#ሁቱትሲ
፡
፡
#ክፍል_አስራ_ስምንት
(የመጨረሻ ክፍል)
፡
፡
#የወጣቷ_ልብ_አንጠልጣይ_ትውስታዎች
፡
#ትርጉም_በመዝምር_ግርማ
፡
#ድህረ_ታሪክ
፡
፡
#አዲስ_ፍቅር_አዲስ_ሕይወት
አንድ የተሰበረ ልብ ለማገገም ምን ያህል ጊዜ ይወስድበታል ብሎ ለመተንበይ ያዳግታል፤ እኔ ግን ተባርኬያለሁ፡- በእግዚአብሔር እርዳታ ልቤ ከሁለት ዓመት በኋላ ሌላ ለማፍቀር ችሏል፡፡ ስድን ግን የኖርኩት ዝምተኛና አመዛዛኝ ሕይወት ነው ፡፡በተመድ እየሠራሁና ከሳራ ቤተሰብ ጋር እየኖርኩ በትርፍ ጊዜዬ ኪጋሊ በሚገኝ አንድ የእጓለማውታ ማሳደጊያ በደርዘኖች ለሚቆጠሩ የተሸበሩ ብቸኛ ልጆች በታላቅ እህትነት በማገልገል በበጎ ፈቃደኝነት ሥራ አሳለፍኩ፡፡ በፈረንሳይ ምሽግ እንከባከባቸው የነበሩትን ሁለት ወንድማማቾች ሥራዬ ብዬ ብፈልጋቸውም ላገኛቸው አልቻልኩም፡፡ ይሁን እንጂ ሌሎች ብዙ ፍቅር ፈላጊ ወጣቶችን አግኝቻለሁ፡፡ በ1995 መጨረሻ ከኤይማብል ጋር ተገናኘሁ፡፡ ነጻ የትምህርት ዕድል የሰጠው አካል በሩዋንዳ ሰላም ተመልሷል ብሎ ስላመነ ወደ አገሩ የሚመጣበትን የአየር መጓጓዣ ወጪ ሸፈነለት፡፡ ከመምጣቱ በፊት ብዙ ጊዜ ተጻጽፈናል፡፡ ለተወሰኑ ጊዜያትም በስልክ አውርተናል፡፡ በአካል ለመገናኘት ግን በመንፈስ አልተዘጋጀንም፡፡ በአየር ማረፊያው የተገናኘንበትን ሁኔታ መቼም አልረሳውም፡፡ ልቦቻችንን ከክፉ እየጠበቅን ይመስል ስሜታችን ፈንቅሎ በመውጣት ወይም እንባ በመራጨት ፈንታ አቀባበሉ በስሱ ተከናወነ፡፡ ተቃቀፍን፣ ተሳሳምን፤ እኔ የእርሱን፣ እርሱም የኔን ህመም ላለመንካት ግን ተፈራርተን ጥንቃቄ አደረግን፡፡ ዓይን ለዓይን ለመተያየት ተፈራራን፡፡ እውነተኛ ስሜታችን ከወጣ መቆጣጠር እንደሚያቅተን አውቀን ከበደን፡፡ ማልቀስ ከጀመርን ማቆሚያ እንደሌለን ገብቶናል፡፡
ወንድሜና እኔ ከተወሰኑ ጓደኞቼ ጋር ወደ ምግብ ቤት ሄደን ራት እየበላን ስለ እርሱ ትምህርትና ስለኔ ሥራ እያወራንና በጓደኞቼም ቀልዶች እየሣቅን እናስመስል ያዝን፡፡ በዚያ ሌሊት ግን ብቻዬን መኝታዬ ላይ ሆኜ እንባዬን ዘረገፍኩት፡፡ ወንድሜም እንዲሁ እንዳደረገ እርግጠኛ ነኝ፡፡
