ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
▶️ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ለ"ማርያም" ለሚለው ስም የተሰጡ #ትርጉሞች #የቤተስክርስቲያን #አባቶችም ሆኑ #ወጣት #ሰባኪያንና #ህዝቡም በብዛት የሚያውቁት #የተለመደ #ትርጉም ነው። የሚገርመው ደሞ #የስሙ #ትርጉሞች ብዙ #ማርያም የተባሉ #ሴቶች እያሉ ማእከል ያደረገው ግን #የጌታችን #እናት #ድንግል #ማርያምን ብቻ ይመስላል። እነዚን #ትርጉሞች ይዘን ለሌሎች < #ማርያም> ለተባሉ #ሴቶች ትርጉሙን…
▶️ ከላይ እንዳየነው አንዳንዶች #የስሙን ሙሉ #ሐረግ ተከትለው ሌሎች ለሁለት ከፍለው #ለመተርጎም ከሞከሩት #ውጪ ሌሎች ደግሞ ከዚህ በተለየ መንገድ #ማርያም የሚለውን ስም #ለማብለጥ ወይም #ከፍ #ለማረግ ሲሉ #ማርያም ስለሚለው #ስም #ትርጉም #የአማርኛውን ወይም #የግእዙን ሆህያት ብቻ ተከትለው #ፊደል #በፊደል እየከፋፈሉ #በግእዝ ቋንቋ #በግጥም መልክ ይተረጉማሉ።👇👇
✳️ ማ 👉 ማኅደረ መለኮት [የመለኮት ማደሪያ]።
✳️ ር 👉 ርግብየ ይቤላ [ንጉስ ሰለሞን ርግቤ ያላት፥ መኃ 6፥9]።
✳️ ያ 👉 ያንቀዓዱ ኅቤኪ ኩሉ ፍጥረት [ሁሉም ፍጥረት ወደ አንቺ ያንጋጥጣል(ያቀናል)]።
✳️ ም 👉 ምስአል ወምስጋድ [ወምስትሥራየ ኃጢአት፣ የምንለምናት፣ የምንሰግድላት[4]]።
▶ ️ይህም #ትርጉም ከላይ እንዳልነው #የአማርኛ #ፊደላትን #በግዕዝና #በግጥም #የመተርጎም ሙከራ ሲሆን ይህም እንደሌሎቹ #ትርጎሞች ለሌሎች " #ማርያም" የሚለው #ስም ላላቸው የሚያገለግል አይመስልም። እንዲህ አይነቱ #ትርጉም የመስጠት አካሄድ ደግሞ #ከዓውደ #መሠረቱ ያስወጣል።
▶ ️በዚህ #ትርጉም መሠረት " #ማርያም ማለት #የመለኮት #ማደሪያ የሆነች፤ ንጉስ ሠሎሞን #በመኃልይ #መኃልይ መጽሐፉ #ርግቤ ያላት፤ ፍጥረት ሁሉ ወደ እርሷ #የሚያቀኑ፣ #የሚሰግዱ፣ #የሚለምኑ እና እርሷም #ለምላሹ #ኃጢአትን #የምታስተሰርይ ናት" ማለት በግልጽ #ማርያምን #ማምለክ ማለት ነው። #አምልኮ ከዚህ ውጪ #ካለ ንገሩን!!
