ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
✍✍ ቅዱስ እውነት ??? #ገድለ ተክለሃይማኖት፥ 48:1- 4 " አንድ ቀን በባሕር ዳር ተቀምጦ ሳለ፥ ሰይጣን ከባሕሩ ወጣ። የአባታችንንም ደቀመዝሙር ያዘው። አንተ ርኩስ መንፈስ ከልጄ ውጣ እያለ በመስቀል ምልክት አማተበ። ሰይጣኑም ዛሩም ደቀመዝሙሩን ትቶ ፈጥኖ ሸሸ። ሊያመልጥም ወደደ። ብፁዕ አባታችንም አማተበበት። ወደ ባሕሩ ሊገባ ባይቻለው በጥልቁ ባሕር ወደብ ቆመ። ብፁዕ አባታችንም ሄዶ #በእጁ…
እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል።
⚜ "... የልጁም የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ #ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።" (1.ዮሐ.1:7)
⚜ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን #ያጸድቃል፥ #ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
(ኢሳይያስ.53:10-11)
⚜ መዳንም #በሌላ #በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
(ሐዋ. ሥራ.4:12)
በመጀመሪያ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሐሰትን አይናገርም።
ልብ አድርገው ያንብቡት ይህ። የተክለ ሃይማኖት ሐሰተኛ ገድል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከቶ የማያውቀውን ደግሞ ጨርሶ ያልተናገረውን-
" #እሁድና #ሐሙስ #እባብ #የገደለ #የክርስቲያን #ወገን #ሁሉ #ኃጢያቱ #ይሰረይለታል፤ ብለህ #ለልጆችህ ንገራቸው።" ብሎ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ የነገረኝን አሁንም እነግራችኋለሁ። በልባችሁ ጠብቁት።
( #ገድለተክለሃይማኖት፥51፥6)
ብሎ መናገሩ ምንኛ ይህ አጋንንት ጎታች ተክለሃይማኖት የድፍረት ኃጢያት እንደተናገረ በግልፅ የሚታይ ነው።
ሐሰትን ይናገር ዘንድ #እግዚአብሔር #ሰው #አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን #አያደርገውምን? የተናገረውንስ #አይፈጽመውምን?
( #ዘኍልቍ.23:17)
ሁለተኛ ያለ #ደም መፍሰስ የኃጢያት ስርየት የለምና የለ ክርስቶስ ደም የኃጢያት ስርየት በጭራሽ የለም።
በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤...
ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ #ከሰበክንላችሁ #ወንጌል #የሚለይ #ወንጌልን #ቢሰብክላችሁ፥ #የተረገመ ይሁን። (ገላትያ.1፤ 6-8)
የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ለፍሬ የሆነ ንስሐ ካልገባችና እነዚህን #ፀረ ክርስቶስ መፃሕፍት ካልጣለች ሕብረትዋ ከሰይጣን ጋር እንጂ ከጌታ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ሊሆን በጭራሽ አይችልም።
እንደዚህ ዓይነት አሳፋሪ የድፍረት ኃጢያት (መጽሀፍ ቅዱስን ከመበራዟና መንፈስ ቅዱስን ለማደስ ከመሞከሯ ውጪ ታይቶም አይታወቅም።)
መፍትሔው በትህትና በክርስቶስ እየሱስ ዙፋን ስር ወድቆ ለፍሬ የሆነ ንስሐ መግባት ብቻ ነው። እውነትን የሚቃወም እልከኝነት ግን ያስረግማል።
