YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#አርባምንጭ አርበኞች ግንቦት 7 ወደ ከተማ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል

ከቂሊንጦ የተፈቱ የአግ7 አባላት በድል ወደ አርባ ምንጭ ከተማ ሲገቡ👇 የአሰፋ ጫቦ ሀገር ጀግናን ማክበር ያውቅበታል !!!

©Nardos
@YeneTube @Fikerassefa
#ከኦሮሚያ ክልል የተውጣጡ ወጣቶች ወደ ጋሞጎፋ #አርባምንጭ የሚያደርጉትን የምስጋናና የአንድነት ጉዞ ዛሬ ጠዋት #ተጀምረዋል

ከ50 እስከ 60 የሚሆኑ የኦሮሚያ ወጣቶች ከቡራዩ ከተማ በመነሳት ጋሞጎፋ ዞን አርባምንጭ ከተማ ድረስ በመሄድ የመስቀል በዓል (የጋሞ ህዝብ ዘመን መለወጫ) በአርባምንጭ ከተማና አከባቢዋ ማህበረሰብ ጋር ለማክበር ነውጉዞውን ዛሬ የጀመሩት።

📌የጉዞው "የምስጋና ጉዞ" በማለት መሰየሙን የኦሮሚያ ክልል የወጣቶችና ስፖረት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ሚልኬሳ ሚደጋ አስታውቀዋል።

📌ወጣቶቹ በጉዟቸው የጋሞ አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ላሳዩት ልባዊ ፍቅርና ጥልቅ የሆነው ወንድማማችነት ምስጋና እንደሚያቀርቡም ዶክተር ሚልኬሳ አስታውቀዋል።

📌እንዲሁም የኦሮሞና የጋሞ ህዝቦች የቆየ ታርካዊ አንድነትና ማሀበረዊ መስተጋብሩ ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አስተዋጽዖ ያበረክታሉ ብለዋል።

📌በአዲስ አበባም ሆነ በቡራዩ ከተማ የተከሰቱ አረመኔያዊ ድርጊቶች የሁለቱንም መህበረሰብ ወጣቶች በፍፁም እንደማይወክል ማስገንዘብና የችግሩ ሰለባ የሆኑት የማህበረሰብ ክፍሎችን ማጽናናትም የወጣቶቹ ጉዜ አላማ መሆኑን አስረድተዋል።

📌እንዲሁም በሀገሪቱ የተጀመረው የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶች ተጠናክሮ እንዲቀጥሉና በተለይም የደቡብ ኢትዮጵያ ህዘቦች ጥንታዊ አንድነትና እኩልነት፣ እንዲሁም የሰላም ባህሎቻችን ጎልቶ እንዲታዩ ለማድረግ ጭምር መሆኑን ዶክተር ሚልኬሳ አስታውቀዋል።
©fbc
@yenetube @mycase27
#አርባምንጭ

ሲምቦ ቢች ሪዞርትን ጨምሮ በላንጋኖ ሀይቅ ዙሪያ የሚገኙ መዝናኛዎችና የግል ይዞታዎች መዘጋታቸውን

ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል። ድርጅቶቹ የተዘጉት የአካባቢው ወጣቶች ገንዘብ እንዲሰጧቸው መጠየቃቸውን ተከትሎ ነው።
@Yenetube @FikerAssefa
YeneTube
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - #ናትናኤል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪወችን ወደመጡበት ስፍራ ለመመለስ 69 የህዝብ አውቶቢሶችን እና ከ 27 በላይ አብረው የሚጓዙ አስተባባሪ ሰራተኞን አሰማርቷል ፡፡ አውተብሶቹ በሚመለሱበት ወቅት በመዳረሻቸው ላይ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ተማሪዎችን እንደሚመልሱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለክልል ዩኒቨርሲቲዎች አሳውቋል፡፡ የራስን ጤና መጠበቅ የቤሰብን ፤የአካባቢን…
#አርባምንጭ_ዩንቨርስቲ

በተመሳሳይ አርባምንጭ ዩንቨርስቲ ተማሪዎቹን ከታሪፍ በላይ በማስከፈል ነው ተማሪዎች ወደ ክልል ከተማ እየላከ ያለው።

አንድ አንድ ተማሪዎች ከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸውን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸው ጋር መደውል እንዲሁም ብር ማስላክ ያልቻሉ እንዳሉ ለየኔቲዩብ ተናግረዋል።

ለምሳሌ : - ከወለጋ የመጡ የቻናላችን ቤተሰቦች

ዩንቨርስቲ ከእንዲህ አይነት ተግባሩ እንዲቆጠብ እና የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ባወጣው መሰረት ወደ ክልል ከተሞች ተማሪዎችን እንዲያደርስ እንጠይቃልን።
@Yenetube @fikerassefa
ማስታወቂያ

አዲስ ኤክስፕረስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር @addisexpressdelivery የፈጣን መልዕክት አገልግሎት #በሀዋሳ#አዲስ_አበባ#ሻሸመኔ#አርባምንጭ#ጎንደር#ኮምፓልቻ እንዱሁም #በወላይታ ሶዶ  ከተሞች እየሰጠ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን
አሁን ላይ አድማሱን ለማስፋት በተዘረዘሩት ከተሞች ወኪል ይፈልጋል።

ባህርዳር

ጅማ

ሽረ

ድሬደዋ

ጋምቤላ

አሶሳ

ጅጅጋ

ሰመራ

መስፈርት 🔻
በዚህ ስራ ላይ #ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም ንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ማውጣት የሚችል።

በዚህ @Fikerassefa ማናገር ይችላሉ
ወይንም በስራ ሰዓት 0926389973 ላይ መደወል ይችላሉ።
👍254
አዲስ ቅርንጫፎች አድማሳችን ማስፋት ቀጥለንበታል አዲስ ኤክስፕረስ

#አርባምንጭ #ነጌሌ_ቦረና
#ወላይታሶዶ መልዕክት ወደ ክልል ከተሞች ይላኩ ይቀበሉ።

ቁ.1 አዲስ አበባ ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኳሊቲ ህንፃ
ቁ.2 ሜክሲኮ ዲያፍሪ ሆቴል አጠገብ

ስልክ :- 0980526262 አዲስ አበባ /አርባምንጭ / ወላይታ
            0962627762 - ሀዋሳ
            0925636333 - ቦረና
👍3

👍31

👍41

👍7

👍81

👍2