▶️ መቼም #ሰይጣን በተለይም #በኢትዮጵያ #በ15ኛው ክፍለ ዘመን ጊዜና ባለስልጣናት ገጥሞት በብዙ #ሠይፍ < #የማርያምን #ምልጃ> ትምህርት ወደ #ቤተክርስቲያን አስገብቶ #ማርያም ባትሰማቸውም ወደ እርሷ #የሚያንጋጥጡ፣ #የሚሰግዱ፣ #የሚለምኑ፣ #ኃጢአታቸውን #የሚናዘዙ ይብዙ እንጅ #በመጽሀፍቅዱስ ታሪክ እንኳን #ወደእሷ ወደየትኛውም #ፍጡር #የጸለየ አናገኝም።
▶️ ደግሞ #ሰሎሞን #በመኃልየ #መኃልይ መጽሐፉ ሱናማይት{ሱናማጢሳዊት} የሆነችውን አንዲት ልጃገረድ #ውዴ፣ #ርግቤ፣ #መደምደሚያየ እያለ በፍቅር እንዴት #አሸንፎ ወደ ቤቱ እንዳመጣትና #ባሸበረቀ አልጋው ላይ አጋድሞ #ጡቶቿ እንዴት እንዳረኩት እርሷም በእርሱ እንዴት #እንደረካች የሚናገረውን #የፍቅር #ኃይልና ግለት #የተንጸባረቀበትን መጽሐፍ ወስዶና #በጥሶ <ሰሎሞን #ርግቤ #መደምደሚያዬ ያላት #ማርያምን ነው> ማለት ምናልባት መጽሐፉንና #ዓላማውን #ካለማንበብና #ካለማወቅ የመነጨ፣ አሳፋሪም ጭምር መሆኑን #የሱናማይቷ ሴት #ለፍቅር ስሜት የመጦዝ ባህሪ ታላቅ አድርገው ለሚገምቷት "ለቅድስት ድንግል ማርያም" ባልተስማማ ነበር።
▶️ መኃልየ #መኃልየ መጽሀፍም #የብሉይኪዳን ክፍል እንደመሆኑ #በሰለሞንና #በማርያም መካከል ያለውን "የዘመን ልዩነት" መገመት ራሱ አይከብድም። #ማርያም #በሰለሞን ዘመን ፈጽማ ያልነበረችውን፤ #ሰለሞን እንዴት በወቅቱ ከነበሩት < #ስልሳ ንግሥታት #ሰማኒያም ቁባቶች(ውሹሞች) #ቁጥር የሌላቸው ቆነጃጅቶች> ጋር #በውሽምነት መልኩ ሊቆጥራት ይችላል? {መኅልየ 6፥8}
▶️ ደግሞ < #የዓለምን #ኃጢአት ሊያስወግድ የተገለጠ #የእግዚአብሄር #በግ> {ዩሐ 1፥29 , ራዕ 5፤5-10} #ኃጢአትን #የማስተሰረይ ስልጣንም #የኢየሱስ #ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ እያወቅን {ማር 2፤10} ማርያምን "ወምስትሥራየ ኃጢአት" {ኃጢአትን የምታስተሰርይ} እንዴት ልንል እንችላለን?? #በኃጢአት ላይ የወጣውን #የእግዚአብሄርን #ቁጣ #ፍርዱን #ሊያቃልለው ወይም #ሊያስተወው የሚችልስ ጉልበተኛ ማነው? #ሙሴ እንኳ በምድር ህይወቱ #የእስራኤልን #ኃጢአት ተከራክሮ #ለማስቀረት ቢሞክርም #እግዚአብሔር #ፍርዱን መለወጥ ባለመቻሉ በርካቶች #ሞተዋል። {ዘዳ 32፤30-35}። #ኃጢአተኛው እራሱ #ካልተመለሰና #ንስሐ ካልገባ በቀር #እግዚአብሔር ኃጢአትን ይጠላል #ይቀጣልምም {ዩሐ 8-24}።

Forwarded from እውነት አርነት ያወጣል (ቴዎድሮስ)
ሰሞኑን ድርሳነ ማርያም የተሰኘ መጽሐፍ እያነበብኩ ነበር፡፡ መጽሐፉ ውስጥ የተለያዩ አስገራሚ ነገሮችን ያነበብኩ ቢሆንም አሁን ያነበብኩትን ግን ለወገኖቼ ማካፈል እንዳለብኝ ተሰማኝ፡፡
