ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
✍🔽✍▶️✍ *⃣ #ሮሜ 8፥34 እና #የመናፍቃኑ እርስ በእርስ አለመግባባት፦ ‹‹ #የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ #በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ #የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው›› (ሮሜ 8፡34)፡፡ ⚜ #በልማድ ለያዙት #የተሳሳተ ትምህርት አልመች ያለውና #በምንፍቅና #ጎዳና ላይ ሆነው #የአዳኛችንን #የኢየሱስ ክርስቶስ #የማዳን ግብር የሆነው #የምልጃ ሥራውን ሽምጥጥ አድርገው…
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
#ቀደም ሲል ከቀረበው "ምንባቡ #ይማልዳል ሳይሆን #ይፈርዳል ነው ማለት የነበረበት" በሚል ከተቀመጠው "ከመጋቤ ዐዲስ ሮዳስ ታደሰ" #ሐሳብ የተለየ #ሐሳብ ያላቸው "መምህር ደምሰው ዘውዴ" ደግሞ #ይማልዳል የሚለውን ይቀበሉና እንዲህ ይላሉ..
〽️ 2፦ ‹‹[መናፍቃን] ለማታለል ሲሉ #በግእዝ #ይማልዳል ብለው ጽፈውታል፤ ቃሉ #ግእዝ ነው #ግእዝና #ፍቺውን የማያውቅ #ሊታለል ይችላል፡፡ እነርሱ ግን ግእዝን ይቃወማሉ፤ #ለማወናበጃ ግን #ሊጠቀሙበት ይሞክራሉ፡፡ #ቅዱስ ዳዊት ግን የቃልህ ፍቺ ያበራል… እንዳለ #ፍቺው ይመሰክርባቸዋል፡፡ ምክንያቱም
/ #ይማልዳል/ የሚለው #የግእዝ #ቃል ሲሆን #ፍቺው / #ይፈርዳል/ ነው፡፡ አማላጅ ቢሆን ኖሮ ቅዱስ ጳውሎስ በግልጽ ዐማርኛ ‹ #ያማልዳል› ብሎ በጻፈ ነበር፡፡… እስኪ ፍረዱኝ››
📖/፤ (ደምሰው ዘውዴ (መምህር)፣ " ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ" (2001) ገጽ 30)፡፡
▶️ ጸሀፊው መጽሐፍ ቅዱስ በዐማርኛ የተጻፈ መስሏቸው ይሆን? ወይስ ምናልባት #አብርሃም ኢትዮጵያዊ ነው፣ #መልከ #ጼዴቅ ኢትዮጵያዊ ነው፣ #ማርያም ኢትዮጵያዊት ናት፣… እንደሚባለው #ሐዋርያው ቅዱስ #ጳውሎስም ኢትዮጵያዊ ነው እያለ ይሆን? እነርሱ እንደ መሰላቸው መጽሐፍ ቅዱስ #በዐማርኛ #ቋንቋ የተጻፈ አይደለም፡፡ ይህን ማንም የሚያውቀው እውነት ነው። #ብሉይ ኪዳን #በዕብራይስጥ #ዐዲስ ኪዳን ደግሞ #በግሪክ ቋንቋ የተጻፉ ሲሆን መላው #ዓለም (ኢትዮጵያን ጨምሮ) ከእነዚህ #ቋንቋዎች ነው ወደ #የሀገራቸው #ቋንቋ የተረጐሙት፡፡ #የእኛ ሀገር ሰዎች (በተለይ ቤተ ክርስቲያናችን) ግን መጽሐፉን ወደ #ዐማርኛ ሲተረጉሙት #የግሪኩ የማይለውን #በማስፈር #እንግዳ ትምህርት ለማስተማር #ምክንያት ሆኑ እንጂ፡፡ ግሪኩስ የሚለው "ኢየሱስ ይማልዳል" ነው። ይህን ለማረጋገጥ ከፈለጉ #በ2000 ዓ.ም #የታተመውን 80 አሀዱ #በሮሜ 8፥34 የግርጌ ማስታወሻ ላይ "ግሪኩ <የሚማልደው> ይላል" የሚለውን ፎቶው ላይ ይመልከቱ።
ሌላው የኚህ ጸሀፊ አስጋራሚ ነገር ከላይ ከቀበረው የተለየ ሐሳብ ካላቸው "ከመጋቤ ዐዲስ ሮዳስ ታደሰ" ጋር #አለመስማማታቸው ነው፡፡ ቀደም ሲል ያየነው " #የሚማልደው ሳይሆን #የሚፈርደው ነው መሆን ያለበት #የሚማልደው የሚለው የተቀየረ ነው። #መናፍቃን የጨመሩት ነው ሲል" ከዚህ የተለየ ሀሳብ ያላቸው "መምህር ደምሰው ዘውዴ" ደግሞ " #የሚማልደው ነው መሆን ያለበት ምክንያቱም #የግእዝ ቃል ነውና፡፡ በግእዙ #የሚማልደው ማለት #የሚፈርደው ማለት ነው" በማለት ሀሳባቸውን ያስቀምጣሉ፡፡
▶️ በክፍል 2(የኢየሱስ አማላጅነት) ላይ #የምልጃ ትርጉም መቅረቡ ይታወሳል። በዛ #ትርጉም መሰረት #ይማልዳል የሚለው ቃል #ይፈርዳል ተብሎ ሊተረጎም የሚችልበት ምንም ዓይነት አግባብ እንደ ሌለ መመልከት ይቻላል። በመሆኑም ጸሀፊው የሌለ #ትርጉም በመስጠት ሰውን #ለማሳሳት እየሞከሩ ነው ከማለት ያለፈ ሊባል የሚችል ምንም ነገር የለም።
