YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ታንዛንያ ለአህጉር አቀፍ ጉባዔ የሄዱ #ኢትዮጵያውያንን የመግቢያ ቪዛ በመከልከል ከአየር ማረፊያ #መለሰች

ታንዛንያ ለጎብኚዎች ወደ ሀገር በሚገቡበት ወቅት በአየር ማረፊያ ቪዛ የመስጠት ህግ ቢኖራትም #የኢትዮጵያ ናይጄሪያና ጅቡቲ ዜጎች በዚህ አስራር አይካተቱም።

እነዚህ ሀገራት ከጉዟቸው ሶስት ወራት በፊት ለቪዛ እንዲያመለክቱ መመሪያው ያዛል። በዚህ ሳምንት መጀመሪያ በነበረው AfriLabs ጉባዔ ለመካፈል የሄዱ ኢትዮጵያውያንም ከአየር ማረፊያ ተመልሰዋል።

የአፍሪካ ህብረት አህጉሪቱ ዜጎች ያለገደብ የሚንቀሳቀሱባት እንድትሆን ፕሮግራም መንደፉ ይታወቃል።

ኢትዮጵያም ለሁሉም አፍሪካውያን ቪዛ በመግቢያ አየር ማረፊያ እንዲያገኙ ፈቅዳለች።
ምንጭ ፦ ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube @mycase27
#update የሱማሊያው ነውጠኛ አልሸባብ ትናንት 30 #የኢትዮጵያ ወታደሮችን ገድያለሁ ማለቱን የተለያዩ የወሬ ምንጮች የዘገቡ ሲሆን የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስጠባቂ ልዑክ (አሚሶም) ግን ዛሬ ወሬውን #አስተባብሏል፡፡

አልሸባብ ወታደሮቹን ገድያለሁ ያለው በሒራን ግዛት #በአሚሶም ኮንቮይ ላይ ባጠመደው የፈንጅ ጥቃት ነበር፡፡

አሚሶም ግን “በጥቃቱ አራት ወታደሮች ብቻ በቀላል ሁኔታ ቆሰሉብኝ እንጅ #የሞተብኝ የለም” በማለት ዛሬ በትዊተር ገጹ ባወጣው ማስተባበያ ወሬውን አጣጥሎታል፡፡
ምንጭ ፦ ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube @mycase27
#መሪዎቹ የመገጭ ሰራባ መስኖ ፕሮጀክትን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ጎንደር ከተማ ላይ የሚገኙት #የኢትዮጵያ#የኤርትራ እና #የሶማሊያ መሪዎች ዛሬ ጎንደር ላይ የተለያዩ ቦታዎችን ጎብኝተዋል፡፡

መሪዎቹ ጉብኝታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ የምሳ ግብዣ ተደርጎላቸዋል፡፡

ከምሳ መልስ #የመገጭ ሰራባ መስኖ ፕሮጀክትን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
@yenetube @mycase27
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ_ዋና_መስሪያ ቤት ህንጻ ግንባታ የመጨረሻ #ወለል ኮንክሪት ሙሌት ተካሄደ።

የኮንክሪት ሙሌቱ በዛሬው እለት ሲካሄድ ግንባታውን የሚያካሂደው ተቋራጭ እና የባንኩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

የንግድ ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ግንባታ ከሶስት አመት በፊት የተጀመረ ሲሆን፥ በዛሬው እለትም የህንጻው 48ኛ ወለል የኮንክሪት ሙሌት ተካሂዷል።

የአራት አመት ተኩል ፕሮጀክት የሆነው የህንጻው ግንባታ በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንደሚጠናቀቅ ተገልጿል።

ሶስት ቢሊየን ብር ወጪ የተመደበለት ይህ ፕሮጀክት ለሃገሪቱ የግንባታ ዘርፍ የቴክኖሎጅ ሽግግር በማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ነው የተነገረው።

የህንጻ ግንባታው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2025 አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት ከያዛቸው እቅዶች መካከል አንደኛው ነው።

