች አስተያየት ስትሰጡ ነበር ነገር ግን ለጉዳዩ ቅርበት ያለው ታማኝ ምንጫችን ስላረጋገጠልን ጥያቄያችሁን አልተቀበልንም ነበር።
#Yenetube @Fikerassefa

ጉግል ትምህርታዊ ኮሮናቫይረስ ድር ገፅ ይጀምራል ከኤን.ኤን.ን. ብራያን ፈንግ ስለ ደህንነት እና ስለ ወረርሽኙ መረጃ የያዘ ጉግል ቅዳሜ አንድ የኮሮናቫይረስ ትምህርት ድር ገፅ ጣቢያ ጀመረ ፡፡
እርምጃው የሚመጣው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ማይክ ፒን ጉግል አሜሪካን ሀገር አቀፍ የመፈተሻ ድር ገፅ ጣቢያን በመገንባት አሜሪካውያን መጠይቅ እንዲመልሱ እና በአቅራቢያቸው ወደሚገኙ የሙከራ አካባቢዎች እንዲሄዱ ሊያደርጉ እንደሆነ ከተናገሩ በኃላ ነው ፡፡ ግን ጉግል የአስተዳደሩን የይገባኛል ጥያቄ በጭራሽ አላረጋገጠም እንዲሁም ቅዳሜ ያስጀመረው ድርጣቢያ የሙከራ መመልከቻን አያካትትም ፡፡
ጣቢያው google.com/covid19 “በትምህርቱ ፣ በመከላከል እና በአካባቢያዊ ሀብቶች ላይ ያተኮረ ነው ፡፡ ሰዎች በመንግስት ላይ የተመሠረተ መረጃን ፣ የደህንነት እና የመከላከያ ምክሮችን ፣ ከ COVID-19 ጋር የተዛመዱ የፍለጋ አዝማሚያዎችን ፣ እና ለግለሰቦች ፣ ለአስተማሪዎች እና ንግዶች ተጨማሪ መረጃዎች ማግኘት ይችላሉ ፡፡ ፣ ጉግል በብሎግ ልኡክ ጽሑፍ ላይ ተናግሯል:
-CNN #YeneTube

የምትሰሩትን ያክል Member ብዙ አላገኛችሁም ብላችሁ ለጠየቃችሁን እንዲሁም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይህ ቻናል ያለ እናንተ ድጋፍ የትም እንደማይደርስ የሚታወቅ ነው።
ምን በማድረግ የቻናሉን ተከታዮች ቁጥር ማብዛት ይቻላል?
1 - ቻናላችን አሁን #ከጎናችሁ ላለ ሰው #ይጠቁሙ !!
2 - አሁን ለአስር ሰው Forward ያድርጉ
3 - ወደ ግሩፓች ሼር የምታደርጉ ከሆነ በቀላሉ እንበዛለን።
( መላካችሁን የሚያሳይ Screenshot @Fikerassefa መላክ ትችላላችሁ )
#አብረን_እንብዛ
#መብዛታችን ድምፃችሁ / ድምፃችን የምፈልገው አካል በቀላሉ እንዲሰማ ይረዳናል ።
Click And Join It ⬇️
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEHerPG0OpTJJM-WxA
#Yenetube
እናመሰግናለን!!