በቀጣዩ ቀን አብሮ መሆኑ ይበልጥ ቀለለን፡፡ ምንም እንኳን እርስ በርስ መተያየቱ የቤተሰባችንን አሳዛኝ ፍጻሜ አሰቃቂ ትውስታ የሚቀሰቅስብን ቢሆንም በጣም ስለምንዋደድ አንዳችን በሌላችን መኖር ምቾት ተሰምቶናል፡፡ ህመሙን ለመቋቋም የሚያግዘኝን ጥንካሬ እንዳገኘሁ ልነግረውና ላጽናናውም ፈልጌያለሁ፡፡ ይሁን እንጂ የማያጽናኑት ዓይነት እንዳልሆነ ወዲያውኑ ታወቀኝ፡፡ ከአፍታ በኋላም በቤተሰባችን ስለተከሰተው ሰቆቃ ላለማንሳት ሳንነጋገር እንደተስማማን ገባን፡፡ የቤተሰባችንን አባላት ሁሉ በስም ጠቃቀስን፡፡ ያኔም ቢሆን አሁንም በሕይወት እንዳሉ አድርገን ነበር ያወራነው - የምንቋቋምበት ብቸኛው መንገዳችን ይህ ነው፡፡ ለቀጣዮቹም ሁለት ዓመታት በደብዳቤና በስልክ እንደዚያው ስናደርግ ቆየን፡፡ ኤይማብል የእንስሳት ሕክምና የድህረ ምረቃ መርሃ-ግብሩን ጨርሶ ወደ ኪጋሊ ሲመለስም ሁኔታው አልተቀየረም፡፡ በየቀኑ በአካል ብንገናኝም ስለ ዘር ጭፍጨፋው የምናወራው አንድ የሆነ ሰው ላይ የተከሰተ ይመስል እንዲያው በደምሳሳው ነው፡፡ የእማማንና የዳማሲንን መቃብርም ሲያይ እንኳን እንዳካሂደው አልጠየቀኝም፤ ብቻውን ሄደ፡፡ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ያው እንዲሁ አለን፡፡ ኤይማብል አሁንም የሚኖረው ኪጋሊ ነው፤ ስኬታማ ሐኪም ሲሆን ቆንጅዬ ሚስትና ልጆች አሉት፡፡ እርስ በርሳችን በጣም እንዋደዳለን፤ ከመቼውም በላይ ቅርርብ አለን፡፡ በየጊዜው እንደዋወላለን፤ ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜም እንጻጻፋለን፡፡ አሁንም ቢሆን ከእነዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላም ስለቤተሰባችን ስንነጋገር ‹ነበር› አንልም፡፡ ትዝታቸውን ህያው አድርጎ ማቆያ መንገዳችን ይህ ነው ብዬ እገምታለሁ፡፡
ብዙ ምሽቶቼን በአቅራቢያዬ ባለና ሁለተኛ ቤቴ ሆኖ በነበረው በጀስዊቶች ማእከል በጸሎትና ተመስጦ ተጠምጄ አሳልፋሁ፡፡ በተደበቅሁባቸው ረጅም ወራት ወቅት ያዳነኝን ከእግዚአብሔር ጋር የነበረኝን የጠበቀ ቁርኝቴን በድጋሚ የጀመርኩት በነዚያ ርጭ ባሉ ስፍራዎች ነው፡፡
ልቤ ቀስ በቀስ ሲያገግምልኝ የወደፊቱን ሕይወቴን አብሬ የሚጋራ አንድ ልዩ የራሴ የምለው ሰውና የምንከባከበው ቤተሰብ ማለም ጀመርኩ፡፡ ግን ሐሳብ ገባኝ … ከዮሃንስ ጋር የነበረኝን ሁኔታ አስታወስኩና በቀላሉ ሊሰበር የሚችለውን ልቤን የትም ለማይደርስና በሚያሳምም መልኩ ለሚቋጭ ግንኙነት ላለመስጠት ወሰንኩ፡፡ ስለዚህ ችግር ወይም ፈተና በሚያጋጥመኝ ጊዜ ሁሉ እንደማደርገው የአምላክን እገዛ ጠየቅሁ፡፡ በገነት የሚሆን ጋብቻ ከፈለግሁ ከአምላኬ በተሻለ የሚኩለኝና የሚድረኝ ከቶ ማን ይኖራል?