በአንዳንዶች እንደሚታመነው ለማርያም ዐስራት ተደርጋ የተሰጠች አገር አለች፡፡ ድርሳነ ማርያም ስለዚህ ሁኔታ እንዲህ ነው ያሰፈረው፡-
"ዐሥራት ትሆነኝ ዘንድ አንዲትን አገር ስጠኝ አለችው፡፡ አዜቡ ይሁንሽ አላት፡፡ ክርስቲያን ነውን? አልሁት፡፡ #አሁን #ክርስቲያን #አልሆኑም #ብዙዎቹ #ለአውሬ፣ #ለድንጋይ #የሚሰግዱ #ናቸው እንጂ፡፡ ከዚህ በሁላ ግን ክርስቲያን ይሆናሉ፡፡ በስሜ ማመናቸውም እንደፀሐይ ያበራል፡፡ በስምሽም ታላቅ ቤተ ክርስቲያን ይሠራሉ፡፡ #ይህ #ቦታም #አክሱም #የሚባለው #ነው..." (ድርሳነ ማርያም ገጽ 130)
ከዚህ ውስጥ ሦስት ነጥቦችን ላሳያችሁ፡-
1) አንዳንዶች እንደሚያምኑት አስራት ተደርጋ የተሰጠችው ኢትዮጵያ ናት፡፡ መጽሐፉ ላይ በሰፈረው መሠረት ኢትዮጵያ ልትሆን የምትችለው አክሱም ናት፡፡ ይህ ማለት ደግሞ አሁን ኢትዮጵያ ብለን የምንጠራት አገር ለማርያም አስራት ተደርጋ ተሰጥታለች የሚለው ስሕተት ነው ማለት ነው፡፡
2) ሌላው እስከዛሬ ጣዖት አምልከን አናውቅም የሚለው ነው፡፡ በድርሳኑ መሠረት ጣዖት ይመለክ የነበረ መሆኑን፡የተናገረው ራሱ ጌታችን ነው፡፡ በመሆኑም ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር ውጪ ምንም አምልካ አታውቅም የሚለውም ስሕተት ነው ማለት ነው፡፡
3) ክርስትና ወደ እኛ ጋር የመጣው በጀንደረባው ነው የሚለውም በዚህ ጽሑፍ መሠረት እሳት የነካው ላስቲክ ሆነ ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም ጀንረባው፡ክርስትና እንዳመጣ የሚታመነው በ34 ዓ.ም. ነው፡፡ ድርሳኑ ላይ የሰፈረው ታሪክ የሰፈረው ማርያም ከሞተች በሁላ ነው፡፡ ይህ ማለት ጀንደረባው ክርስቲያን ከሆነ፡ከብዙ ዓመታት በሁላ ማለት ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ኢትዮጵያ ገና ለክርስትና ሩቅ ነበረች እያለን ነው፡፡
ይህ ሁሉ የእኔ ሐሳብ አይደለም፡፡ ከመጽሐፉ ላይ ያለውን ነው ግልጽ ያደረኩት፡፡
https://tttttt.me/tewoderosdemelash/381

Telegram
ቴዎድሮስ ደመላሽ
ሰሞኑን ድርሳነ ማርያም የተሰኘ መጽሐፍ እያነበብኩ ነበር፡፡ መጽሐፉ ውስጥ የተለያዩ አስገራሚ ነገሮችን ያነበብኩ ቢሆንም አሁን ያነበብኩትን ግን ለወገኖቼ ማካፈል እንዳለብኝ ተሰማኝ፡፡
በአንዳንዶች እንደሚታመነው ለማርያም ዐስራት ተደርጋ የተሰጠች አገር አለች፡፡ ድርሳነ ማርያም ስለዚህ ሁኔታ እንዲህ ነው ያሰፈረው፡-
"ዐሥራት ትሆነኝ ዘንድ አንዲትን አገር ስጠኝ አለችው፡፡ አዜቡ ይሁንሽ አላት፡፡ ክርስቲያን…