#አዲስ_አበባ ⬇️
በአዲስ አበባ በሕገ-ወጥ መንገድ የተያዙ ቤቶችን ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ላላቸው ለማስተላለፍ ታስቧል፡፡
በመዲናዋ የመሬት፣ የቀበሌ እና የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እንዲሁም ሕንፃዎችን የኦዲት ስራም ተጀምሯል፡፡
ምክትል ክንቲባ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የቆጠራ ስራውን ለማወክ ጥረት የሚያደርጉ መኖራቸውን አስታውሰው ሕብረተሰቡ በህገወጥ መንገድ የተያዙ መሬትና ቤቶችን ጥቆማ ካለው ለአስተዳደሩ ያድርስ ብለዋል፡፡
የመዲናዋን ሰላም ለማደፍረስ ሙከራዎች እየተደረጉ መሆኑን ምልክቶች መታየታቸውንና ህብረተሰቡ በንቃት ከአስተዳደሩ ጋር እንዲቆም
ጥሪ አቅርበዋል፡፡
©Shager 102.1
@Fikerassefa @Yenetube

YeneTube
Photo
#አዲስ አበባ ባልስልጣኗታን ልታሰናብት ነው ⬇
በአዲስ አበባ በ10ሩም ክፍለ ከተሞች በስራ አስፈፃሚነት ሲያገለግሉ የቆዩት ባለሥልጣናት እስከ መጪዉ ዕሁድ ድረስ ከስልጣናቸዉ እንደሚሰናበቱ የከተማዉ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ተናግረዋል።
በዛሬ እለትም የሚሰናበቱትን የማወያየት፣ አዲስ የሚሾሙትን ደግሞ ስለ ተልኮዉ ግልፅ የማድረግ ስራ ላይ እንደምገኙም ወይዘሮ ዳግማዊት አስታዉቀዋል።
መስተዳድሩ በመቀጠልም በ117 ወረዳዎች ለህዝብ ፍላጎት ተገቢ መልስ ሊሰጡ የሚችሉትን አመራሮች እንደሚያደራጁ ምክትል ከንቲባዋ ጠቅሰዋል።
©Dw
@Yenetube @Fikerassefa

#አዲስ አበባ⬆️
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በዳረገው የተቀናጀ ዘመቻ በተለያዩ የዘረፋና የኢኮኖሚ ወንጀሎች ላይ ተሳትፈዋል ያላቸውን 108 ተጠርጣሪዎች እና የወንጀሎቹ ፍሬ የሆኑ ኤግዚቢቶችን መያዙን የኮሚሽኑ የወንጀልና ትራፊክ አደጋ መከላከል
ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ገልፀዋል፡፡
እንዲሁም ተጠርጣሪዎቹ ሲገለገሉባቸው የነበሩ ጦር መሳሪያዎችንና ሞተር ሳይክሎችን መያዙን ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ተናግረዋል፡፡
በአዲስ አበባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ አካባቢዎች እየተበራከተ የመጣውን የወንጀል ድርጊት ተከትሎ ነዋሪው ያነሳቸውን ጥያቄዎች በመቀበል የተለያዩ የፀጥታ አካላትን ያሳተፈ በጥናት ላይ የተደገፈ የወንጀል መከላከል ተግባር መከናወኑን ኃላፊው አስረድተዋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በጦር መሳሪያ የታገዘ ዘረፋ ፣ ለጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውሉ የኤሌትሪክ ኬብሎችን መስረቅ፣ ሞተር ሳይክል በመጠቀም የቅሚያ ወንጀሎችን ሲፈፅሙ መቆየታቸውን ም/ኮሚሽነር ዘለላም ተናግረዋል፡፡
ፖሊስ ባደረገው ክትትል ህገ ወጥ የውጭ ሀገር የገንዘብ ዝውውር ላይ ተሳትፎ የነበራቸውን ተጠርጣሪዎች እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ተናግረዋል፡፡
በሌላም በኩል ወቅታዊ ሁኔታዎችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በህገ ወጥ መንገድ የመሬት ወረራ እየተስተዋለ መሆኑንም ም/ ኮሚሽነሩ ገልፀዋል።
በተለይም ከኦሮሚያ ልዩ ዞን ጋር በሚዋሰኑ በኮልፌ ቀራኒዮ፣ በቦሌ፣ በየካና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተሞች ችግሩ በስፋት ይታይ እንደነበር የገለፁት ኃላፊው በአሁኑ ወቅት ችግሩን ለመፍታት እተሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡
እስከ አሁን በልዩ ልዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ 108 ግለሰቦች ላይ 84 የምርመራ መዝገቦችን በማደራጀት የህግ አግባብ ሂደቱ መቀጠሉን ም/ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ተናግረዋል።
ምንጭ፦ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

