#ለወገኖቻችን እንድረስላቸው ጊዜ የለንም❗️ሚዛን_ተፈሪ ላይ በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ብቻ ትምህርታቸውን መከታተል ያልቻሉ ወንድምና እህቶች እንዳሉ አስበው ያውቃሉ❓❓
#አንድ ደብተር እና አንድ እስክርቢቶ ለወገኖቻችን እንስጥ።
📌ሰውን ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው። ለመርዳት ከፈለጉ በዚህ ቁጥር
ደውሉልኝ
➡️+251988463526⬅️
@YeneTube @Fikerassefa

#ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጀርመን #ፍራንክፈርት ከተማ በአውሮፓ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ አባላት ጋር #ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ውይይት ያደርጋሉ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ዛሬ #ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያደርጉት ጉብኝትና ውይይት “#አንድ_ሆነን_እንነሳ_ነገን_እንገንባ” በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄድ ሲሆን በውይይቱ ከ20 እስከ 25 ሺህ የሚሆኑ ተሳታፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ጉብኝቱ ሁሉም #ኢትዮጵያውያን አንድነታቸውን በፍቅር እንዲገነቡ የሚያስችል በመሆኑ ፋይዳው የጎላ እንደሆነ ገልጸዋል።
በአጠቃላይ #የሚደረገው ጉብኝትና ውይይት ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲና በውጭ ግንኙነት ላይ የሚሰራው ስራ አካል እንደሆነ ተገልጿል።
ቃል አቀባዩ ይህ ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ቤተሰብ በሚያገናኘው የፍራንክፈርት ውይይት ስኬታማ እንዲሆን በአገር ውስጥም ከአገር ውጪም አስፈላጊው #ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ጠቁመዋል።
ምንጭ ፦ ኢዜአ
@yenetube @mycase27

#ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ ነገ ወደ ፈረንሳይ #ያቀናሉ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአውሮፓ የሚያደርጉትን ይፋዊ የስራ ጉበኝት ነገ #ይጀምራሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን በፈረንሳይ የሚጀምሩ ሲሆን፥ በነገው እለትም ወደ #ፈረንሳይ እንደሚያቀኑ ተነግሯል።
በፈረንሳይ በሚኖራቸው ቆይታም ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት #ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፓሪስ ተገናኝተው እንደሚወያዩ ይጠበቃል።
በመቀጠልም ወደ #ጀርመን የሚያቀኑ ሲሆን፥ በዚያም ከመራሂተ መንግስት #አንጌላ ሜርክል ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚወያዩ ይሆናል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በጀርመን ቆይታቸውም ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ከሚውጣጡ 25 ሺህ ኢትዮጵያውያን ጋር በፍራንክፈርት ይወያያሉ።
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ጉብኝት “#አንድ_ሆነን_እንነሳ_ነገን_በጋራ_እንገንባ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ መሆኑም ተነግሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝቱን የሚያደርጉት #በሀገራቱ መሪዎች በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት ነው።
ምንጭ ፦ኤፍ.ቢ.ሲ

