YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#አዲስ_አበባ_ዩንቨርስቲ

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ከነገ ጀምሮ ትምህርት የፊት ለፊት ትምህርት እንደማይኖር ፕሮፌሰር ጣሳው ወልደሀና ጠቅሰው የአዲስ አበባ ዩንቨርስት በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።
እርማት ወስደናል!

የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር
ዶ/ር ኤፍሬም ተክሌ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በአጠቃላይ በቀጣይ ሶስት ወራት 2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከስራ ገበታቸው ሊፈናቀሉ እንደሚችሉ #አዲስ_ማለዳን_ዋቢ አድርገን በገፃችን ላይ ያሰፈርነው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን የክቡር ኮሚሽነር ልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ #ሙሉእመቤት_አሸብር በተላከልን መረጃ መሰረት ዜናው ከገፃችን ላይ አንስተናል።

@Yenetube @Fikerassefa
#አዲስ_አበባ_ዛሬ

#በአከባቢያችሁ_ያለውን የቀንድ ከብት ገበያ ፎቶ አጋሩን ጥንቃቄ የጎደለው ወይንም ጥንቃቄ የተሞላበት ከሆነም እናጋራለን።

አላማው አንዱ ከሌላው እንንዲማር ነው።
#አዲስ_አበባ

በመዲናችን አዲስ አበባ ፒያሳ አራዳ ህንፃ ፊት ለፊት 8 ፓርክ ሊያደረጉ የነበሩ መኪኖች እርስ በራሳቸው ተገጭጭተው ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሮናል። የአደጋው ምክንያት በትክክል ለመረዳት አልቻልንም ነገ አጣርተን የምንመለስበት ይሆናል።

@Yenetube @Fikerassefa
#የጭን_ቁስል
#27ኛ_ዕትም_በገበያ_ላይ

ሕጻናት ዐምባ ውስጥ ያደገችው እንስት ማን እንደሆነችና ከየት እንደተገኘች አታውቅም፡፡ ዐምባው ወደ ሌላ ተቋም ሲቀየር ህይወቷ አደጋ ላይ ወደቀ…

እናም በገጠማት እጅግ መራርና አንገሽጋሽ የሕይወት ትግል እግዚአብሔርን የምታስፈራራ፣ ሞት ታግሎ ታግሎ ሊጥላት ያልቻለች ነፍስ ሆና የሁላችንንም ጓዳ እያስፈተሸች ማንም ትንፍሽ ሊል የማይደፍረውን ገመና ገላልጣ ታሳየናለች…

***
#ለደራሲው_ሥራ_ከተሰጡ_አስተያየቶች

ታሪኩ አጓጊ ነው፡፡ በእያንዳንዱ ምእራፍ ወይም ክፍል የሚተረኩት ታሪኮች ስሜት ይዘው የሚነጉዱ ናቸው፡፡ ልብ ያንጠለጥላሉ፡፡ ቀጥሎስ? ከዚያ በኋላስ? መጨረሻውስ እያልን ነው የምናነበው፡፡ #አዲስ_አድማስ_ጋዜጣ

መጽሐፉ በሚመስጥ መልኩ ተጀምሮ፣ በሚመስጥ መልኩ የሚያልቅ ነው፡፡ #ኤፍ_ኤም_97.1

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል።
join T.me/teklutilahun

#መልካም_ሰዎች_ለምን_ይሰቃያሉ?
#አዲስ_መጽሐፍ_በገበያ_ላይ

መልካም ሰዎች ላይ መጥፎ ነገር የሚደርሰው ለምንድን ነው? መከራን የሚቀበሉትስ ለምን ይሆን? ከዚህ ሁሉ ጥያቄ በኋላ እኛ ያላወቅነው ምስጢር ይኖር ይሆን?

ይህ መጽሐፍ ‹‹ፈጣሪ ለምንድነው ይሄን ሁሉ በእኔ ላይ ያመጣብኝ?›› ለምንለው ነገር ሁሉ ምላሽ አለው!!!