ይቀጥላል...(ሮሜ 8፥34)
@gedlatnadersanat @teeod

✍✍ ⚜ ዕብራውያን 5፤ 7-10 << እርሱም #በስጋው #ወራት #ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ #ጩኸትና #ከእንባ ጋር ጸሎትንና #ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤ ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤ ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሔር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህናት ተብሎ ስለ ተጠራ፥ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።>> አንዳንዶች…
✍✍
⚜ ዕብራውያን 7፤ 20-28
<< እነርሱም ያለ #መሐላ #ካህናት ሆነዋልና፤ #እርሱ ግን። ጌታ። አንተ #እንደ #መልከ ጼዴቅ ሹመት #ለዘላለም #ካህን ነህ ብሎ #ማለ #አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት #ከመሐላ ጋር #ካህን ሆኖአልና ያለ #መሐላ #ካህን እንዳልሆነ መጠን፥ እንዲሁ #ኢየሱስ #ለሚሻል #ኪዳን #ዋስ ሆኖአል። #እነርሱም እንዳይኖሩ #ሞት ስለ ከለከላቸው #ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ #እርሱ ግን #ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ #የማይለወጥ #ክህነት አለው፤ #ስለ እነርሱም #ሊያማልድ #ዘወትር #በሕይወት #ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ #በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ #ሊያድናቸው ይችላል። #ቅዱስና ያለ #ተንኮል ነውርም #የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ #ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ #ሊቀ #ካህናት ይገባልና፤ #እርሱም እንደነዚያ #ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ #ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ #ኃጢአት #ዕለት #ዕለት #መሥዋዕትን ሊያቀርብ #አያስፈልገውም፤ ራሱን #ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ #ፈጽሞ #አድርጎአልና። ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች #ሊቀ #ካህናት #አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣ #የመሐላው #ቃል ግን ለዘላለም #ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል።>>
<<ለሚሻል ኪዳን ዋስ>> የሆነው #ክርስቶስ እስከሚመጣ ድረስ #ሞት #በአገልግሎታቸው እንዳይቀጥሉ #የከለከላቸው 83 #ሊቃነ #ካህናት ተሹመው ነበር። በቀደመው ኪዳን ውስጥ የነበሩ #ሰዎች አገልግሎት ፈልገው <<አንድ ሰው ተቸግሮ #ካህን ፍለጋ ምናልባት ይሄዳል። ሲድርስ ግን < #ኸረ ሞቶአል! እሌላ ዘንድ መሀድ ያስፈልግሀል> ይባልና ሰውዬው #ዐዝኖ ይሄዳል። #በኢየሱስ ግን እንደዚ የለም፤ #በፈለግህበት ጊዜ ፣ #ባለህበት ቦታ #እርሱ በዚያ አለ>>።
📖/፤ ዳ.እ፣ የሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ወደ እብራውያን ትርጓሜ (ጎንደር፣ 1995 - 5ተኛ እትም) ገጽ 53።
📖/፤ GBV፣ የዕብራውያን መልእክት አንድምታ (ትርጓሜው ከነንባቡ)፣ (1998) ገጽ 61።
