👆👆👆👆
#ሰበር ዜና
50 ሽጉጦች በህገ ወጥ መንገድ አዲስ አበባ ሊገቡ ሲል በእንጦጦ ኬላ በቁጥጥር ስር መዋለቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል አባላት ናቸው በሰሜን አደስ አበባ በኩል ወደ መዲናዋ ሊገቡ የነበሩ ሽጉጦቹን በቁጥጥር ስር ያዋሉት።
በቁጥጥር ስር የዋሉት ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችም 50 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ መሆናቸውንም የፌደራል ፖሊስ ኮሙዩኒኬሽን አስታውቋል።
አንደ ፖሊስ ገለጻ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩት ሽጉጦች የተያዙት ኬላ ላይ በነበረው ፍተሸ ነው።
ምንጭ ፦የፌደራል ፖሊስ ኮሙዩኒኬሽን
@yenetube @mycase27

ጋህዴን አዲስ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበሩን #መረጠ
የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያ ንቅናቄ ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ኡሙድ ኡጅሉ ኢበቡና አንኳያ ጃክን የንቅናቄው ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ።
ንቅናቄው አዲስ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር የመረጠው የቀድሞው የጋህዴን ሊቀመንበርና ምክትላቸው አቶ ጋትሏክ ቱትና አቶ ስናይ አኩዌር በፈቃዳቸው ስልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ ነው።
ሁለቱ አመራሮች ከድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ አባልነት ቢሰናበቱም በማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ይቀጥላሉ ተብሏል።
ምንጭ ፦ ኤፍ.ቢ.ሲ

መርማሪ ፖሊስ የስብዓዊ መብት ጥሰት #ሲፈፀምበት የነበረ ተጨማሪ ሚስጥራዊ የማሰቃያ እስር #ቤት #ማግኘቱን ገለፀ
መርማሪ ፖሊስ በቀድሞ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሁለት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በነበሩ #ማእሾ ኪዳኔ እና #አዱሽ ካህሳይ የምርመራ ሂደት ላይ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛው የወንጀል ችሎት ቀርቦ ማብራሪያ #ሰጥቷል።
ከዚህ ቀደም በተሰጠው የምርመራ ጊዜ ወቅት ባከናወነው ስራም ከዚህ በፊት ከተጠቀሱት #በተጨማሪ ሚስጥራዊ የማሰቃያ እስር ቤት ማግኘቱንም አስታውቋል።
ምንጭ ፦ ፋና

‼️‼️#ሰበር ዜና‼️‼️
#ፌደራል ፖሊስ ከ24 በላይ ባለስልጣናትን በቁጥጥር ስር አዋለ
ፌደራል ፖሊስ በተለያዩ ከባድ የሙስና ወንጅሎች የተጠረጠሩ የመንግስት ባለስልጣኖችን ከትላንትና ጀምሮ በቁጥጥር ስር ማዋል ጀመረ፡፡ እስካሁንም ከ24 በላይ በተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊነት ላይ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ምንጮች ለአዲስ ማለዳ አረጋግጠዋል፡፡
ከ3ወራት በላይ በፈጀው ምርመራ በተለይም የመድሃኒት ግዢ፣ የመንገድ ግንባታና የተለያዩ የኮንስትራክሽን ስራዎች እንዲሁም ከሌሎች ከተለያዩ ዘርፎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች መኖራቸውም ጭምር ተረጋግጧል፡፡ በጉዳዩ ላይ ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ብርሃኑ ፀጋዬም ዛሬ ከሰአት በኋላ ጋዜጣዊ መግለጫ እነደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ: አዲስ ማለዳ
@YeneTube @FikerAssefa