የተፈለጉት አምስት ሰዎች ተገኝተዋል ሁላችሁም በመሄድ #Cake Festival መቀላቀል ትችላላችሁ ሞዛይክ ሆቴል #አዲስ_አበባ!!
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
ስለ #አዲስ_አበባ_ምን_ይደረግ በሚል ጭብጥ ላይ ነገ በአዲስ አበባ ውይይት ይደረጋል። በውይይቱ አክቲቪስትና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዋና ተናጋሪ ነው። ውይይቱ በባልደራስ አዳራሽ ነገ ከቀኑ 8 ሰዐት ይጀመራል።
ስለ አዲስ አበባ ያገባኛል የሚል ዜጋ እንዲገኝ አዘጋጆቹ ጋብዘዋል።
@YeneTube @FikerAssefa

በተጨማሪ ⬆️⬇️
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ከጋዜጠኞች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ምላሽ የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች
• #አዲስ_አበባ የሁሉምናት እንጂ የአንዱ ብቻናት የሚለው #ትክክል አይደለም።
• በህገመንግስቱ የተቀመጠው የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ያለው የልዩ ጥቅም መብት ግን ሊረጋገጥ ይገባል፤ የሚለውን ሀሳብ ኦሮሞ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሰው ሊደግፈው የሚገባ ነው።
• ኢህአዲግ የቀድሞ ጥምረቱ አለ፤ ብዙዎች የተለያየን የሚመስላቸው የልዩነት ሀሳቦች ሲኖሩ አራቱ ፓርቲዎች በውስጣዊ ውይይት ብቻ ይገድቡት የነበረው ሂደት ቀርቶ ፓርቲዎቹ የልዩነት አቋማቸውን በአደባባይ መግለፃቸው ነው ጥምረቱ የሌለ የሚያስመስለው።
• ይህ አካሄድ ወደፊትም ይቀጥላል ሆኖም ተግባራዊ የሚሆነው በጋራ የወሰነው ሀሳብ ነው
• ይበልጥ ወደ አንድ ለመወሃድ የጀመርነው ሂደትም ይቀጥላል።
• የፌደራል መንግስት ተዳክሟል ለማለት መለኪያው መሆን ያለበት ሀገር ስትወረር መመከት ሲያቅተው ዲፕሎማሲያዊ ስራዎችን በብቃት መመከት አልችል ሲል ነው።
አሁን ግን በዚህ መልኩ የሚገለፅ አንዳችም ተግዳሮት አልገጠመንም በክልሎች የሚፈጠሩ ችግሮች ላይ ጣልቃ የማንገባው ክልሎች በራሳቸው መፍታት አለባቸው ብለን ስለምናምን ነው፤ ይህ ደግሞ ተገቢ ነው።
• ከኤርትራ ጋር ያደረግነው ስምምነት መሰረት ያደረገው ሰላምን ነው፤ በቀጣይ ኢኮኖሚ: ንግድ እና መሰል በሆኑ ጉዳዮች ላይ ለመስማማት በሂደት ላይ ነን፤ ስለዚህ ከህዝብ የተደበቀ ሌላ ስምምነት የለንም፡፡
• ዲያስፖራው አሁንም ሀገሩን ለመደገፍ የጀመረውን መንገድ ሊገፋበት ይገባል፤ ይሁን እንጂ በማህበራዊ ሚዲያ በሚወጡ መረጃዎች ተስፋ የመቁረጥ ነገር ይታያል ይህ ተገቢ አይደለም ሁሉም ነገር ቀድሞ በተግባባንበት መልኩ እየተተገበረ ነው፤ ስለሆን ወደ ኋላ ማለት አይገባም።
-EBC