መጽሐፍ ቅዱስ ከጠየቅን እንደምናገኝ ይነግረናል፤ በእርግጥም ያንን አደረግሁ፡፡ እግዚአብሔርን የማልመውን ሰው እንዲያመጣልኝ ጠየቅሁት፡፡ ራሴን ማጭበርበር አልፈልግሁም - እግዚአብሔር እንዲልክልኝ የምፈልገው ሰው ምን ዓይነት እንደሆነ በጣም ግልጽ ማድረግ ነበረብኝ፡፡ ስለሆነም ወረቀት ይዤ ተቀመጥኩና ላገባው የምፈልገውን ሰው ፊት ነደፍኩ፡፡ ከዚያም ቁመቱንና ሌሎቹን ገጽታዎቹን ዘረዘርኩ፡፡ ጠንካራ ማንነትና ምቹ ስብዕና ያለው፣ ደግ፣ አፍቃሪና ርህሩህ፣ ተጨዋች፣ ምግባረመልካም፣ ማንነቴን የሚወድልኝ፣ እንደኔ ልጆችን የሚያፈቅርና ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን የሚወድ ሰው ይሰጠኝ ዘንድ ጠየቅሁ፡፡
ለእግዚአብሔር ቀን አልቆረጥኩለትም፡፡ በዘር፣ በዜግነት ወይንም የቆዳ ቀለም ላይም ምንም ገደብ አልጣልኩ፡፡ በዓለም ላይ ከአምስት ቢሊየን በላይ ሰዎች እንደመኖራቸው - ጌታዬ የሕይወቴን አጋር የሚልክበትና እኔም የምጠብቅበት አግባብ ያለው የቆይታ ጊዜ ስድስት ወራት እንዲሆን አቀድኩ፡፡ አንድ ማስጠንቀቂያንም ጨመርኩ፡- ድንግል ማርያምን እጅግ ስለምወዳት እግዚአብሔር ከእምነቴ ተመሳሳይ የሆነ ባል ቢልክልኝ እንደሚሻል ነገርኩት፡፡ በሃይማኖት ሳቢያ በትዳሬ ምንም ዓይነት ውጥረት እንደማይኖር ማረጋገጥ እንዲሁም ባሌ እግዚአብሔርን እኔ በማመልከው መልኩ እንዲያመልክ ፈለግሁ፡፡
ምን እንደምፈልግ በትክክል ካወቅሁ በኋላ ፍላጎቴን አልመው ጀመር፡፡ ጌታ የተመኘሁትን ባርኮ እንደሚሰጠኝ፣ የልቤ መሻት እንደሚሆንልኝና የጊዜ ጉዳይ ብቻ እንደሆነ አምኜ ሁሉንም ለእርሱ ተውኩት፡፡ ሂደቱን ለማፋጠን የአባቴን ቀይና ነጭ መቁጠሪያ አወጣሁና ባሌ እንዲመጣልኝ መጸለይ ጀመርኩ፡፡ ከሦስት ወራት በኋላም መጣልኝ፡- ከእግዚአብሔር የተላከውና የተመድ የሸለመኝ አቶ ብርያን ብላክ ከአሜሪካ ድረስ ከተፍ አለ! የነገሩ መገጣጠም ደሞ ብርያን ወደ ሀገሪቱ የመጣው የዘር ማጥፋቱን በማቀድ የተሳተፉትን ለፍርድ ለማቅረብ የሚጥረውን የተመዱን ዓለም አቀፍ የሩዋንዳ ፍርድ ቤት በማቋቋሙ ሂደት ለማገዝ ሆኖ እርፍ፡፡ ብርያን ለተመድ ለብዙ ዓመታት ስለሠራ ገዳዮቹን ፍትሃዊ ቅጣት እንዲያገኙ የሚያደርገው የተልዕኮው አካል በመሆኑ ይደሰታል፡፡ በግሌ እርሱ ከእግዚአብሔር የተሰጠውን ተልዕኮ በማስፈጸም ላይ ነው፡፡
ብርያንን ለመጀመሪያ ጊዜ በተመድ ግቢ ሳየው በትክክል እግዚአብሔር እንዲልክልኝ የጠየቅሁትን ሰውዬ መሰለኝ፡፡ በኋላ በአዳራሹ ሳልፈውና በዓይኖቹ የነበረውን ጥልቅ እርጋታ ሳይ እርሱ እንደሆነ እርግጠኛ ሆንኩ፡፡ ግን በእግዚአብሔር እምነቴን ስላደረግሁ ብርያንን ወደኔ እንዲያመጣው ጠበቅሁት አመጣልኛ ብርያን አብረን እንድንዝናና ጋብዞኝ ግሩም ጊዜ አሳለፍን

