YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ዛሬ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በጽ/ቤታቸው ከሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ከተውጣጡ አካላት ጋር #ውይይት እንደሚያደርጉ ተሰማ።

ዩንቨርሲቲዎቹ የሚገኙባቸው አካባቢዎች የዞን አስተዳዳሪዎች፣ የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎችና የአገር ሽማግሌዎች በውይይቱ ከሚሳተፉት መካከል መሆናቸውን ሰምተናል።

የዩንቨርሲቲዎቹ ፕሬዚደንቶችና ምክትል ፕሬዚደንቶች፣ የኮሌጅ ሃላፊዎች፣ የተማሪዎች ጉዳይ ሀላፊዎችና የተማሪዎች ህብረት አባላትም በውይይቱ የሚካፈሉ #መሆናቸውን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በትምህርት ሚኒስቴር አስተባባሪነት ይካሄዳል በተባለው ውይይት ተማሪዎች ትምህርታቸውን በሰላም መከታተል በሚችሉበት መንገድ ላይ ይመከራል ተብሎ ይጠበቃል።
ምንጭ ፦ShegerFM 102.1
@yenetube @mycase27