#ሻሸመኔ_ከተማ ⬇⬇
በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ የሰዎች ህይወት እና አካል ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ።
አደጋው የደረሰው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ዳይሬክተር አቶ ጃዋር ሞሃመድ እና ሌሎች የቡድኑ አባላት አቀባበል ለማድረግ በከተማዋ በተዘጋጀ ስነ ስርዓት ለይ መሆኑን የኦህዴድ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታውቀዋል።
በአደጋውም የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ላይ ደግሞ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት መድረሱንም አቶ አዲሱ ገልፀዋል።
በአቀባበል ስነ ስርዓቱ ላይ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ በደረሰው አደጋ ህይወታቸው ላለፈ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎችም የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል።
ከአደጋው ጋር ተያይዞም አንድ የሻሸመኔ ከተማ የፀጥታና አስተዳደር በሮ ተሽከርካሪ በእሳት መጋየቱንም አቶ አዲሱ አስታውቀዋል።
ተሽከርካሪው ፀጥታ የማስከበበር ስራ ላይ በተሰማራበት ወቅት ቦምብ ጭኗል በሚል #በተሳሳተ_መረጃ በእሳት መጋየቱን አቶ አዲሱ ገልፀዋል።
ሆኖም ግን በተሽከርካሪው ላይ ምንም አይነት ቦምብ እንዳልነበረ ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ማረጋገጣቸውንም አስታውቀዋል።
በአሁኑ ወቅትም አደጋው ጋር ተያይዞ ወጣቱን በመምሰል የህገ ወጥነት እንዲስፋፋ መንገድ የመዝጋት፣ የዝርፊያ እና በፍቅር አብሮ የኖሩ ብሄር ብሄረሰቦች ላይ ጉዳት ለማድረስ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ምልክቶች መታየታቸውንም ገልፀዋል።
©FBC
@YeneTube @Fikerassefa

ባለፈው ዕሁድ በ|#ሻሸመኔ "ቦምብ ይዘሃል" በማለት ግድያ የተፈፀመበትን ግለሰብ ጉዳይ በተመለከተ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ እይከናወነ መሆኑንና ስለሟች ማንነት ፉንጭ መገኘቱን የኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ገለፀ።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በበኩሉ የዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ በይበልጥ እንደሚሰራ አስታውቀዋል።
©VOA
@YeneTube @Fikerassefa
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በበኩሉ የዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ በይበልጥ እንደሚሰራ አስታውቀዋል።
©VOA
@YeneTube @Fikerassefa
#ሻሸመኔ በከተማ መግቢያ እና መውጪ መንገዶች ተዘግተዋል ሀዋሳን ከአዲስ አበባ የሚያገናኘው መንገድ ተዘግቷል።
እንዲሁም በተለምዶ ሞቢል አካባቢ መንገድ ተዘግቷል።
@YeneTube @Fikerassefa
እንዲሁም በተለምዶ ሞቢል አካባቢ መንገድ ተዘግቷል።
@YeneTube @Fikerassefa
#ሻሸመኔ ፣ አርሲኔጌሌ ፣ ዝዋይ ፣ አለም ጤና ፣ አዋሽ ፣ ሞጆ ፣ ቢሾፍቱ ፣ አዲስ አበባ ፣ አዲስ አበባ ዙሪያ ፣ አዳማ ፣ ድሬደዋ ፣ አሰላ ፣ ባሌ ሮቤ ፣ እንዲሁ የተለያየ ኦሮምያ ክልል ውስጥ ያላችሁ የየኔቲዩብ ቤተሰቦች አከባቢያችሁ ያለሁን እንቅስቃሴ እንዲሁም መንገዶች መከፈታቸውን መኪኖች መንቀሳቀስ መጀመራቸን ለ @Fikerassefa በማሳወቅ ተባበሩን።
የኔቲዩብ ከእንናንተው መረጃ ያገኛል እንደለመደው ለሰፊው ህዝብ ያደርሳል።
@YeneTube @Fikerassefa
የኔቲዩብ ከእንናንተው መረጃ ያገኛል እንደለመደው ለሰፊው ህዝብ ያደርሳል።
@YeneTube @Fikerassefa
ማስታወቂያ
አዲስ ኤክስፕረስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር @addisexpressdelivery የፈጣን መልዕክት አገልግሎት #በሀዋሳ፣ #አዲስ_አበባ ፣ #ሻሸመኔ ፣ #አርባምንጭ፣ #ጎንደር ፣ #ኮምፓልቻ እንዱሁም #በወላይታ ሶዶ ከተሞች እየሰጠ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን
አሁን ላይ አድማሱን ለማስፋት በተዘረዘሩት ከተሞች ወኪል ይፈልጋል።
✅ባህርዳር
✅ጅማ
✅ሽረ
✅ድሬደዋ
✅ጋምቤላ
✅አሶሳ
✅ጅጅጋ
✅ሰመራ
መስፈርት 🔻
በዚህ ስራ ላይ #ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም ንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ማውጣት የሚችል።
በዚህ @Fikerassefa ማናገር ይችላሉ
ወይንም በስራ ሰዓት 0926389973 ላይ መደወል ይችላሉ።

👍25❤4