YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የኢሬቻ በዓልን ከኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ጋር በጋራ ማክበር ለኦሮሞ ህዝብ ክብር እና ድል ነው። #ኢሬቻ2012

ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ
የኦሮምያ ክልል ም/ር/መስተዳድር
@YeneTube @Fikerassefa
የኢሬቻ ቀን የኦነግ ባንዲራ ይዞ መገኘች በህግ ያስቀጣል የሚለሁ ወሬ ያልተረጋገጠ መሆኑን ከወዲሁ ልናሳውቆ እንወዳለን።

#ኢሬቻ2012

የተረጋገጠ መረጃ እንደደረሰ የምናስተላልፍ መሆኑን እንገልፃለን።
@YeneTube @Fikerassefa
#ኢሬቻ_ለፍቅር #ኢሬቻ_ለሰላም #ኢሬቻ_ለአንድነት

ኢሬቻ የሚከበረው ዋቆ ወይንም ፈጣሪን ማመስገኛ በዓል ሲሆን በኢትዮጵያ በኦሮሞ ማህበረሰብ ይከበራል። የዘንድሮን ኢሬቻ ለየት የሚያደርገው በኢትዮጵያ መዲና በሆነችሁ አዲስ አበባ የሚከበር ይሆናል የሀገር ውስጥ የሚዲያ አውታሮች እንደዘገቡት ኢሬቻ ከ150 አመት ብኃላ ወደ ቀድሞ መከበሪያ ቦታ(አዲስ አበባ) ተመልሷል ብለዋል።

#Irreecha_kan jalala, #irreecha_kan nagaya, #irreecha_kan tokkumma

Ayyaanni Irreecha kan kabajamu Waaqa Uumaa hunda irreeffachu yoo ta'u innis kan kabajamu akka aadaa Oromootini. Irreechi bara kana kan adda isa taasisu akka Ityoophiyaatti magaala guddoo Finfinneetti kabajamu yoo ta'u akka miidiyaan biyyoolessa gabaasetti waggaa 150 booda bakka dura itti kabajamutti deebi'ee akka sagantaan kun raawwatamu Hayyoonni Abbooti Gadaa ibsaniiru.


#ኢሬቻ2012 #FactCheck
@YeneTube @FikerAssefa
#ኢሬቻ2012 በውቢቷ #ሀዋሳ ከተማ ዛሬ ተከብሯል።

ከተለያዩ ኦሮምያ ክልል የመጡ ቄሮች እና አባገዳዎች ከሲዳማ ህዝብ ጋር ኢሬቻን በሀዋሳ ሲዳማ ባህል አደራሽ አክብረዋል።

@YeneTube @Fikerassefa