አቶ #ሚሊዮን ዛሬ በ|#ሀዋሳ ከተማ ከወጣቶች ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው።
⬇
"ለሚቀጥሉት 10 አመታት የሀዋሳን ከተማ እንዲያገለግል ታስቦ የተዘጋጀው መሪ እቅድ (Master Plan) በከተማው ዙሪያ በሚኖሩ አርሶ አደሮች ጥያቄ መሰረት ለጊዜው እንዲቆም መደረጉን የደቡብ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ ተናገሩ"
©zeki
@YeneTube @Fikerassefa

⬆#ሐሰት #ሀዋሳ ላይ የጦር መሳሪያ ተያዘ ተብሎ የተሰራጨው ዜና ውሸት ነው።
"ሀዋሳ መጠኑ ያልታወቀ የህገውጥ መሳሪያ ተያዘ ተብሉ በማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጩች ዜናዎች ያልተጣራ መሆኑ አረጋግጫለሁ።
በራሴ ጥረት ለማረጋገጥ እንደሞከርኩት የፌዴራል ፓሊስ እና የክልሉ ፓሊስ አረብ ሰፋር ላቀጭ ግሮሰሪ አከባቢ ማረጋጋት ስራ ሲሰሩ ነው የሚያሳይ ፎቶ እንጂ። ህገውጥ መሳሪያ አለመሆኑ ላረጋግጥላችሁ ፍልጋለሁ።
ሁከቱም የተነሳው ከሶስት ወር በፊት የተፋናቀሉት ዜጎች የተሰጠ ብር በቂ አይደለም በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ሲሞኩሩ የክልሉ ፓሊስ እና የፎዴራል ፓሊስ በቀላሉ አረጋግተዋል።
©Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa

#ሀዋሳ ህገውጥ ቤቶች ሊፋርሱ ነው⬇
በሀዋሳ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ተገንብተው የነበሩ 214 ቤቶች እንዲፈርሱ መደረጉን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ ።
የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ሱካሬ ሹዳ እንዳሉት የፈረሱት ቤቶች ባለፉት ሁለት ወራት በከተማዋ የነበረውን አለመረጋጋት ተከትሎ የተገነቡ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
በዚህም ምክንያት ህገ ወጥ ተግባሩን በፈጸሙት ላይ ዛሬ የማፍረስ እርምጃ መወሰዱን ተናግረዋል፡፡
የአስተዳደሩን እርምጃ ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያ ግጭት ለመቀስቀስ የሚጠቀሙበት በመኖራቸው የከተማው ነዋሪ ለሰላሙ ዘብ እንዲቆም አሳስበዋል።
በአሁኑ ወቅት ከተማዋ ወደ ሙሉ ሰላሟ የተመለሰች ሲሆን በግጭት ወቅት ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎችም ሙሉ ለሙሉ የማቋቋም ስራ መጠናቀቁንም አስታውቀዋል።
©FBC

#ሀዋሳ_ከተማ ⤵️
በደቡብ ክልል ሐዋሳ ከተማ ሰዋች ባልታወቁ አካላት መሽት ተገለው እየተገኙ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ።

የከተማዋ ፖሊስ ሁለት ሰዎች ተገለው መገኘታቸውን ገልፆ፣ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ተናግሯል።
©VOA

#የኢህአዴግ ሊቀ መንበር ዶ/ር አብይ አህመድ ለድርጅታዊ ጉባዔው #ሀዋሳ ከተማ ገቡ
የኢህአዴግ ሊቀ መንበርና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በ11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ ለተሳተፍ ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል።
11ኛው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ድርጅታዊ ጉባዔ “ሀገራዊ አንድነት ለሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል #ከነገ ጀምሮ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል።
በድርጅታዊ ጉባዔው ላይ ለመሳተፍም የኢህአዴግ ሊቀ መንበርና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል።
በተጨማሪም የኢህአዴግ ምክትል ሊቀ መንበርና የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ድርጅታዊ ጉባዔው ላይ ለመሳተፍ ሀዋሳ ደርሰዋል።
እንዲሁም የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ተሳታፊዎችም ሃዋሳ ከተማ መድረሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ልዩ ሀላፊ አቶ ፍፁም አረጋ አስታውቀዋል።
11ኛው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) 11ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ነገ ጠዋት ላይ በሀዋሳ ከተማ እንደሚጀምር ይጠበቃል።
©fbc
@yenetube @mycase27