👍2
ብዬ
በፍጹም ስላልጠበቁ ለሁለት ወር ያህል አኮረፍኳት
በመጨረሻ አንድ ቀን የሚያምር ቪላ ቤት ወስዳ እራት ጋብዛኝ ሁሉንም ነገር ነገረችኝ፡፡ በህይወቴ እንደዚያ ቀን ደንግጬ አላውቅም…፡፡»
ሁላችንም ገስት ሃውስ ውስጥ ያለን ሴቶች ጋዳፊ ለሄርሜላ ምን ስጦታ እንደሰጧት ለማወቅ በጉጉት
ልንሞት ደርሰናል፡፡ ሶስና ደግሞ ለእልህ ጉጉታችንን ለመለካት ነው መሰለኝ ወሬዋን ጋብ አደረገችው፡፡ እንድትነግረን በአይናችን ለመናት፡፡
« እስኪ ገምቱ…» አለችን፡፡ እኔ “መኪና?” አልኩኝ፡፡ከአረብ ኮሚኒቲ የመጣችዋ ልጅ “ ዳይመንድ” አለች፡፡
ጣሊያን ክልሷ ልጅ ግን በእርግጠኝነት ስሜት እንዲህ ተናገረች፡፡ As far as I know, Gaddafi never
give you small gifts
እውነቷን ነበር፡፡ ሶስና በኃላ በስንት ጉትጎታ እንደነገረችን ሄርሜላ ያገኘችው ስጦታ እሳቸው በህይወት እስካሉ ድረስ የማይቋረጥ በወር የ5 ሺ ዶላር ደሞዝ ከኤምባሲው እንድትወስድ፣ የሷ ምርጫ በሆነና ኤምባሲው በሚከራይላት አፓርታማ ውስጥ ለሁለት አመት ከኖረች በኃላ የራሷን ቤት ራሷ በፈቀደችው
ዲዛይን ተሰርቶ እንዲሰጣት የሚል ነው፡፡ የመኪና ስጦታ ግን አልተካተተም፡፡ ምናልባት የኤምባሲው ሰዎች አስቀርተውባት ሊሆን እንደሚችል ትጠረጥራለች፡፡ ሶስና የነገረችን አስገራሚው ነገር ይህ አይደለም፡፡ ጋዳፊ ያን ምሽት ረዘም ላለ ሰዓት “ቪአይፒ ሩም” ቆይተው ቢሆን ሄርሜላ ይህንን ስጦታ ባላገኘች ነበር፡፡ ለምን አትሉኝም?
ለምን በሚል አስተያየት ሶስናን ተመለከትናት፡፡
ምክንያቱም ሄርሜላ ያን ቀን ጸጉሯ ላይ ሻርፕ ጣል በማድረጓ የተነሳ እስላም መስላቸው ነበር፡፡ ያንን ለማረጋገጥ «አሰላምአሌኩም» ሲሏት እሷ እየሳቀች “ ዋሌኩም ሰላም ወበረካቱ” ስትላቸው ልባቸው ሞቀ፣
እስላም እንደሆነችም አመኑ፡፡
አውሮፕላን ለመሳፈር ቪአይፒ ሩሙን ከመልቀቃቸው በፊት ለልዩ ረዳታቸው የነገሩት ቃል ደግሞ አሁን እያገኘች ያለችውን ስጦታ በዝርዝር አይገልጽም፡፡ ጋዳፊ እንደዚህ ግዙላት፣ መኪና ግዙላት።
ብር ስጧት ምናምን ብለው ዝርዝር ነገር አልተናገሩም፡፡ የኤምባሲው ሰዎች ናቸው የጋዳፊን ቃላ ፈርተው ስጦታው በዚህ መልኩ እንዲሆን የወሰኑት፡፡ ምክንያቱም ቃላቸው ካልተፈጸመ ጣጣው ብዙ እንደሆነ ያውቃሉ፡፡ ሀይሚ እንደምትለው ጋዳፊ በወቅቱ ለረዳታቸው የተናገሩት ቃል የሚከተለውን ነበር
«« የዚች ሙስሊም ልጅ ሳቅና ፈገግታ እኔ እስካለሁ ድረስ በምንም መልኩ እንዳይደበዘዝ አድርግ!»
