YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ለወገኖቻችን እንድረስላቸው ጊዜ የለንም❗️ሚዛን_ተፈሪ ላይ በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ብቻ ትምህርታቸውን መከታተል ያልቻሉ ወንድምና እህቶች እንዳሉ አስበው ያውቃሉ

#አንድ ደብተር እና አንድ እስክርቢቶ ለወገኖቻችን እንስጥ።

📌ሰውን ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው። ለመርዳት ከፈለጉ በዚህ ቁጥር
ደውሉልኝ

➡️+251988463526⬅️
@YeneTube @Fikerassefa