#ሰበር_ዜና #ባህር_ዳር
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መደረጉን የጠቅላይ ሚንስትር ፕሬስ ሴክሬተሪ ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ፡፡ በክልሉ ዛሬ በተደራጀ ሁኔታ በመንግስት መዋቅር ላይ ጥቃት ለመሰንዘር መሞከሩን አቶ ንጉሱ ገልፀዋል፡፡
በክልሉ መፈንቅለ መንግስት በማካሄድ የመሪ ድርጅቱ አዴፓ እና የአማራ ክልል ህዝብ ያገኘውን ነፃነትና ሰላም ለመንጠቅ እንዲሁም በህዝቡና በመንግስት ላይ ጥቃት ለመፈፀም የተደራጀ እንቅስቃሴ መደረጉንም ነው አቶ ንጉሱ የገለፁት፡፡
የተደረገውን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የፌደራል መንግስት የፀጥታ መዋቅር ክልሉን በተለይም ባህርዳር ከተማና አካባቢውን በቁጥጥር ስር አውሎ በተግባሩ የተሳተፉት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ትእዛዝ መሰጠቱም ተገልጿል፡፡ ህብረተሰቡም አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ ጥሪም ቀርቧል፡፡
Via #etv
@Yenetube @FikerAssefa

#ሰበር_ዜና
ምርጫ ቦርድ የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውስኔ መስጫ ቀንን ይፋ አደረገ።
ቦርዱ ዛሬ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውስኔ መስጫ ቀን ህዳር 3 ቀን 2012 ዓም እንዲሆን ተወስኗል።
ቦርዱ ለዚህ ስራም ከነሀሴ 30 ቀን 2011 ዓም አንስቶ 8ሺህ 460 ምርጫ አስፈጻሚዎችን እንዲሁም 1 ሺህ 692 የህዝበ ውሳኔ ደምጽ መስጫ ጣቢያዎችን አደራጃለሁ ብሏል።
ለህዝበ ውሳኔው ስራ ማስኬጃ 75 ሚሊዮን 615 ሺህ ብር የሚያስፈልግ ሲሆን ወጪውን የደቡብ ክልል ምክር ቤት ይሸፍናል ተብሏል።
Via:- EthioFM

#ሰበር _ዜና_ሲአን
“በሀዋሳ ከተማና በሲዳማ ዞን ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚወጣ ሌላ የህግ ማዕቀፍ ተቀባይነት አይኖረውም” አለ የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ ደስታ ሌደሞ፡፡
የዞኑ አስተዳደሪ ይህንን ያሉት⬆️
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ነው፡፡ በመግለጫቸውም በትላንትናው ዕለት ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝብ ህዝበ ውሳኔ የሚካሄድበት ቀን በማሳወቁ መላውን የሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክትም አስተላልፈዋል፡፡
ሀዋሳ ከተማና የሲዳማ ህዝብ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ነው ያሉት አቶ ደስታ ሌደሞ በትላንትው ዕለት ምርጫ ቦርድ እንደ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጠው በሀዋሳ ከተማና በሲዳማ ዞን ውስጥ ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ሌላ የህግ ማዕቀፍ ይዘጋጃል ለተባለው ከህግ-መንግስቱ ውጪ የሆነ ሌላ የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት ተቀባይነት አይኖረውም ብለዋል፡፡
አቶ ደስታ አክለውም ከሲዳማ ህዝብ ክልል ጥያቄ ጋር ተያይዞ ሌላ የውይይት መድረክ ይኖራል ተብሎ ለተነሳላቸው ጥያቄ እኛ አሁን እንደ ዞን አስተዳደር ከህዝበ ውሳኔ /ሪፍረንደም/ ዙሪያ ውጪ ሌላ ከክልል ጉዳይ ጋር ተያይዞ የውይይት መድረክ ለማዘጋጀት ሀሳብም ዕቅድም የለንም ብለዋል፡፡
በመጨረሻም ቦርዱ ባወጣው ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ዕድሚው ለመራጭነት የደረሰ ህብረተሰብ ክፍል ከወዲሁ እራሱን እንዲያዘጋጅም ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡
Via:-SMN

የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል ተብሏል።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የ2012 የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ወይም ማለፊያ ነጥብ ነገ ረፋድ ላይ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
Via:- Ethio FM
@YeneTube @Fikerassefa

#ሰበር_ዜና የዎላይታ ሕዝብ በክልል ጥያቄው ላይ ተሰብስቦ እንዳይመክር ደኢህዴን አገደ!
ንቅናቄያችን የዎላይታ ሕዝብ የክልል ጥያቄ የደረሰበትን ደረጃ እና ተያያዥ ወቅታዊ ሁኔታዎችን አስመልክቶ ውይይት ለማድረግ እሁድ ጥቅምት 16 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በዎላይታ ጉታራ አዳራሽ ሕዝባዊ የምክክር መድረክ ከዎህዴግ በጋራ መድረክ ማዘጋጀታችን ይታወሳል::
በዚሁ መሠረት የጉታራ አዳራሽ ነጻ መሆኑን ካረጋገጥን በኋላ ለዞኑ አስተዳደር በቁጥር ዎብን/057/2019 ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ከመጠየቃችን በተጨማሪ ከዞኑ ጋር ውይይት ያደረግን ሲሆን አዳራሹ እንደሚፈቀድ እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመነጋገር ፈቃድ እንደሚሰጥ ተግባብተን ነበር የተለያየነው::
የዞኑ ጽ/ቤት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን ውይይት መድረኩን ማካሄድ እንደማንችል በስልክ ተገልጾልናል:: የሚመለከታቸው አካላት ማለት የደኢህዴን ጽ/ቤት ኃላፊ እና አስተዳዳሪው እንደሆነ መረጃው ደርሶናል::
ደኢህዴን ዛሬ የዎላይታ ሕዝብ በክልል ጥያቄው ዙሪያ ተሰብስቦ እንዳይመክር እገዳ ጥሏል:: የዎላይታ ሕዝብ ሕገ-መንግስታዊ መብት ለማስከበር የሚደረገው ሰላማዊ ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል::
የዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ (ዎብን)
ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም
ዎላይታ ሶዶ

#ሰበር_ዜና የምግብ መመረዝ ሳይከሰት አልቀረም!!
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን በሚገኘው የኢናንጎ ከተማ ባለ መሰናዶ ትምህርት ቤት የሚማሩ ተማሪዎች ሳይመረዙ እንዳልቀረ የህክምና ባለሙያዎች አስታወቁ። የጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ደሳለኝ አበበ የመሰናዶው ትምህርት ቤት 23 ተማሪዎች ለህክምና ወደ ሆስፒታሉ መግባታቸውን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።
ተማሪዎቹ ወደ ጊምቢ አጠቃላይ ሆስፒታል የመጡት ከጠዋቱ አራት ሰዓት ገደማ እንደነበር የተናገሩት ሜዲካል ዳይሬክተሩ በተደረገላቸው “የመጀመሪያ ደረጃ ምርመራ የመመረዝ ምልክት አይተናል” ብለዋል። ህክምናቸውን እየተከታተሉ ከሚገኙት ተማሪዎች ውስጥ ስድስቱ በጠና መታመማቸውንም ገልጸዋል።
ተማሪዎቹን ለመመረዝ አጋልጧል የተባለ ዱቄት መሰል ንጥረ ነገር በመማሪያ ክፍላቸው ውስጥ እንደተገኘ መስማታቸውን ዶ/ር ደሳለኝ አስረድተዋል። የጊምቢ ሆስፒታል በተማሪዎቹ ላይ መመረዝ አስከትሏል ስለተባለው ንጥረ ነገር ተጨማሪ ምርመራ እንዲካሄድ ናሙናዎችን ወደ ኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በነገው ዕለት እንደሚልክም ጠቁመዋል።
Via:- DW
@Yenetube @Fikerassefa