#በእግዚአብሄርና #በሰው መካከል እንዲሆኑ #ተስፋ የምናደርጋቸው (የካህኑን ሥራ እንዲሠሩ የምንጠብቀቸው) በሙሉ #በምድር በነበሩ ጊዜ (ከሥጋ ሞታቸው በፊት) በነበረው #አገልግሎታቸው እርሱን ሲያከብሩና #በእርሱ #የክህነት #አገልግሎት ሲጠቀሙ የነበሩ ናቸው። ምናልባት እነዚህ #ሰዎች #በአገልግሎት #ዘመናቸው #ካህናት የነበሩ ቢሆኑም እንኳ አሁን ግን #ሞት ከዚህ አገልግሎታቸው #ሽሯቸዋልና #ከእንግዲህ በዚህ በኩል #ሊያገለግሉ አይችሉም። ስለዚህ #ሞት ወደማይያዘው፣ #ክህነቱም #ዘለዓለማዊ ወደ ሆነው #ጌታ መጠጋት የተሻለ #ውሳኔ ነው።
#መድኃናችን @ክርስቶስ <<አስቀድሞ ስለራሱ ኃጢአት>> ያቀረበው #መስዋእት የለም። ምክንያቱም እርሱ #ቅዱስ፣ #ንጹሕ፣ #ነቀፋ የሌለበት፣ #ጻድቅ ነውና #ክህነቱም ነቀፋ የለበትም። እንዲህ ያለው #ቅዱስ ስለእኛ #በደል ራሱን #መሥዋዕት አድርጎ አቀረበ <<ምንኛ #የከበረ #መሥዋዕት ነው፤ ለሰዎች ሁሉ #ደኅነንትን ለመስጠት #ኢየሱስ #ሕይወቱን #መሥዋዕት አደረገ። ኢየሱስ ወደዚህ #ዓለም የመጣው #ሕይወቱን ለብዙዎች #ቤዛ አድርጎ #ለመስጠት ነው (ማርቆስ 10፥45)። በመጨረሻም ከመሞቱ በፊት በነበረው ምሽት <<ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ #የዐዲስ ኪዳን #ደሜ ነው> አለ (ማርቆስ 14፥24)። ለዚህ ነው #በኢየሱስ #ሞት፥ ባፈሰሰው #ክቡር #ደም ድነናል ብለን የምንመሰክረው>>።
በቀደመው ኪዳን አንዱ #ካህን #ሞቶ ሌላው #እስከሚሾም ድረስ #ካህን የማይኖርበት ጊዜ መፈጠሩ እርግጥ ነው። ይህ ደግሞ #በካህኑ አማካይነት ይደረግ የነበረው #የዕርቅ #ሥርዐት ምን ያህል #ችግር ያለበት እንደ ሆነ አመላካች ነው። የእኛ #ሊቀ ካህናት #ኢየሱስ ግን #ዘላለም #በቦታው ስላለ በእርሱ የሚያምኑት #ካህን የሚያጡበት ምንም #ምክንያት የለም። እኛስ ከዚህ #ታላቅ #ሊቀ ካህን ወደ የት እንሄዳለን? መጽሀፉም << #ቅዱስና ያለ #ተንኮል #ነውርም የሌለበት #ከኃጢአተኞችም የተለየ #ከሰማያትም #ከፍ #ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ #ሊቀ #ካህናት ይገባልና፤>> የሚለው ለዚሁ ነው(ቁ.26)።
ምንባቡ <ፍጹም ሰው> ስለሆነው ስለ #ኢየሱስ እየተናገረ፤ ለዚህም ደግሞ በቀደመው ኪዳን እና #በእርሱ #ክህነት መካከል ያለውን #ልዩነት እያቀረበ <<ጌታችን ከይሁዳ ነገድ እንደ ወጣ የተገለጠ ነው>> እያለ (ቁ.14) << #በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ #ሊያድናቸው ይችላል>> ብሎ እያስተማረ (ቁ.25) መሆኑን እየተመለከቱ፤ <<በመቀጠል "ውውእቱስ ይነብር ለዓለም እስመ ኢይሠዐር ክህነቱ" (እርሱ ግን #ለዘላለም ይኖራል፤ ክህነቱ አይሻርምና) በማለት የካህናተ ሓዲስ አለቃ #ኢየሱስ #ክርስቶስ ግን <ዘለዓለማዊ አምላክ> ነውና መሻር መለወጥ የሌለበት ክህነቱም የማይለወጥ እንደሆነ ጻፈልን>> የሚሉ ሰዎች ክፍሉ ስለ #ክርስቶስ #አምላክነት እንደማይናገር ሳይገባቸው ቀርቶ ሳይሆን #ነገረ #ምልጃውን #ለመሸፈን መሆኑ ግልጽ ነው።
📖/፤ ሮዳስ ታደሰ (መጋቤ ዐዲስ)፣ ነገረ ክርስቶስ ክፍል 1 (የካቲት 2008) ገጽ 491።
ሐዋርያው አይሻርም ያለው #ክህነቱን እንጂ #መንግስቱን እንዳልሆነ ልብ ማለት ያስፈልጋል። ደግሞስ በራሳቸውም ሆነ በ2000 በታተመው 80 አሀዱ <<ለዘላለም ሕያው ነውና ያስታርቃቸዋል>> የሚል መስፈሩን እንዴት አላዩት ይሆን? በአንድምታውስ <<በእሱ አስታራቂነት ወደ እግዚአብሔር። የቀረቡትን ማዳን ይቻለዋል። ፈጽሞ ሕያው ነውና። ተንበለ ሲል፤ አንድም በቁሙ በዕለተ ዐርብ ባደረገው ተልእኮ እስከ ምጽአት ድረስ ሲያድንበት የሚኖር ስለ ሆነ>> መሆኑን መስፈሩን ምነው ሳያነቡት ቀሩ?