“በሃሳቦች የተሞላ፣ በተዋጣላቸው አመክንዮዎች የተተነተነ፣ የመንፈሳዊ ጥንካሬ መመሪያዎችን የያዘ ድንቅ መጽሐፍ!!”
#ዘ_ዋሽንግተን_ፖስት

“ይህ ላዘኑ መጽናናትን፣ ማባሪያ በሌለው ፍርሃት ለተተበተቡት ሰዎች ደግሞ ሰላምን የሚሰጥ የሃሳብ እድገት መጽሐፍ ነው!”
#ስፕሪችዋሊቲ_ኤንድ_ሄልዝ

“ይህ ለሰው ልጆች ሁሉ አስፈላጊ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በመከራ የተሞሉ የህይወትን ውጣ ውረዶችን ለመረዳትና ፈጠራ በተሞላበት ጥብበ ለመወጣት ይጠቅማል!”
#ኖርማን_ቪንሰንት_ፒል

#በየመጽሐፍት_መደብሩና_በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል።

👉 ይቀላቀሉን http://tttttt.me/teklutilahun
#የስሜት_ትኩሳት
#አዲስ_መጽሐፍ_በገበያ_ላይ

ከዘ-አልኬሚስት ቀጥሎ እጅግ ተወዳጅ የሆነ የፓውሎ ኮኤልሆ ድንቅ መጽሐፍ!!!

የ ”ኒው ውመን ማጋዚን” ሪቪው አራት ኮከብ ተሸላሚ መጽሐፍ።
በፍቅርና በወሲብ ጉዳይ ላይ በድፍረት የተመዘዘ የዘመናችን ብዕር ውጤት . . . የራሱ የሆነ እንግዳ፣ ግን ደግሞ ውብ ኬሚስትሪ አለው።
#ዘ_ኦብዘርቨር

ጸሐፊው በተለመደው የሚያባብል ብዕሩ.... ያልተለመደውን ርዕስ አሽሞንሙኖታል።
#ግላስኮ_ኢቭኒንግ_ታይምስ

በፍቅር አውድ ውስጥ ያለው ልዩ የሆነው የወሲብ ተፈጥሮዊ እምቅ አቅም ልብን በሚይዝ መልኩ የተቃኘበት መጽሐፍ
#ቡክ_ሊስት

#አሁን_በየመጽሐፍት_መደብሩና_በአዟሪዎች_እጅ_ይገኛል፡፡
ይቀላቀሉን 👉 http://tttttt.me/teklutilahun
Forwarded from YeneTube
#የጥፋት_አርበኞች
#አዲስ_መጽሐፍ_በገበያ_ላይ

አንዳንድ ሀገሮች የመፈራረስ ዕጣ ፈንታ የገጠማቸው በጥፋት አርበኞች የጀብደኝነት ተግባር እንደሆነ ያውቃሉ? እኛስ እያጋጠመን ያለው ይሄው እጣፈንታ ይሆን?

የጥፋት አርበኞች የሚንቀሳቀሱት ከንቃተ ህሊናቸውን ጋር በተፋቱ ስሜቶቻቸውና በተሳሳቱ እምነቶች እንጂ በምክንያት አይደለም! መመሪያቸው አረመኔያዊነት፣ ተግባራቸውም እንሰሳዊነት ነው ይላል፡፡ #የጥፋት_አርበኞች_ልክ_የበሰበሰ_ሬሳ_ላይ_እንደሚራኮቱ_ምስጦች_የሚተባበበሩት_ለጥፋት_ነው፡፡

#ይሄ_መፅሐፍ_ደግሞ_ብዙ_ የጥፋት_ሚስጥራቸውን_ይገልጥልናል፡፡

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል።

ይቀላቀሉን 👉http://tttttt.me/teklutilahun

ሕይወት ይቀጥላል !

ለሀገራችን ይበጃል ብለን በመረጥነው መንገድ እኔ እና ባልደረቦቼ በምንችለው ሁሉ ምርጫውን ለማሸነፍ ሌት ተቀን ደክመን ሠርተናል።