98 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን ካዛኪስታን ውስጥ ተከሰከሰ ንብረትነቱ የቤክ ኤይር አየር መንገድ የሆነው ፎከር 100 የተሰኘው አውሮፕላን ካዛኪስታን አልማቲ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ተከስክሶ እስካሁን በትንሹ 14 ሰዎች ሞተዋል።
ባለሁለት ወለለል ህንጻ ላይ በተከሰከሰው አውሮፕላን ውስጥ ከነበሩት ውስጥ 93 መንገደኞች እና አምስት የበረራ ሰራተኞች መሆናቸውም ታውቋል።
የአውሮፕላን ማረፊያው ባለስልጣናት እንዳሉት አውሮፕላኑ ከአልማቲ ወደ ኑር ሱልጣን ከተማ ለመጓዝ በረራ እንደጀመረ በጥቂት ደቂቃዎች ልዩነት ነው የተከሰከሰው።
ህጻናትን ጨምሮ ጉዳት የደረሰባቸው ከ60 የማያንሱ ሰዎች ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።
የአውሮፕላን አደጋው ምክንያት እስካሁን አልታወቀም።
Via:- BBC
@yenetube @Fikerassefa

#ሰበር_ዜና : -
የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፌ መሐመድ መፈንቅለህ ርዕሰ መስተዳደር ተሞከረባቸው ስለ ተባለው ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ነው።
Via:- ሸምሱ ቢረዳ
@Yenetube @Fikerassefa
የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፌ መሐመድ መፈንቅለህ ርዕሰ መስተዳደር ተሞከረባቸው ስለ ተባለው ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ነው።
Via:- ሸምሱ ቢረዳ
@Yenetube @Fikerassefa
#ሰበር_ዜና
የመከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ከሕወሓት ጁንታ ነፃ ወጣች።
በአሁን ሰዓት ወደ መቐለ እያመራ መሆኑ ታውቋል።
Via:- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ
@Yenetube @Fikerassefa
የመከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ከሕወሓት ጁንታ ነፃ ወጣች።
በአሁን ሰዓት ወደ መቐለ እያመራ መሆኑ ታውቋል።
Via:- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ
@Yenetube @Fikerassefa
#ሰበር ዜና
መከላከያ ሠራዊት መቀሌን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ!
የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ መከላከያ ሠራዊት መቀሌን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አረጋገጡ።
የመከላከያ ሠራዊት ባካሄደው ዘመቻ ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞቻችንና ቅርሶቻችን ሳይጎዱ መቀሌ ለመግባት መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ገፃቸው ገልፀዋል።

ዛሬም የኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ እንዲሁም ማንደፍራ በሮኬት ተመተዋል - ኤርትሪያ ፕረስ
ከምሽቱ አራት ሰዓት አከባቢ ላይ አስመራ በሮኬት መመቷቷን ከኤርትሪያ ፕረስ የፌስቡክ ገፅ ተመልክተናል።

የተወካዮች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ
የአብን ፓርቲ አባልና ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ ሃምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም በፌደራል ፖሊስ አማካይነት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሚያመላክቱ መረጃዎች በማህበራዊ ትስስር ገፆች በስፋት እየተዘዋወሩ ይገኛሉ።
የፓርቲው አባል እና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ክርስቲያን ታደለ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ያስተላለፏቸው መልዕክቶች ለእስራቸው ምክንያት ሳይሆን እንዳልቀረ ተገምቷል።
አባሉ ምንም እንኳን ያለ መከሰስ መብት ቢኖራቸውም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አማካይነት በቁጥጥር ስር ሳይውሉ እንዳልቀረ ተጠቁሟል።
ያም ሆኖ ግን አቶ ክርስቲያን ታደለ ታስረዋል መባሉን ተከትሎ ከፓርቲያቸው አብን ሆነ እስሩን ፈፅሟል ከተባለው የመንግስት አካል በኩል የተሰጠ ምላሽ እና ማብራሪያ በይፋ አልወጣም።
Via ዳጉ_ጆርናል