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ።
ማዕከላዊ ኮሚቴው ከመጋቢት 30 ቀን እስከ ሚያዚያ 3 ቀን 2011 ዓ.ም ለአራት ተከታታይ ቀናት በመቐለ ከተማ ሲያካሂድ የቆየውን መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቋል።
በአራት ቀን ቆይታውም የ6 ወር የስራ አፈጻጸሙን የገመገመ ሲሆን፥ በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በመወያየት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
የክልሉን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና የመልካም አስተዳዳር ጉዳዮች በጥልቀት የተመለከተው ማዕካላዊ ኮሚቴው፥ በተሃድሶው ወቅት የተገመገሙ እና የተቀመጡ አቅጣጫዎች አፈፃፀምን ገምግሟል።
ከሀገራዊና ወቅታዊ ሁኔታዎች ጋር በማዛመድም በሃገሪቱ እያታዩ ያሉ ችግሮችን ከአጠቃላይ የሃገሪቱ ሁኔታ ብሎም ለክልሉ ያለውን ትርጉም በመገምገም የመፍትሄ አቅጫዎችን አስቀምጧል።
በአሁኑ ሰዓት ሃገሪቱ ወደ አደጋ እየገባች መሆኑና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድርሷን በመግለጽ፥ ኢህአዴግ በቅርቡ በጥልቅ የመታደስ እንቅስሴ በሚፈለገው ደረጃ ላይ ሳይደርስ መቅረቱን ተከትሎ የሰላምና መረጋጋረት ችግሩ እየተባባሰ መምጣቱን አንስቷል።
ግንባሩ በ2010 ያስቀመጣቸው በጥልቀት መታደስ እንቅስቃሴዎች በጥብቅ ዲሲፒሊንና ተጣያቂነት እንዲተገበሩ ያለመደረጉ መሆኑንም ገልጿል።
ለዚሁ መፍትሄም ኢህአዴግ ህገመንገስቱና የፌደራል ስርዓቱ ሳይሸራረፍ ተግባራዊ በማድረግ የሀገሪቱን ህልውና ማረጋገጥ እንዳለበት ነው ያስታወቀው።
በቅረቡ በሃገሪቱ #አንድ_ፓርቲ_ለመመስረት_የቀረበውን ሃሳብ በተመለከተ ውህደቱ ከመፈጸሙ በፊት ሊያዋህዱ የሚችሉ ተግባራት መከናወን እንዳለባቸው እምነት እንዳለው የገለጸው ማዕከላዊ ኮሚቴው፥ ሁሉም እህት ድርጅቶችና መላው አባላቱ ሰፊ ዴሞክራሲዊ ውይይት ማካሄድ እንዳለባቸውም አስቀምጧል።
በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያጋጠመ ባለው ሞት፣ መፈናቀልና እንግልት የተሰማውን ሃዘን በመግለጽ በቀጣይ በህዝብ ላይ ተመሳሳይ ተግባር እንዳይፈፀም የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከመቸውም በላይ በፅናት ይታገላል ብሏል።
የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሃይሎች ለህገ መንግስቱና ፌደራል ስርዓቱ ጽኑ እምነት በመያዝ እንዲታገሉለት ጥሪ አቅርቧል።
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካካል የተጀመረው መልካም ግንኙነት በመገምገምም በትግራይ እና ኤርትራ ህዝቦች መካከል የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ እንዲጎለብት፣ ግንኙነቱ ቀጣይ፣ ዘላቂና አስተማማኝ እንዲሆን ማዕከላዊ ኮሚቴው ያለውን ዝግጁነት አረጋግጧል።
ምንጭ:- FBC
@YeneTube @FikerAssefa

ኢትዮጵያ-ኤርትራ መንገዱ ተዘግቷል ተጨማሪ ማብራሪያ ከDW ⬇️
ኢትዮጵያና ኤርትራን በሑመራና ኦምሓጀር በኩል የሚያገናኘዉ የመኪና መንገድ ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ መዘጋቱን የሑመራ ከተማ ነዋሪዎችና የአካባቢዉ ባለሥልጣናት አስታወቁ። በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ሰበብ #ለ20 ዓመታት ያክል ተዘግቶ የነበረዉ መንገድ የተከፈተዉ ሁለቱ ሐገራት ዓምና ባደረጉት ስምምነት መሠረት ባለፈዉ ታሕሳስ ነበር። መንገዱ ከተከፈተ ወዲሕ የሁለቱ ሐገራት ዜጎች ግንኙነት እና አነስተኛ የንግድ ልዉዉጥ እየተጠናከረ ነበር። የሴቲት ሁመራ ወረዳ የመንግስት ቃል አቀባይ #ወይዘሮ_አወጣሽ_ፀጋይ_እንዳሉት መንገዱ ዛሬ ጠዋት የተዘጋዉ በኤርትራ ድንበር በኩል ነዉ። እዚያዉ ሁመራ የሚኖሩት ነጋዴ ተስፋይ ብርሐን እንደሚሉት ግን መንገዱ #አንድ_ቀን እንደሚዘጋ ቀድም ብሎ ቢታወቅም ዛሬ ይዘጋል የሚል #ግምት ግን አልነበራቸዉም።
የመቀሌዉ ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለ ስላሴ እንደዘገበዉ የኤርትራም ሆነ የኢትዮጵያ መንግስት ሥለመንገዱ መዘጋትም ሆነ ሥለተዘጋበት ምክንያት እስከ ዛሬ ቀትር ድረስ በይፋ ያሉት ነገር የለም።
ባለፈዉ መስከረም ተከፍተዉ የነበሩት የዛላምበሳ-ሠርሓ፣ራማ ዓዲ ኳላ የመኪና መንገዶች አሠራርን «ሕጋዊ ለማድረግ» በሚል ሰበብ እንደተዘጉ ነዉ።
ኢትዮጵያና ኤርትራ የሠላም ስምምነት ካደረጉ ወዲሕ ከተከፈቱ መንገዶች እስካሁን ያልተዘጋዉ በኢትዮጵያ አፋር መስተዳድር ቡሬ በኩል ከኤርትራዉ አሰብ ጋር የሚያገናኛዉ መንገድ ብቻ ነዉ።

