YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
💥ሽልማት 💥

ዛሬ ማታ ሶስት ሰዐት ላይ እንደተለመደው ውድድር አዘጋጅተናል የዛሬን ውድድር ለመጠቆም ያክል ውድድሩ የሚሆነው ⬇️

#የኛን_የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ማድረግ ይሆናል አሸናፊውን የምንለየው ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን የሚገልፅ Screenshot ማሳየት የውድድሩ አሸናፊ የሚያደርግ ሲሆን የሞባይል ካርድ ሽልማት ያስገኛል።

#ልብ_ይበሉ #አንድ ሰው ብቻ አይደለም የምንሸልመው #ከ40 በላይ ተወዳዳሪዎች የምንሸልም መሆኑን እየገለፀን።

ይህንን ውድድር እየተወዳደሩ የኔቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ከጎናችን መሆናቹን አሳዩን።
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር #ከ40 ሺ መብለጡ ተነገረ።

ከሞቱት ውስጥ ግማሽ ያህሉ የሚገኙት በኒውዬርክ መሆኑ ተገልጿል።

በሀገሪቱ አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ764 ሺ ከፍ ማለቱ ሲነገር በተለያየ ግዛቶች የሚኖሩ ዜጎች የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር የወጣውን ከቤት ቆዩ የሚለውን ትዕዛዝ በመቃወም ድምፅ ማስማት መጀመራቸውን አልጀዚራ ዘግቧል።

በሌላ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለኢራን የተለያዩ ድጋፎችን ለማድረግ ሀገራቸው ፍቃደኛ መሆኗን አስታውቀዋል።
@Yenetube @Fikerassefa