ቴሌግራም አዲስ አበባ ላይ አይሰራም ‼️
ከተለያዩ ከተማዎች በሞቶዎች የሚቆጠሩ ቴሌግራም ተጠቃሚዎች መረጃ ለመሰብሰብ ሞክረናል።
ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ከተሞች ሁሉም ለማለት በሚቻል መልኩ ቴሌግራም በአግባቡ እየሰራ ይገኛል ነገር ግን #አዲስ_አበባ ቴሌግራም #አይሰራም የሚሰራሁ #VPN_በመጠቀም ነው የሚመለከተውሁ አካል አፈጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው ከአዲስ አበባ ያናገርናቸው የየኔቲዩብ ቤተሰቦች ጠይቀዋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እየተካሄደ ባለው የኦሮሞ ጥናት ማህበር ጉባኤ ላይ (ኦሳ) ዛሬ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) ማህበሩ ማዕከሉን #አዲስ_አበባ_ላይ_እንዲያደርግና ከዚህ በኋላ ዝግጅቱን ለማካሄድ ወደ ባዕድ ሃገር መመልከት የለበትም ብለዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
https://telegra.ph/Addisababa-07-28
@YeneTube @FikerAssefa
https://telegra.ph/Addisababa-07-28
Telegraph
Addisababa
ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እየተካሄደ ባለው የኦሮሞ ጥናት ማህበር ጉባኤ ላይ (ኦሳ) ዛሬ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) ማህበሩ ማዕከሉን አዲስ አበባ ላይ እንዲያደርግና ከዚህ በኋላ ዝግጅቱን ለማካሄድ ወደ ባዕድ ሃገር መመልከት የለበትም ብለዋል። ከአርብ ጀምሮ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ በቆየው የማህበሩ ጉባኤ የመጨረሻ ቀን ላይ ተገኝተው ንግግር…
#አረንጓዴአሻራ
#አዲስ_አበባ
የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡
ኢ/ር ታከለ ኡማ በሆላንድ ፓርክ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ችግኝ ተክለዋል፡፡
-የከንቲባው ጽ/ቤት
@YeneTube @FikerAssefa
#አዲስ_አበባ
የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡
ኢ/ር ታከለ ኡማ በሆላንድ ፓርክ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ችግኝ ተክለዋል፡፡
-የከንቲባው ጽ/ቤት
@YeneTube @FikerAssefa
#የጎንደር እና #አዲስ_አበባ ከተሞች የእህትማማች ከተማ ግንኙነት ምስረታ ስምምነት ተፈራረሙ። የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ማስተዋል ስዩም እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ናቸው ስምምነቱን የተፈረመውት።
ስምምነቱ ከተሞቹ በመንገድ፣ በሰው ሃብት ልማትና ዓቅም ግንባታ፣ በንፁህ መጠጥ ውሃ ልማትና አቅርቦት፣ በቱሪዝም መስፋፋት፣ በባህል ልማት በከተማ ገፅታ ግንባታ ዘርፎች ያሉ መልካም ተሞክሮዎችን በመለዋወጥ ጥቅም ላይ ማዋላ ላይ ያተኩራል።
ምንጭ:- FBC
@YeneTube @Fikerassefa
ስምምነቱ ከተሞቹ በመንገድ፣ በሰው ሃብት ልማትና ዓቅም ግንባታ፣ በንፁህ መጠጥ ውሃ ልማትና አቅርቦት፣ በቱሪዝም መስፋፋት፣ በባህል ልማት በከተማ ገፅታ ግንባታ ዘርፎች ያሉ መልካም ተሞክሮዎችን በመለዋወጥ ጥቅም ላይ ማዋላ ላይ ያተኩራል።
ምንጭ:- FBC
@YeneTube @Fikerassefa
#አዲስ_አበባ_ዩንቨርስቲ
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ከነገ ጀምሮ ትምህርት የፊት ለፊት ትምህርት እንደማይኖር ፕሮፌሰር ጣሳው ወልደሀና ጠቅሰው የአዲስ አበባ ዩንቨርስት በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።

#አዲስ_አበባ_ዛሬ
#በአከባቢያችሁ_ያለውን የቀንድ ከብት ገበያ ፎቶ አጋሩን ጥንቃቄ የጎደለው ወይንም ጥንቃቄ የተሞላበት ከሆነም እናጋራለን።
አላማው አንዱ ከሌላው እንንዲማር ነው።

በመዲናችን አዲስ አበባ ፒያሳ አራዳ ህንፃ ፊት ለፊት 8 ፓርክ ሊያደረጉ የነበሩ መኪኖች እርስ በራሳቸው ተገጭጭተው ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሮናል። የአደጋው ምክንያት በትክክል ለመረዳት አልቻልንም ነገ አጣርተን የምንመለስበት ይሆናል።
@Yenetube @Fikerassefa
በመዲናችን አዲስ አበባ ፒያሳ አራዳ ህንፃ ፊት ለፊት 8 ፓርክ ሊያደረጉ የነበሩ መኪኖች እርስ በራሳቸው ተገጭጭተው ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሮናል። የአደጋው ምክንያት በትክክል ለመረዳት አልቻልንም ነገ አጣርተን የምንመለስበት ይሆናል።
@Yenetube @Fikerassefa
ሕይወት ይቀጥላል !
ለሀገራችን ይበጃል ብለን በመረጥነው መንገድ እኔ እና ባልደረቦቼ በምንችለው ሁሉ ምርጫውን ለማሸነፍ ሌት ተቀን ደክመን ሠርተናል።
ለምርጫ የተመዘገበው ሕዝብ በካርዱ ያልተመዘገበው ደግሞ በዝምታው ምርጫውን አሳውቋል። ኢዜማ እንደ ፓርቲ ስለምርጫው ሂደት እና ውጤት ዝርዝር ማብራሪያ እንደሚሰጥ እና አቋም እንደሚይዝ ይጠበቃል።
መጪው ጊዜ የሕዝብን ምርጫ እና ውሳኔ በጸጋ ተቀብሎ ከአሸናፊው ጋር እንደ አገር ልጅ ተደጋግፎ የምንጓዝበት እንዲሆን እመኛለሁ። እስከዛሬ የሀሳብ ክርክር እና የምርጫ ፉክክር ስናደርግ ነበር። ከአሁን በኋላ ግን የተመረጠው እቅዱን ለማሳካት ያልተመረጥነው ደግሞ ለመጪው ጊዜ ለመዘጋጀት ዕድል አግኝተናል።
በምርጫ ስንወዳደር በሀገር ቤትም ሆነ ከሀገር ውጪም በሚያስፈልገን ሁሉ ለደገፋችሁን ምሥጋናችን ብዙ ነው። አሸናፊ ባያደርገንም ሃሳቦቻችንን ደግፋችሁ ድምጻችሁን የሰጣችሁን ኢትዮጵያውያንን ከልብ እናመሠግናለን። ሕይወት ግን እንደወትሮው ይቀጥላል።
#ኢትዮጵያ_እናመሰግናለን
#አዲስ_አበባ_እናመሰግናለን
አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን

ገበታዎን በስራ ቦታዎ ላይ በዴሊቨሪ ሀዋሳ በኩል ብቻ።
#አዲስ_አበባ ያላችሁ ሀዋሳ ያሉ ወዳጅ ዘመዶቾን ሰፕራይዝ ያድርጉ።
#በTelebirr ክፍያ መፈፀም ይችላሉ።
T.me/DeliveryHawassa
0952626262 // 0462126282

ዜዶ አዲስ አበባ ዝግጁ ሊላችሁ ነው።
ከመጪው ማክሰኞ ጀምሮ ማንኛውንም መልዕክት ከ #ሀዋሳ - #አዲስ አበባ እንዲሁም ከ#አዲስ_አበባ - #ሀዋሳ መልዕክቶቻችሁን ቤት ለቤት ለማድረስ ተዘጋጅተናል ይላችኃል።
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
@Deliveryhawassaexpress
0962627762
0952626262

ማንኛውንም መልዕክት ከ #ሀዋሳ - #አዲስ አበባ እንዲሁም ከ#አዲስ_አበባ - #ሀዋሳ መልዕክቶቻችሁን ቤት ለቤት ለማድረስ ተዘጋጅተናል ይላችኃል።
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
@Deliveryhawassaexpress
Coming soon!!

ማስታወቂያ
አዲስ ኤክስፕረስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር @addisexpressdelivery የፈጣን መልዕክት አገልግሎት #በሀዋሳ፣ #አዲስ_አበባ ፣ #ሻሸመኔ ፣ #አርባምንጭ፣ #ጎንደር ፣ #ኮምፓልቻ እንዱሁም #በወላይታ ሶዶ ከተሞች እየሰጠ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን
አሁን ላይ አድማሱን ለማስፋት በተዘረዘሩት ከተሞች ወኪል ይፈልጋል።
✅ባህርዳር
✅ጅማ
✅ሽረ
✅ድሬደዋ
✅ጋምቤላ
✅አሶሳ
✅ጅጅጋ
✅ሰመራ
መስፈርት 🔻
በዚህ ስራ ላይ #ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም ንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ማውጣት የሚችል።
በዚህ @Fikerassefa ማናገር ይችላሉ
ወይንም በስራ ሰዓት 0926389973 ላይ መደወል ይችላሉ።

👍25❤4
በ #አዲስ አበባ ከተማ ላለፉት 14ዓመታት ያህል በስራ ላይ የነበሩ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ማህበራት ከስራ ውጪ ከሆኑ ዛሬ ስድስተኛ ቀናቸውን እንደያዙ የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል፡፡
ላለፉት 14 ዓመታት በአዲስ አበባ በሁሉም አከባቢዎች የታክሲ ተራ ማስከበር ስራ ላይ የነበሩ እስከ 9ሺ የሚደርሱ ተራ አስከባሪዎች ካሳለፍነው ሳምንት ረቡዕ እለት ጀምሮ ከስራ ውጪ መሆናቸውን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል፡፡
እነዚህ የታክሲ አስከባሪ ማህበራት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በየወረዳቸው በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ ተደራጅተው በዚህ ስራ ላይ ቆይተዋል፡፡
ማህበራቱ ስራ ያቆሙት በከተማዋ በሁሉም አካባቢዎች ያሉ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች በአዲስ ሊተኩ እንደሆነ ከተነገረ ከአንድ ወር በኋላ ነው፡፡

❤11👎1