📖/፤ ትንሳኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት፣ የቅዱስ ጳውሎስ መጽሐፍ ንባቡና ትርጓሜው (አ.አ፣ ግንቦት 1988) ገጽ 434
📖/፤ መሐሪ ትርፌ (ሊቀ ሊቃውንት)፣ የቅዱስ ጳውሎስ መጽሐፍ ንባቡ ከነትርጓሜው (አ.አ፣ ጥቅምት 23 1948) ገጽ 647።
(⁉️ ተንበለ ፦ <<መለመን፣ መጸለይ፣ መማለድ፣ ማማለድ፣ ማላጅ፣ አማላጅ መሆን፣ ዕርቅ ፍቅር ይቅርታ መፈለግ፣ ማረኝ ማርልኝ ማለት>>
📖/፤ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ (አለቃ) መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ዐዲስ(1948) ገጽ 900)።
ታድያ #በ80 አሀዱም ሆነ #በአንድምታው ላይ #አስታራቂ መሆኑ የሰፈረው እርሱ ራሱ #አምላክ አይደል እንዴ? ከማን ጋር ነው #የሚያስታርቀው? (ይታረቃቸዋል ሳይሆን ያስታርቃቸዋል የሚለው አገላለጽ ዕርቁ የሚከናወነው ከሌላ አካል ጋር እንደ ሆነ ነው የሚያስረዳው)
#እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል/ዩሀ 8፥32/
ይቀጥላል..

ሀሳባቸውንም ሲያብራሩ፦
<<የድንግል ማርያም #ወላጆች፣ #አያቶች፣ #ቅድመ አያቶች .. አጽመ ርስታቸውን #አገራቸው ከሆነችው #ከኢትዮጽያ ተነስተው መስራችና አስተዳዳሪዋ በሆነው #በኢትዮጽያዊው #መልከ #ጼደቅ ምክንያት ምድረ - ርስት #ቅድስት #አገር #ከተማቸው ወደሆነችው ወደ #ኢየሩሳሌም ተጓዙ። በዚህ መልክ ከግንዶቹ #አዳምና #ሔዋን #የሰረጸው #የኢትዮጽያዊና #የኢትዮጽያዊነት #የትውልድ #ሀረግ #ከልጅ #ልጅ ተያይዞ እየወረደ #በመጨረሻው #በኢያቄምና #በሃና አማካኝነት #ከድንግል #ማርያም ደርሷል .... እርሷም #ኢትዮጽያዊ ተብላ እኛን #ኢትዮጽያዊ አሰኘችን። #እናታችን #ማርያም ሆይ.... ቀድሞ #በነብያት " #ኢትዮጽያ ታበጽሐ እደዊሃ ኅበ እግዚአብሔር - #ኢትዮጽያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች" የተባልሽ እኛም " #አምነ #ጽዮን - #እናታችን #ጽዮን" ስንልሽ የኖርን #በሰማይና #በምድር ንግስታችን ሆይ ደስ ይበልሽ[1]>> ብለዋል።.
▶️ አንዳንድ #ካቶሊኮችም #በመንፈስቅዱስ እንደተሰራችና #አዲስ ፍጡርም (ኃይል አርያማዊት) እንደሆነችና #እናትም #አባትም የሌላት #ከሰማይ ዱብ ያለች #እንደሆነችም የሚናገሩ አልጠፉም[2]።
▶️ ከእስልምናውም #ማርያም #የኢምራ ልጅ ናት ብሎም #የአሮን(የሙሴ ወንድም) #እህት ናት ይላል።