ጋዜጠኞች እና የሰባዊ መብት ተሟጋቾች እንዲሁም የሚዲያ አካላት ከህብረተሰቡ መካከል መነቀል ከጀመሩ #አንድ ወር ከ7 ቀን ሆኗቸዋል።
የሚቀጥሉት መልዕክቶቼ ደግሞ የታሰሩት ማስታወስ ይሆናል።
@YeneTube @FikerAssefa
የሚቀጥሉት መልዕክቶቼ ደግሞ የታሰሩት ማስታወስ ይሆናል።
@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
በአዲስ አበባ አንበሳ የከተማ አውቶብስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ጀርባ ባለ ወንዝ መውደቁ ተሰማ። አደጋው 12:30 ግድም እንደደረሰ ሰምተናል። አደጋው ያጋጠመው አንበሳ የከተማ አውቶብስ ከየትኛው አቅጣጫ እንደመጣም ለጊዜው አልታወቀም ተብሏል።እስካሁንም ምን ያህል ሰው ህይወት እንዳለፈ አልታወቀም ተብሏል።ይህንኑ አደጋ በተመለከተም 12 አምቡላንስ መመደቡን ሰምተናል። የሰው ህይወትም ለማትረፍ ክሬን እና…
#አንድ_ወንድ እና #አንድ_ሴት አርፈዋል፤ በርካታ ተሳፋሪዎች ጉዳት ላይ ናቸው።
የአንበሳ ከተማ አውቶብስ አገልገሎት ላይ የነበረ ፤ #ከፈረንሣይ_ለጋሲዮን_የተነሳችው 55 ቁጥር ተሳፋሪዎችን እንደያዘ እስጢፋኖስ ድልድይ ሥር ወድቋል፡፡
የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ ሠራተኞች - በክሬይን በመታገዝ የተገለበጠውን አውቶብስ ለማንሳት እየጣሩ ነው፡፡ ከተገለበጠው አውቶብስ ስር ሰዎች ይኖራሉ ተብሎ ተጠርጥሯል፡፡
ፖሊስ ‹‹ሾፌሩ ከአደጋው ተርፏል፤ የአደጋ መንስኤን በማጣራት ላይ ነኝ ››- ብሏል፡፡
ከመስቀል አደባባይ ወደ 4 ኪሎ የሚወስደው መንገድ ለጊዜው #ተዘግቷል።
Via :- ጌጡ ተመስገን

💥ሽልማት 💥
ዛሬ ማታ ሶስት ሰዐት ላይ እንደተለመደው ውድድር አዘጋጅተናል የዛሬን ውድድር ለመጠቆም ያክል ውድድሩ የሚሆነው ⬇️
#የኛን_የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ማድረግ ይሆናል አሸናፊውን የምንለየው ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን የሚገልፅ Screenshot ማሳየት የውድድሩ አሸናፊ የሚያደርግ ሲሆን የሞባይል ካርድ ሽልማት ያስገኛል።
#ልብ_ይበሉ #አንድ ሰው ብቻ አይደለም የምንሸልመው #ከ40 በላይ ተወዳዳሪዎች የምንሸልም መሆኑን እየገለፀን።
ይህንን ውድድር እየተወዳደሩ የኔቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ከጎናችን መሆናቹን አሳዩን።

የ#COVID19 ብሄራዊ የሚንስትሮች ኮሚቴ በዛ ያለ ህዝብ የሚገኝባቸው ስብሰባዎች እንዳይደረጉ ቢከለክልም፣ ገዥው ፓርቲ ከአማራ ክልል ቀበሌዎች ለለተውጣጡ፣ በ10 ሺህዎች ለሚቆጠሩ አባላቶቹ ስልጠና በመስጠት በላይ ይገኛል።
#አንድ ሊባል ይገባል!
@Yenetube @Fikerassefa
#አንድ ሊባል ይገባል!
@Yenetube @Fikerassefa