ይድረስ ለኢትዮ- ቴሌኮም #ሀዋሳ:-
ጉዳዩ:- በአከባቢያችን የሞባያል የኢንተርኔት አገልግሎት በአግባቡ አለመስራትን ይመለከታል
ከላይ ርዕሱ ላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በአከባቢያችን #በሀዋሳ ከተማ #ሒጠታ ቀበሌ ከሀዋሳ ቪው ሆቴል ጀርባ ወይንም ከአጠና ተራ ጀርባ ባለው አከባቢ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ፍፁም ይሰራል ማለት እንደማይቻል ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።
ረጅም ጊዜን (2-3(ዐመት)) እንዳስቆጠረ የሚነገርለት ይህ ችግር ለአከባቢያችን ቴሌኮም ብናመለክትም የሀዋሳ ሪጅን ቴሌኮም ችላ ማለት መምረጡን ጉዳዩን ያስረዱ የአከባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።
እንዲሁም ኢትዮ-ቴሌኮም ምላሽ እንዲሰጣቸው የየኔቲዩብ ያናገራቸው የአከባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa

ሀዋሳ‼️
የሲዳማ ዞን የክልል ጥያቄን አስመልክቶ ዛሬ ጨምሮ ለ3 ቀን የሚቆይ የስራ አድማ ምክንያት የተለያዩ ተቋማት የሀዋሳ ከተማ የንግድ ተቋማት እና የመንግስት ቢሮዎች ተዘግተው እንዳሉ የኔቲዩብ ቤተሰቦች ገልፀዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ #ሀዋሳ_ዩንቨርስቲ በአድማው ምክንያት የመማር ማስተማር ሂደት መቋረጡን ተማሪዎች ገልፀዋል።
ያናገርኳቸው አድማውን ያስተባበሩ አካላት #የከተማው ነዋሪ ምንም አይነት #ድንጋጤ ውስጥ እንዳይገብ እና እኛ በሰላማዊ መንገድ ጥያቆዎቻችንን እየጠየቁ መሆኑ አክለሁ ገልፀውልኛል።

Forwarded from Abraham
#የምስራች_ለሀዋሳና_አካባቢው_ለሚገኙ_ኢትዮጵያዊያን!
በጣም ብዙ የNETWORK MARKITING ስራ ፍላጎት ጥያቄ ከቀረበልን ከተሞች መካከል #HAWASSA አንዷ ነች። #ዕሁድ መጋቢት 8 2011 ዓም በ #South_Star_Hotel AWS Mining ከናንተ ጋር ለማሳለፍ ወስኗል፡፡
🛑 NETWORK MARKITING እና ክሪፕቶ ከረንሲ(Bitcoin) ሰፊ #training እንሰጥበታለን።
📌ስልጠናው #ሀዋሳ በሚገኘው South Star Hotel ዕሁድ ከ 4:30-6:00 ይካሄዳል።
🛑 በፕሮግራሙ ላይ ትልልቅ ኔትወርከሮች, ሌክቸረሮች ተጋባዠ ናቸው፡፡ መግቢያ በነፃ፡፡
🔊 በአዲስ #technology በአዲስ አሰራር ዕስከ 100,000 ብር ቤት ሆነን ዕንስራ፡፡
🛑 ለመመዝገብ በ0942180023 ስም ፣ ስልክ ቁጥሮንና (hawassa) ብለዉ SMS ያድርጉልን።
~ Zak
AWS Mining®

የነቀምት ከነማ ስፖርት ክለብ ተጨዋች ወንድወሰን ዮሐንስ ነቀምት ላይ በፈነዳ ቦንብ ምክንያት ህይወቱ አልፏል።
የቡድኑ አባላት ከፋክት ሆቴል እራት በልተው ሲወጡ የቦንብ ጥቃት መድረሱ የታወቀ ሲሆን ከቦንብ ጥቃቱ በኃላ በከፈቱት የተኩስ እሩምታ የወንድማችንን ህይወት መቀጠፉ እየተነገረ ይገኛል::
በጥቃቱ ከዚህ ተጫዋች ሌላም የቆሰለ ሲኖር በተከፈተው የተኩስ እሩምታ ይኸው ተጨዋች ተጎድቶ ሃኪም ቤት ቢደርስም ማትረፍ አልተቻለም። የተጨዋቹ አስክሬን ዛሬ ጠዋት ቤተሰቦቹ ወዳሉበት #ሀዋሳ እንደሚወሰድ ተገልፇል፡፡
ነፍስ ይማር 🙏
ለቡድኑ አባላትና ቤተሰቦቹ መጽናናትን እንመኛለን