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን #በእምነት #እንቅረብ። (ዕብ.4:18)
የሰይጣን ዋንኛ ዓላማው የሰዎችን ልብ ከመፅሐፍ ቅዱስ በማራቅ የጣኦት ምርኮኛ ማድረግ ቀጥሎም መዳን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑን እንዳያውቁ መንፈሳዊ ዓይኖቻቸውን ማሳወር ነው። ይህ የተረገመው የሰይጣን ዋናኛ የክፋት ዕቅዱ ነው።
እርም የሆኑትን ፀረ ክርስቶስ ልዩ ወንጌል ከሰፈር ውጪ ጥላችሁ፤ መፅሐፍ ቅዱስን ብቻ ተቀባይነት በመስጠት፤ የሕይወትን ራስ፥ ማንም ያልፈታውን መሐተም የፈታ የይሁዳን አንበሳ፤ ይህም ማንም ሊፈፅመው የማይችለውን የማዳንና የምልጃን ታላቅ ገድል ያከናወነና ብቃት ያለው #ዘላለማዊ #ሊቀ ካህን የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት የክብርን እንግዳ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ለፍሬ በሆነ ንስሐ ልትጋብዘው ይገባል።
⚜ በልጁ የሚያምን የዘላለም
ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም ።
(ዮሐ.3: 33)
@teeod @teeod
@gedlatnadersanat

▶️ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ለ"ማርያም" ለሚለው ስም የተሰጡ #ትርጉሞች #የቤተስክርስቲያን #አባቶችም ሆኑ #ወጣት #ሰባኪያንና #ህዝቡም በብዛት የሚያውቁት #የተለመደ #ትርጉም ነው። የሚገርመው ደሞ #የስሙ #ትርጉሞች ብዙ #ማርያም የተባሉ #ሴቶች እያሉ ማእከል ያደረገው ግን #የጌታችን #እናት #ድንግል #ማርያምን ብቻ ይመስላል። እነዚን #ትርጉሞች ይዘን ለሌሎች < #ማርያም> ለተባሉ #ሴቶች ትርጉሙን…
▶️ ከላይ እንዳየነው አንዳንዶች #የስሙን ሙሉ #ሐረግ ተከትለው ሌሎች ለሁለት ከፍለው #ለመተርጎም ከሞከሩት #ውጪ ሌሎች ደግሞ ከዚህ በተለየ መንገድ #ማርያም የሚለውን ስም #ለማብለጥ ወይም #ከፍ #ለማረግ ሲሉ #ማርያም ስለሚለው #ስም #ትርጉም #የአማርኛውን ወይም #የግእዙን ሆህያት ብቻ ተከትለው #ፊደል #በፊደል እየከፋፈሉ #በግእዝ ቋንቋ #በግጥም መልክ ይተረጉማሉ።👇👇
✳️ ማ 👉 ማኅደረ መለኮት [የመለኮት ማደሪያ]።
✳️ ር 👉 ርግብየ ይቤላ [ንጉስ ሰለሞን ርግቤ ያላት፥ መኃ 6፥9]።
✳️ ያ 👉 ያንቀዓዱ ኅቤኪ ኩሉ ፍጥረት [ሁሉም ፍጥረት ወደ አንቺ ያንጋጥጣል(ያቀናል)]።
✳️ ም 👉 ምስአል ወምስጋድ [ወምስትሥራየ ኃጢአት፣ የምንለምናት፣ የምንሰግድላት[4]]።
▶ ️ይህም #ትርጉም ከላይ እንዳልነው #የአማርኛ #ፊደላትን #በግዕዝና #በግጥም #የመተርጎም ሙከራ ሲሆን ይህም እንደሌሎቹ #ትርጎሞች ለሌሎች " #ማርያም" የሚለው #ስም ላላቸው የሚያገለግል አይመስልም። እንዲህ አይነቱ #ትርጉም የመስጠት አካሄድ ደግሞ #ከዓውደ #መሠረቱ ያስወጣል።
▶ ️በዚህ #ትርጉም መሠረት " #ማርያም ማለት #የመለኮት #ማደሪያ የሆነች፤ ንጉስ ሠሎሞን #በመኃልይ #መኃልይ መጽሐፉ #ርግቤ ያላት፤ ፍጥረት ሁሉ ወደ እርሷ #የሚያቀኑ፣ #የሚሰግዱ፣ #የሚለምኑ እና እርሷም #ለምላሹ #ኃጢአትን #የምታስተሰርይ ናት" ማለት በግልጽ #ማርያምን #ማምለክ ማለት ነው። #አምልኮ ከዚህ ውጪ #ካለ ንገሩን!!