ምንጭ:- ፋና
@YeneTube @Fikerassefa
አዴፓ በአዲስ አበባ #የባለቤትነት ጉዳይ ላይ #ጠንካራ አቋም እንዳለው አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ #እንድትሆን እና አግላይ አመለካከቶች እንዲወገዱ በትኩረት እንደሚሠራ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አስታውቋል፡፡

ድርጅቱ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የአዴፓ አመራሮች ጋር ተወያይቷል፡፡ ዉይይቱን የመሩት የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ምግባሩ ከበደ ለአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት እንዳሉት አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እና #የኢትዮጵያ_መዲና እንጅ የማንም አይደለችም፡፡

አጀንዳውም ለዉጡን የማይደግፉ ኃይሎች የሚጠነስሱት የፖለቲካ ሤራ መሆኑን ነው የተናገሩት፡፡ ‹‹ችግር የሚፈጥሩ ግለሰቦች ወይም አመራሮች ካሉም በማጣራት እና ከሚመለከተዉ አካል ጋር በመሆን ጉዳዩ ይፈታል›› ብለዋል አቶ ምግባሩ፡፡ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ጉዳይ አዴፓ አቋሙ ጠንካራ መሆኑንም አስታውቀዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር እንዳወቅ አብጤ በበኩላቸዉ ‹‹አዲስ አበባ የራሷ መዋቀር እና አስተዳደር ያላት የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ከተማ እንጅ የማንም አይደለችም›› ብለዋል፡፡

በዚህ ጉዳይ ላይ ችግር ካለም በዉይይት እንደሚፈታና ችግር ፈጣሪዎችም እንደሚጠየቁ አረጋግጠዋል፡፡ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአዴፓ አመራሮችም አዲስ አበባ የሚኖረዉ የአማራ ሕዝብ መብትና ጥቅም እንዲከበር ጠንክረዉ እንደሚሠሩ ተናግረዋል፡፡

ምንጭ:- አብመድ #Share ይደረግ
@YeneTube @FikerAssefa
#የኢትዮጵያ_ታሪክ_ከንግስተ_ሳባ_እስከ_አዲስ_አበባ
አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ

የኢትዮጵያን ታሪክ ከንግስተ ሳባ እስከ አዲስ አበባ የሚቃኘውና በአማዞን የምንጊዜም የኢትዮጵያ ታሪክ መጻህፍት ሽያጭ ከፍተኛ ደረጃን የተቆናጠጠው መጽሐፍ በአማርኛ ተተርጉሞ ቀረበ፡፡

ይህ አለም በጣም ያደነቀው መጽሐፍ ኢትዮጵያን በትናንት፣ በዛሬና በነገ መነጽር የሚያሳይ የ30 ዓመታት ምርምር ውጤት የሆነ በቅጡ ሊነበብ የሚገባው መጽሐፍ ነው፡፡

የአጼ ኃይለስላሴ የልጅ ልጅ ልጅ የሆኑት ልዑል አስፋ ወሰን አስራቴ ስለመጽሐፉ እንዲህ ነው ያሉት፡-

“አንብቤ ለመጨረስ ሶስት ሌሊቶች ብቻ ነው የወሰደብኝ፡፡ ይህ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ታሪክ ጥንታዊ፣ ኃይማኖታዊ ልምምድ ላይ ባልተለመደና ቀልብን በሚያነሆልል ሁኔታ የተጻፈ ነው፡፡ መጽሐፉ በአፍሪካ ምድር ከሚገኙ መሳጭ ስልጣኔዎች መካከል አንዱ ስለሆነው የኢትዮጵያ ስልጣኔ ያለንን ግንዛቤ የሚያፋፋ እጽ ነው፡፡”

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡

ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://tttttt.me/teklu_tilahun

Forwarded from YeneTube

በኦሮሚያ ክልል በሁለት ዓመት ተኩል ብቻ ከ76 ሚሊዮን ብር በላይ የመሠረተ ልማት ስርቆት ተፈጽሟል - #የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