#ሀዋሳ ከተማ ላለፉት 11 ቀን ተቋርጦ የነበረው የሞባይል ኢንተርኔት እና ባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት #መጀመሩን የኔቲዩብ ቤተሰቦች ተናግረዋል።
@Yenetube @FikerAssefa
@Yenetube @FikerAssefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ሀዋሳ
ካሳለፍነው የሀምሌ ወር አጋማሽ ወዲህ በአለመረጋጋት ውስጥ የቆየችው የሀዋሳ ከተማ የኢድ አል አደሀ አረፋ በዓልን አክብራለች። ዛሬ ጠዋት በሀዋሳ መስቀል አደባባይ የተሰባሰቡት የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን በጋራ ፀሎት አክብረዋል። የጀርመን ራድዮ ያነጋገራቸው የደቡብ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጊዜያዊ ፕሬዝደንት መሀመድ ሙስጠፋ ህዝበ ሙስሊሙ በሚሰባሰብበት አጋጣሚ ሁሉ ሰላሙን እንዲጠብቅ ጥሪ አቅርበዋል።
Via #DW

#ኢሬቻ2012 በውቢቷ #ሀዋሳ ከተማ ዛሬ ተከብሯል።
ከተለያዩ ኦሮምያ ክልል የመጡ ቄሮች እና አባገዳዎች ከሲዳማ ህዝብ ጋር ኢሬቻን በሀዋሳ ሲዳማ ባህል አደራሽ አክብረዋል።
@YeneTube @Fikerassefa
ከተለያዩ ኦሮምያ ክልል የመጡ ቄሮች እና አባገዳዎች ከሲዳማ ህዝብ ጋር ኢሬቻን በሀዋሳ ሲዳማ ባህል አደራሽ አክብረዋል።
@YeneTube @Fikerassefa
ዩንቨርስቲዎቻችን እንዴት ሰነበቱ ??
#ሀዋሳ_ዩንቨርስቲ
ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ዘንድ በማን እንደተሰራጨ ለጊዜው ባልታወቀ አካል ተማሪዎች የሚያሸብር ፁሁፍ በብሄር ተከፍሎ ለሁለት ወገን ብቻ እየተሰራጨ እንደሚገኝ ተማሪዎች ጠቁመዋል።
ይህ መረጃ ከተሰራጨበት ሰዐት አንስቶ ስጋት ውስጥ መግባታቸውን ተማሪዎች ለየኔቲዩብ ተናግረዋል።
#ድሬደዋ_ዩንቨርስቲ
የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ተማሪ ከፎቅ ወድቆ ሞተ የሚል ዜና ዩንቨርስቲው በፌስቡክ ገጹ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ተማሪዎች ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መግባታቸውን ነግረውናል።
ከዚው ጋር በተያያዘ የዩንቨርስቲው ተማሪዎች ከግቢው ለቀን እንወጣለን ቢሉም ዩንቨርስቲው መከልከሉን ተከትሎ ተማሪዎች በአጥር ዘለው መውጣታቸውን ሰምተናል።
#ወልዲያ_ዩንቨርስቲ
ተማሪዎች ዛሬ ወደ ቤታችን መልሱን እያሉ ይገኛሉ ግቢው በመከላከያ እየተጠበቀ ይገኛል። የፊታችን ሰኞ ትምህርት እንደሚጀመር ዩንቨርስቲው ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ገልፅዋል።
#አዳማ_ሳይንስ_እና_ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ
አዳማ ዩንቨርስቲ የፊታችን ሰኞ Mid Exam ይጀምራል ብሏል ነገር ተማሪዎች ትምህርት ካቆሙ አንድ ሳምንት አልፏቸዋል፤ ተማሪዎቹ ግን ስጋት ውስጥ ሆነን ስለ ትምህርታችን እናስብ ወይስ ስለ ህይወታችን በማለት ዩንቨርስቲ ያወጣውን የፈተና ፕሮግራም ኮንነዋል።
#ደብረብርሀን
እንደሚታወቀው ደብረብረሀን ዩንቨርስቲ ዛሬ የአንድ ተማሪ ህይወት አልፏል። ከዚህ ክስተት በኋላ ግን ዩንቨርስቲው ሰላም መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል።ነገር ግን ተማሪዎች እንደነገሩን ከሆነ ነገ ምንም እንደሚከሰት መገመት አንችልም ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ነን ብለውናል።
_______________________________
በዚህ መሰረት ችግር የሚታይባቸው የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል ዩንቨርስቲዎች መሆናቸው ለማወቅ ችለናል ነገር ግን ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ችግር ባይኖርም የተበተነው መረጃ ተማሪዎች ላይ ስጋት ጥሏል።

ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ጥብቅ ማሳሰቢያ ❗️
ለሀዋሳ ዩንቨርስቲ መምህራንና ተማሪዎች በሙሉ
ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ከቀን 08/03/12 ጀምሮ ትምህርት እንደሌለ ምንጩ #ያልተረጋገጠ መልዕክት በመተላለፉ ምክንያት እንዳንድ ተማሪዎች #ግቢውን ለቀው እየወጡ መሆኑን ለመረዳት ችለናል።
ነገር ግን ከዩንቨርቲው ዕውቅና ውጪ ስለሆነ ሰላማዊ መማር ማስተማር ላይ የተፈጠረ ምንም ዓይነት ችግር ባለመኖሩ የተለመደወ መማር ማስተር ሂደት የሚቀጥል መሆኑን እየገለጵን። የፊታችን ረቡዕ እለት ብቻ ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በተላለፈው መልክት መሰረት ትምህርት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
#ሀዋሳ ዩንቨርስቲ

#ሀዋሳ_ኮሮና_ቫይረስ_ዝግጅት_ሲፈተሽ
በሀዋሳ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ግለሰብ አለ ተብሎ በተለይም ዋርካ አከባቢ ከፍተኛ መሸበረ እንዲሁም ግለሰብን የማግለል ሁኔታዎች ነበሩ በቦታው ተገኝተን ለመታዘብ የቻልነው እናካፍሎ።
( በፁሁፋችን መሀል ታማሚው - ኮሮና ቫይረስ ባይሆንም ግለሰብ ታሞ ስለ ነበር ታማሚ በሚል ተጠቅመናል )
ታማሚው ወደ 2:30 ሀዋሳ ዋርካ ሆቴል ወረድ ብሎ ባለ እንግዳ ማረፊያ ጋር ተጠግቶ ህመሙን ለአንድ ግለሰብ ያጋራዋል ከዚያ ያጋራው ግለሰብ #ከፍተኛ_የሳል : #አይን_መቅላት እንዲሁም #መተታጠፊያዬ ያመኛል ብሎ እንዳስረዳው በቀጥታ አቅራቢያው ወዳለ ጤና ጣቢያ ለመጦቀም አመራ ከዚያ የጤና ጣቢያው ባለሙያዎች በጉዳዩ ላይ እያፌዙ እንመጣለን ወይንም 6929 ደውል በማለት ልጁ ተመልሷል።
ታማሚው ልጅ ሳሉ በርትቶበታል ሰውም በቦታው ተስብስቧል ነገር ግን የጤና ጣቢያው ባለሙያዎች ቦታው ላይ አምቡላንስ የዘው ለመምጣት 3 ሰዐታት ፋጅቶባቸዋል።
ባለሙያዎች በአምቡላንስ መጡ የታማሚውን ሙቀት የለኩት በከፍተኛ ፍራቻ ነበር ( ይህ ስልጠና እንደሚጎላቸው ቦታው ላይ ተገኝተን ተመልክተናል) እንዲሁም ታማሚውን በአግባቡ አላስተናገዱትም ነበር።
ታማሚው የተቀመጠበት የነካቸውን ቦታዎች infected ሆነዋል ተብለው የሚገመቱ ቦታዎችን Disinfect ለማድረግ ከቀኑ 10:00 ላይ መተው ነው ርጭት ያደረጉት።
#ሀዋሳ_ከተማ_አስተዳደር_ዝግጅታችሁ_እንደገና_ፈትሹ
ፎቶ:- በቫይረሱ ተጠቅቶ ሊሆን ይችላል በሚል ቦታ ከቫይረሱ እያፅዱ

