YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ይድረስ ለኢትዮ- ቴሌኮም #ሀዋሳ:-

ጉዳዩ:- በአከባቢያችን የሞባያል የኢንተርኔት አገልግሎት በአግባቡ አለመስራትን ይመለከታል

ከላይ ርዕሱ ላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በአከባቢያችን #በሀዋሳ ከተማ #ሒጠታ ቀበሌ ከሀዋሳ ቪው ሆቴል ጀርባ ወይንም ከአጠና ተራ ጀርባ ባለው አከባቢ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ፍፁም ይሰራል ማለት እንደማይቻል ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

ረጅም ጊዜን (2-3(ዐመት)) እንዳስቆጠረ የሚነገርለት ይህ ችግር ለአከባቢያችን ቴሌኮም ብናመለክትም የሀዋሳ ሪጅን ቴሌኮም ችላ ማለት መምረጡን ጉዳዩን ያስረዱ የአከባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።

እንዲሁም ኢትዮ-ቴሌኮም ምላሽ እንዲሰጣቸው የየኔቲዩብ ያናገራቸው የአከባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
#የሲዳማ ብሔር ተወላጅ የደኢህዴን አመራሮች #በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ከሚገኘው የፓርቲው ስብሰባ ረግጠው ስለመውጣታቸው በሲዳማ ብሔር ላይ ትኩረታቸውን ያደረጉ ድረ ገጾች ዘግበዋል።

አመራሮቹ ስብሰባውን አቋርጠው የወጡት ደኢህዴን ለመወያያነት ያዘጋጀው ሰነድ የሲዳማን የክልልነት ጥያቄ የሚጻረር ሆኖ ስላገኙት እንደሆነ ተገልጿል።
@YeneTube @FikerAssefa
ማስታወቂያ

አዲስ ኤክስፕረስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር @addisexpressdelivery የፈጣን መልዕክት አገልግሎት #በሀዋሳ#አዲስ_አበባ#ሻሸመኔ#አርባምንጭ#ጎንደር#ኮምፓልቻ እንዱሁም #በወላይታ ሶዶ  ከተሞች እየሰጠ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን
አሁን ላይ አድማሱን ለማስፋት በተዘረዘሩት ከተሞች ወኪል ይፈልጋል።

ባህርዳር

ጅማ

ሽረ

ድሬደዋ

ጋምቤላ

አሶሳ

ጅጅጋ

ሰመራ

መስፈርት 🔻
በዚህ ስራ ላይ #ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም ንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ማውጣት የሚችል።


በዚህ @Fikerassefa ማናገር ይችላሉ
ወይንም በስራ ሰዓት 0926389973 ላይ መደወል ይችላሉ።
👍254