▶️ መቼም #ሰይጣን በተለይም #በኢትዮጵያ #በ15ኛው ክፍለ ዘመን ጊዜና ባለስልጣናት ገጥሞት በብዙ #ሠይፍ < #የማርያምን #ምልጃ> ትምህርት ወደ #ቤተክርስቲያን አስገብቶ #ማርያም ባትሰማቸውም ወደ እርሷ #የሚያንጋጥጡ፣ #የሚሰግዱ፣ #የሚለምኑ፣ #ኃጢአታቸውን #የሚናዘዙ ይብዙ እንጅ #በመጽሀፍቅዱስ ታሪክ እንኳን #ወደእሷ ወደየትኛውም #ፍጡር #የጸለየ አናገኝም።
▶️ ደግሞ #ሰሎሞን #በመኃልየ #መኃልይ መጽሐፉ ሱናማይት{ሱናማጢሳዊት} የሆነችውን አንዲት ልጃገረድ #ውዴ፣ #ርግቤ፣ #መደምደሚያየ እያለ በፍቅር እንዴት #አሸንፎ ወደ ቤቱ እንዳመጣትና #ባሸበረቀ አልጋው ላይ አጋድሞ #ጡቶቿ እንዴት እንዳረኩት እርሷም በእርሱ እንዴት #እንደረካች የሚናገረውን #የፍቅር #ኃይልና ግለት #የተንጸባረቀበትን መጽሐፍ ወስዶና #በጥሶ <ሰሎሞን #ርግቤ #መደምደሚያዬ ያላት #ማርያምን ነው> ማለት ምናልባት መጽሐፉንና #ዓላማውን #ካለማንበብና #ካለማወቅ የመነጨ፣ አሳፋሪም ጭምር መሆኑን #የሱናማይቷ ሴት #ለፍቅር ስሜት የመጦዝ ባህሪ ታላቅ አድርገው ለሚገምቷት "ለቅድስት ድንግል ማርያም" ባልተስማማ ነበር።
▶️ መኃልየ #መኃልየ መጽሀፍም #የብሉይኪዳን ክፍል እንደመሆኑ #በሰለሞንና #በማርያም መካከል ያለውን "የዘመን ልዩነት" መገመት ራሱ አይከብድም። #ማርያም #በሰለሞን ዘመን ፈጽማ ያልነበረችውን፤ #ሰለሞን እንዴት በወቅቱ ከነበሩት < #ስልሳ ንግሥታት #ሰማኒያም ቁባቶች(ውሹሞች) #ቁጥር የሌላቸው ቆነጃጅቶች> ጋር #በውሽምነት መልኩ ሊቆጥራት ይችላል? {መኅልየ 6፥8}
▶️ ደግሞ < #የዓለምን #ኃጢአት ሊያስወግድ የተገለጠ #የእግዚአብሄር #በግ> {ዩሐ 1፥29 , ራዕ 5፤5-10} #ኃጢአትን #የማስተሰረይ ስልጣንም #የኢየሱስ #ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ እያወቅን {ማር 2፤10} ማርያምን "ወምስትሥራየ ኃጢአት" {ኃጢአትን የምታስተሰርይ} እንዴት ልንል እንችላለን?? #በኃጢአት ላይ የወጣውን #የእግዚአብሄርን #ቁጣ #ፍርዱን #ሊያቃልለው ወይም #ሊያስተወው የሚችልስ ጉልበተኛ ማነው? #ሙሴ እንኳ በምድር ህይወቱ #የእስራኤልን #ኃጢአት ተከራክሮ #ለማስቀረት ቢሞክርም #እግዚአብሔር #ፍርዱን መለወጥ ባለመቻሉ በርካቶች #ሞተዋል። {ዘዳ 32፤30-35}። #ኃጢአተኛው እራሱ #ካልተመለሰና #ንስሐ ካልገባ በቀር #እግዚአብሔር ኃጢአትን ይጠላል #ይቀጣልምም {ዩሐ 8-24}።