በኦሮሚያ ክልል በሁለት ዓመት ተኩል ብቻ 76 ነጥብ 07 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ስርቆት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡

ተቋሙ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት፤ በጸጥታ ሥጋቶች፣ በካሳ ክፍያ፣ በወሰን ማስከበርና ተያያዥ ጉዳዮች ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግስት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ምክክር ማካሄዱን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ አመላክቷል፡፡
የተቋሙ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙላት ገዛህኝ እንደገለጹት በክልሉ በ10 ቢሊዮን ብር ሁለት የኃይል ማመንጫ ፕሮጄክቶች እና ከ16 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ በሚደርስ ወጪ ሰባት የማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክቶችን ግንባታ በማካሄድ ላይ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡

ይሁን እንጂ በነባርና አዲስ በሚገነቡ የኤሌክትሪክ መሰረተልማቶች ላይ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎች ተቋሙን ለከፍተኛ ኪሳራ እየዳረጉትና ፕሮጀክቶችንም እያጓተቱ ስለመሆኑን ገልጸዋል።

ከ2016 በጀት ዓመት በፊት በነበሩ ሁለት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ በስርቆት ብቻ 76 ነጥብ 07 ሚሊዮን ብር በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የጠቀሱት አቶ ሙላት የደረሠው ጉዳት ኃይል ባለመሸጡ የደረሠውን ኪሳራ አያካትትም ብለዋል።
#አዲስ ስታንዳርድ

@Yenetube @Fikerassefa
👍14😁1
"ወቅታዊ ጉንፋን ህመም “የክረምት ወራት ማብቃቱን ተከትሎ መስከረምን ጨምሮ በጥቅምትና ህዳር ወራት ላይ የሚጠበቅ ነው” - ጤና ሚኒስቴር

ጤና ሚኒስቴር እና #የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት “ወቅታዊ ጉንፋን እና ጉንፋን መሰል የመተፈንሻ አካላት ህመም” በተመለከተ በጋራ ባወጡት መግለጫ “የክረምት ወራት ወይም የዝናብ ወቅት ማብቃቱን ተከትሎ መስከረምን ጨምሮ በጥቅምትና ህዳር ወራት እንደዚህ አይነት ጉንፋን መሰል ህመም የሚጠበቅ ነው” ብለዋል፡፡ለጉንፋን ሕመም መከሰት 50 በመቶ ድርሻውን የሚይዘው ሪኖ ቫይረስ ነው ያለው መግለጫው ኮሮና፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ደግሞ ለጉንፉን መሰል ህመሞች መከሰት ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸዉ ብሏል።

በዚሁ ወቅት የተከሰተው ጉንፋን መሰል ህመም በአብዘሃኛው (አር ኤስ ቪ) ቫይረስ መሆኑን ጠቁሟል።ባለፈዉ 1 ወር ዉስጥ ተመርምረዉ አር ኤስ ቪ ከተገኘባቸዉ ታካሚዎች መካከል 84% ያክሉ እድሜያቸዉ ከ5 አመት በታች ነዉ።እንደዚሁም ባለፈዉ ሳምንት ለአር ኤስ ቪ ከተመረመሩት 81 ናሙናዎች 49 (60.5%) ያህሉ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል።

ሕመሙ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈውም በቫይረሱ የተጠቃ ሰው በሚያስልበት ወይም በሚያስነጥስበት ጊዜ እንደሆነና በተጨማሪም ሰዎች ቫይረሱ ያረፈበትን የበር እጀታ፣ ጠረጴዛ ወይም በሕመምተኛው የተነካካንን ሰው እጅ ከነኩ በኋላ አፋቸውንና አፍንጫቸውን ሲነካኩ ቫይረሱ ለመተላለፍ በሚፈጠርለት ምቹ ሁኔታ መሆኑን ጠቁሟል።