👍3
#ሰበር #BreakingNews
'ዝክረ አድዋ' ዝግጅት እንዳይካሄድ ተከለከለ
እሁድ የካቲት 24 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ)ወደዛሬ የተዘዋወረው ዓመታዊው 'ዝክረ አድዋ' ዝግጅት እስካሁን ባልታወቀ ምክንያት እንዳይካሄድ ተከለከለ።
ሀሙስ የካቲት 21 ቀን 2016 በብሔራዊ ቴያትር ሊካሄድ የነበረው የዝክረ አድዋ ዝግጅት ወደ ዛሬ የካቲት 24 ቀን 2016 ተዘዋውሮ የነበረ ቢሆንም በዛሬው ዕለት እንዳይካሄድ ተከልክሏል።
ዝግጅቱ በቅድሚያ ከታሰበበት ብሔራዊ ቴያትር ወደ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ተቀይሮ የነበረ ሲሆን አዲስ ማለዳ በስፍራው ተገኝታ ነበር።
አዲስ ማለዳ እንደተመለከተችው የጸጥታ አካላት በቦታው በመገኘት ዝግጅቱን ለመታደም የተሰበሰቡ ሰዎችን በትነዋል።
በዚህም በዕለቱ ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች እና ታዳምያን እንዲመለሱ እየተደረጉ ይገኛል።
እንዲሁም በስፍራው ተዘጋጅተው የነበሩ ባንዲራዎች እንዲወርዱ መደረጉንም አዲስ ማለዳ ተረድታለች።
ሆኖም ግን ዝግጅቱ እንዳይደረግ የተከለከለው "በምን ምክንያት እንደሆነ" ይህ ዘገባ እስከሚወጣ ድረስ የተገለፀ ነገር የለም።
በአብርሃም ግዛው መዝናኛና የሚዲያ ስራዎች ድርጅት ባዘጋጀው መድረክ የጥበብ ሰዎች፣ የሃይማኖት አስተማሪዎች፣ ምሁራን እና ሌሎችም የተጋበዙበትና ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡቡት መድረክ እንደሚሆን ተጠብቆ ነበር።

👍92😭54😁13👎12👀10❤9
#ሰበር❗ #መረጃ
"የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ፍሰሃ ተሰደዱ"
"ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ለደህንነታችን የሰላም ዋስትና እንዲሰጡን እንጠይቃለን" ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ
👉በጥቂት ግዜ ውስጥ ከፍታኛ ሀብት ማፍራት የቻለው የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮ CEO ለ #ፋኖ ሀይል ድጋፍ ታደርጋላችሁ፣ ህገወጥ የመሳሪያ ዝውውር እንዲሁም በህገወጥ የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ በማስመሰል እና የሀይማኖትና የቤሄር ግጭት ለመፍጠር መንቀሳቀስ የሚሉ ክሶች ቀርቦባቸው ከሀገር መሰደዳቸውን አሳውቀዋል።
ዶክተር ፍሰሃ ዛሬ በአሜሪካ ሆነው መግለጫ ሰጥተዋል❗👇
"ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ እየደረሰበት ያለበትን ግፍ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ያውቃሉ ብየ አላምንም" ያሉት ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ በሰላም ሰርተን ለሀገርም ተስፋ እንድንሆን እንዲያግዙን እንጠይቃለን ብለዋል።
የፐርፐዝብላክን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ከአሜሪካ መግለጫ የሰጡት የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ፤ የቀረበብን ክስ ከእውነት የራቀ መሆኑን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) አውቀው በሰላም እንድንሰራና ለሚሆነው ነገር ምላሽ እንዲሰጡን ሲሉ ዶ/ር ፍሰሃ ጠይቀዋል።
ለሀገር የምናስገኘውን ኢኮኖሚያዊ እድገት በመረዳት ትክክለኛውንና ተገቢውን ምላሽ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ለፐርፐዝብላክ ምላሽ እንደሚሰጡ ተስፋ እንደሚያደርጉም ዶ/ር ፍሰሃ ተናግረዋል
Via:- አዩ ዘሀበሻ

👍46😭16😁14❤4👏2👀2👎1