#ሀዋሳ ውጤቱ አልተላከም ከአዲስ አበባ
በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ መንግስት በሐዋሳ ከተማ አስተዳደር በትላንትናው ዕለት አንድ ግለሰብ የጤና እክል ገጥሟቸው የህክምና ዕርዳታ ለማግኘት ከአለታ ወንዶ ከተማ ወደ ሀዋሳ የሚገኝ አንድ አጠቃላይ ሆስፓታል በመምጣት ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው የጤና ሁኔታቸው እየተባባሰ በመምጣቱ፣ የሚያስላቸው ፣ ፣የሰውነት የሙቀት መጠናቸው ከፍ ማለቱን ባለሙያዎች በማረጋገጣቸው ለክልሉ የኮረና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19)ሁኔታ ቅኝትና ክትትል ኮሚቴ ለማሳወቅ መደወላቸውን በመጥቀስ የኮረና ቅኝት ቡድን በፍጥነት ትናንት ደርሶ የታማሚውን ሁኔታ በማጣራት ምልክቱን በማግኘታቸው ናሙና በመውሰድ ለኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ምርምር ተልኮ ከሌሊቱ 9 ሰዓት እንዲደርስ መደረጉ ተገልጾአል፡፡
ቢሮው አክሎ እንደገለጸው ታማሚው ለሌሎች በሽታዎች ምርመራ ማድረጋቸውና ቀድሞም ያሉባቸው ተጓዳኝ የጤና ችግሮች የልብና የኩላሊት እንዲሁም በድጋሚ ምርመራ የተረጋገጠው የሙቀት መጠናቸው ከፍ ማለትና የሚያስሉ መሆናቸው ከሚያሳዩአቸው ምልክቶች ታካሚው በኮሮና ቫይረስ (በኮቪድ-19) በሽታ ተጠርጥረው ናሙናቸው ለምርመራ ወደ ኢፒ ኤች አይ ተልኮ ታካሚው ለወረርሽኙ ተጠርጣሪ በመሆናቸው ውጤታቸው ባይገለጽም ሀዋሳ ከተማ ወደሚገኘው በተለምዶ ሳውዝ ስፕሪንግ የሚባለው ለይቶ ማቆያ በአምቡላንስ በመውሰድ ላይ እያሉ ኦክስጅኑን በገዛ እጃቸው ካቋረጡት ጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል።
ተጠርጣሪው ግለሰብ ገና ምልክቱን በማሳየታቸው የክልሉ ጤና ቢሮ መረጃው ደርሶት ናሙና በተወሰደ ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ህክምና ሲያገኙበት ከነበረው ሀኪም ቤት ወደ ለይቶ ማቆያ በአምቡላንስ ኦክስጂን ተተክሎላቸው በመወሰድ ላይ እያሉ ህይወታቸው ያለፈ በመሆኑ ቢሮው የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ለከቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን በመመኘት እየገለጸ ግለሰቡ ህይወታቸው ያለፈው በኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ_19) መሆኑንና አለመሆኑን የምርመራው ውጤታቸው ሲደርስ የሚረጋገጥና የመገለጽ መሆኑ እንዲታወቅና ተረጋግጦ ለህብረተሰቡ ይፋ እስከሚያደርግ ድረስ ማንኛውም አስፈላጊው ጥንቃቄ እንዲደረግ ቢሮው ያሳስባል።
በደቡብ/ ብ/ብ/ህ/ክ መንግስት ጤና ቢሮ

ዜዶ አዲስ አበባ ዝግጁ ሊላችሁ ነው።
ከመጪው ማክሰኞ ጀምሮ ማንኛውንም መልዕክት ከ #ሀዋሳ - #አዲስ አበባ እንዲሁም ከ#አዲስ_አበባ - #ሀዋሳ መልዕክቶቻችሁን ቤት ለቤት ለማድረስ ተዘጋጅተናል ይላችኃል።
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
@Deliveryhawassaexpress
0962627762
0952626262

ማንኛውንም መልዕክት ከ #ሀዋሳ - #አዲስ አበባ እንዲሁም ከ#አዲስ_አበባ - #ሀዋሳ መልዕክቶቻችሁን ቤት ለቤት ለማድረስ ተዘጋጅተናል ይላችኃል።
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
@Deliveryhawassaexpress
Coming soon!!