የጉንፋን ሕመም የመጀመሪያ ምልክቱ ከመጀመሩ አንድ ቀን በፊት ተላላፊ ሊሆን ይችላል ያለው መግለጫው ሕመሙ ከጀመረ ከ 5 እስከ 10 ባሉት ቀናት ደግሞ ሕመምተኛው ቫይረሱን ያስተላልፋል፤ ህመሙ አብዛኛዉን ጊዜ እስከ 2 ሳምንት ሊቆይ ይችላል ብሏል።ምልክቶቹም እንደ የአፍንጫ ፈሳሽ መብዛት፣ ሳል፣ ትኩሳት፣ ራስ ምታትና ጉሮሮን መከርከር፣ ማስነጠስ፣ አይን ማሳከክ እና መቅላት፣ ማስታወክ፣ ከፍ ሲልም የትንፋሽ ማጠር፣ ከፍተኛ ድካምና የምግብ ፍላጎት መቀነስ ዋና ዋናዎቹ መሆናቸውን አስታውቋል።

አስፈላጊው ጥንቃቄ ካልተደረገ በሽታው የመዛመት እድሉ ከፍ ሊል እንደሚችል፤ በተለይ ቀዳሚ ተጎጅ ሊሆኑ የሚችሉ እንደ ህጻናትና አረጋውያን ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎች አና ተጓዳኝ የጤና ችግር እንደነ አስም፣ የስኳር በሽታ፣ ካንሰር እና ሌሎች ሥር የሰደዱ በሽታዎች ያሉባቸው ሕሙማን ከፍተኛ ጥንቃቄ ልናደርግላቸው እና ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ አስፈላጊዉን ምርመራና ህክምና ሊያደርጉ ይገባል ሲል አስጠንቅቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
👍342
ምርጫ ቦርድ ህወሓት ጠቅላላ ጉባዔውን እንዲያደርግ ሲል አሳሰበ

#የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጠቅላላ ጉባዔውን እንዲያደርግ ሲል አሳሰበ።

ህወሓት በተሻሻለው የምርጫ ስነምግባር አዋጅ መሠረት በልዩ ሁኔታ የተመዘገበው ነሀሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑን ያወሳው ቦርዱ “በሆኑም ጠቅላላ ጉባኤውን እስከ የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲያደርግ ይጠበቃል” ብሏል።

ፓርቲው ጉባኤውን ከማድረጉ 21 ቀናት በፊት ጉባኤው የሚደረግበትን ቀን ማሳወቅ እንደሚጠበቅበት ቦርዱ ታህሳስ 17 ቀን 2017 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ ማሳሰቢያ እንደሰጠው ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ባጋራው መረጃ አመላክቷል፤ ይህም የጠቅላላ ጉባኤውን ሂደት መከታተል እንዲያመቸኝ ነው ብሏል።

ፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ የሚያስችለውን እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን እንደማያውቅ የገለጸው ምርጫ ቦርድ ህወሓት በቦርዱ የተላለፉትን ውሳኔዎች በማክበር በቀረው አጭር ጊዜ የጠቅላለ ጉባኤውን እንዲያደርግ ሲል በጥብቅ አሳስቧል።

ፓርቲው የተጣለበትን ግዴታ በወቅቱ ሳይፈፀም ቢቀር ቦርዱ ሕጉን መሠረት በማድረግ ተገቢ ነው የሚለውን ውሳኔ እንደሚሰጥ አስታውቋል።

ምርጫ ቦርድ “ህወሓት በልዩ ሁኔታ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ እንዲመዘገብ” በወሰነበት ወቅት “ሕጋዊ ሰውነቱ ወደ ነበረበት አልተመለሰም” ማለቱን መዘገባችን ይታወሳል።

በዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ባሳለፍነው አመት መገባደጃ በመቀለ ከተማ ሐወልቲ ሰማእታት አደራሽ ጉባኤውን ማያካሄዱን መዘገባችን ይታወሳል።

@Yenetube @Fikerassefa
👍10😁42😭1