ለምርጫ የተመዘገበው ሕዝብ በካርዱ ያልተመዘገበው ደግሞ በዝምታው ምርጫውን አሳውቋል። ኢዜማ እንደ ፓርቲ ስለምርጫው ሂደት እና ውጤት ዝርዝር ማብራሪያ እንደሚሰጥ እና አቋም እንደሚይዝ ይጠበቃል።
መጪው ጊዜ የሕዝብን ምርጫ እና ውሳኔ በጸጋ ተቀብሎ ከአሸናፊው ጋር እንደ አገር ልጅ ተደጋግፎ የምንጓዝበት እንዲሆን እመኛለሁ። እስከዛሬ የሀሳብ ክርክር እና የምርጫ ፉክክር ስናደርግ ነበር። ከአሁን በኋላ ግን የተመረጠው እቅዱን ለማሳካት ያልተመረጥነው ደግሞ ለመጪው ጊዜ ለመዘጋጀት ዕድል አግኝተናል።
በምርጫ ስንወዳደር በሀገር ቤትም ሆነ ከሀገር ውጪም በሚያስፈልገን ሁሉ ለደገፋችሁን ምሥጋናችን ብዙ ነው። አሸናፊ ባያደርገንም ሃሳቦቻችንን ደግፋችሁ ድምጻችሁን የሰጣችሁን ኢትዮጵያውያንን ከልብ እናመሠግናለን። ሕይወት ግን እንደወትሮው ይቀጥላል።

#ኢትዮጵያ_እናመሰግናለን
#አዲስ_አበባ_እናመሰግናለን

አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን
@Yenetube @Fikerassefa
ገበታዎን በስራ ቦታዎ ላይ በዴሊቨሪ ሀዋሳ በኩል ብቻ።

#አዲስ_አበባ ያላችሁ ሀዋሳ ያሉ ወዳጅ ዘመዶቾን ሰፕራይዝ ያድርጉ።

#በTelebirr ክፍያ መፈፀም ይችላሉ።

T.me/DeliveryHawassa

0952626262 // 0462126282
በኢትዮጵያ አዲስ የግል አየርመንገድ ተቋቋመ

አርብ ሰኔ 3 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ኤር ኤክስፕረስ አፍሪካ የግል የአውሮፕላን አየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ሆኖ በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ተመዝግቧል፡፡

ተቋሙ ምዝገባውን በስኬት ያጠናቀቀው አለም አቀፍ አሰራርን ተከትሎ የተቀመጠውንና በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንም የሚተገበሩትን አምስት ደረጃዎችን በስኬት አጠናቆ በመገኘቱ መሆኑም ለመረዳት ተችሏል፡፡

ኤር ኤክስፕረስ አፍሪካ በዛሬው ዕለት ሰኔ 3 ቀን 2014 በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር የተፈረመበትን ሰርትፊኬት በይፋ ተቀብሏል፡፡

በዚህም በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በተካሄደው የሰርቲፊኬት ርክክብ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግስቴ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ከፍተኛ ተግዳሮቶች ያሉበት መሆኑን ተረድታችሁ፤ ተስፋ ሳትቆርጡ በትጋት በመስራት ለስኬት እንድትበቁ እመኛለሁ ሲሉ መልዕታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

የኤር ኤክስፕረስ አፍሪካ መስራችና ባለቤት ካፒቴይን ነስሩ ከማል በበኩላቸው፤ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ኢንስፔክተሮች ሳይሰለቹ በመስራት ለዚህ ውጤት ስላበቁን አመሰግናለሁ ሲሉ ደስታቸውን መግለፃቸውን ኢትዮ የንግድና ኢንቨስትመንት መድረክ ዘግቧል፡፡

ካፒቴይን ነስሩ ከማል ለረዥም ዓመታት በአውሮፕላን አብራሪነት ሙያ ላይ ተሰማርተው ሲያገለግሉ የነበሩ እንደነበር ይታወቃል፡፡

በአሁን ሰዓት ኤር ኤክስፕረስ አፍሪካን ጨምሮ በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ተመዝግበው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የአውሮፕላን አየር ትራንስፖርት ተቋማት 12 መድረሳቸውን ከባለስልጣኑ የተኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
___
#አዲስ_ማለዳ
@Yenetube @Fikerassefa
ዜዶ አዲስ አበባ ዝግጁ ሊላችሁ ነው።

ከመጪው ማክሰኞ ጀምሮ ማንኛውንም መልዕክት ከ #ሀዋሳ - #አዲስ አበባ እንዲሁም ከ#አዲስ_አበባ - #ሀዋሳ መልዕክቶቻችሁን ቤት ለቤት ለማድረስ ተዘጋጅተናል ይላችኃል።

ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

@Deliveryhawassaexpress

0962627762
0952626262
ዜዶ አዲስ አበባ ዝግጁ ሊላችሁ ነው።

ማንኛውንም መልዕክት ከ #ሀዋሳ - #አዲስ አበባ እንዲሁም ከ#አዲስ_አበባ - #ሀዋሳ መልዕክቶቻችሁን ቤት ለቤት ለማድረስ ተዘጋጅተናል ይላችኃል።

ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

@Deliveryhawassaexpress

Coming soon!!
0962627762
0952626262
ማስታወቂያ

አዲስ ኤክስፕረስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር @addisexpressdelivery የፈጣን መልዕክት አገልግሎት #በሀዋሳ#አዲስ_አበባ#ሻሸመኔ#አርባምንጭ#ጎንደር#ኮምፓልቻ እንዱሁም #በወላይታ ሶዶ  ከተሞች እየሰጠ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን
አሁን ላይ አድማሱን ለማስፋት በተዘረዘሩት ከተሞች ወኪል ይፈልጋል።

ባህርዳር

ጅማ

ሽረ

ድሬደዋ

ጋምቤላ

አሶሳ

ጅጅጋ

ሰመራ

መስፈርት 🔻
በዚህ ስራ ላይ #ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም ንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ማውጣት የሚችል።

በዚህ @Fikerassefa ማናገር ይችላሉ
ወይንም በስራ ሰዓት 0926389973 ላይ መደወል ይችላሉ።
👍254
በኦሮሚያ ክልል በሁለት ዓመት ተኩል ብቻ ከ76 ሚሊዮን ብር በላይ የመሠረተ ልማት ስርቆት ተፈጽሟል - #የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

በኦሮሚያ ክልል በሁለት ዓመት ተኩል ብቻ 76 ነጥብ 07 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ስርቆት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡

ተቋሙ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት፤ በጸጥታ ሥጋቶች፣ በካሳ ክፍያ፣ በወሰን ማስከበርና ተያያዥ ጉዳዮች ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግስት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ምክክር ማካሄዱን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ አመላክቷል፡፡
የተቋሙ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙላት ገዛህኝ እንደገለጹት በክልሉ በ10 ቢሊዮን ብር ሁለት የኃይል ማመንጫ ፕሮጄክቶች እና ከ16 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ በሚደርስ ወጪ ሰባት የማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክቶችን ግንባታ በማካሄድ ላይ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡

ይሁን እንጂ በነባርና አዲስ በሚገነቡ የኤሌክትሪክ መሰረተልማቶች ላይ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎች ተቋሙን ለከፍተኛ ኪሳራ እየዳረጉትና ፕሮጀክቶችንም እያጓተቱ ስለመሆኑን ገልጸዋል።

ከ2016 በጀት ዓመት በፊት በነበሩ ሁለት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ በስርቆት ብቻ 76 ነጥብ 07 ሚሊዮን ብር በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የጠቀሱት አቶ ሙላት የደረሠው ጉዳት ኃይል ባለመሸጡ የደረሠውን ኪሳራ አያካትትም ብለዋል።
#አዲስ ስታንዳርድ

@Yenetube @Fikerassefa
👍14😁1
#አዲስ አበባ ከተማ ላለፉት 14ዓመታት ያህል በስራ ላይ የነበሩ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ማህበራት ከስራ ውጪ ከሆኑ ዛሬ ስድስተኛ ቀናቸውን እንደያዙ የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል፡፡

ላለፉት 14 ዓመታት በአዲስ አበባ በሁሉም አከባቢዎች የታክሲ ተራ ማስከበር ስራ ላይ የነበሩ እስከ 9ሺ የሚደርሱ ተራ አስከባሪዎች ካሳለፍነው ሳምንት ረቡዕ እለት ጀምሮ ከስራ ውጪ መሆናቸውን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል፡፡
እነዚህ የታክሲ አስከባሪ ማህበራት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በየወረዳቸው በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ ተደራጅተው በዚህ ስራ ላይ ቆይተዋል፡፡

ማህበራቱ ስራ ያቆሙት በከተማዋ በሁሉም አካባቢዎች ያሉ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች በአዲስ ሊተኩ እንደሆነ ከተነገረ ከአንድ ወር በኋላ ነው፡፡

@Yenetube @Fikerassefa
11👎1