#ድህረ_ታሪክ
ያን ምሽት እስከ እኩለ ሌሊት ዋይን እየጠጣንና እየተጫወትን ብንጠባበቅም ማንም ወደ ጋዳፊና ቤተሰባቸው ዘንድ ሳይጠራን ወደ መኝታችን ሄድን፡፡ ጋዳፊን ታጅባላችሁ…ጋዳፊን ለሆስተስነት ምልመላ ታግዛላችሁ…ቅብርጥሶ ቅብርጥሶ ተብለን ቢሾፍቱ ድረስ የመጣን ሴቶች በሙሉ በሰዎቻቸው ስለተዘነጋን
ቅሬታ ተሰምቶናል፡፡ ለማንኛውም ጋዳፊ ሪዞርቱ ውስጥ እንዳሉ በመግመታችን ተስፋችን አልተሟጠጠምነበር፡፡
ጠዋት ቁርስ ላይ አንዲት አረብ ሴት ወደ ገስት ሀውሳችን መጥታ ጋዳፊ ወደ ኩሪፍቱ ለመምጣት የነበራቸውን እቅድ ስለሰረዙ ነገ በጠዋቱ ወደ አዲሳባ እንደምንመለስ ነገረችን፡፡ እጢያችን ዱብ አለ፡፡ ጋዳፊን አጅበናል ብለን ያሰብን ሁላ ድግስ ተጠርቶ ካርድ በመርሳቱ አትገባም እንደተባለ እንግዳ ኩምሽሽ አልን፡፡ ደግነቱ አረቧ እኔን በግል በጥቅሻ ከጠራችኝ በኃላ ‹‹ አቡ ቡሴር ስራ ስለበዛበት ማታ ሊያገኝሽ አለቻለም፡፡ የተለየ ነገር ካለ አሳውቅሻለሁ፡፡ የሚያስፈልግሽ ነገር ካለ በኔ በኩል ይሟላልሻል, ብላኝ ከገስት ሀውሳችን ተስፈንጥራ ወጣች፡፡
#እሁድና_ሰኞ
አዲስ አበባ ከተመለስን በኃላ እሁድና ሰኞ ሌሊት ከጀነራሉ ጋር ለማሳለፍ እድሉን አገኘሁ እውነቱን ለመናገር እሁድ ዕለት ማታ ጄኔራሉ እስከመፈጠሬም ትዝ አላልኩትም ሌሊት አካባቢ ወደ መኝታው
ከገባ በኃላ ቂጤን እሻሽቶኝ መአት ስልክ እያወራ… እንደተኮሳተረ እንቅልፍ ይዞት ሄደ ሌሊት ላይ ስልኩ ሲንጫረር ነው ያደረው፡፡ ስልኩ እንደዛ እየተንጫረረ እሱ ምንም ሳይረበሽ እንቅልፉን ይለጥጠዋል
ገረመኝ፤ በዚያ ላይ በጣም ያንኮራፋል፤ ቧርጫም ነው አስጠላኝ ሆኖም ወደ ጋዳፊ ለመድረስ ሁነኛ ሰው እስከሆነ ድረስ ላስቀይመው አልፈለኩም።
የመሪዎቹ ጉባኤ ሰኞ ተጠናቀቀ፡፡ እሁድ ለት ዶክኮኝ የነበረው ጀነራል ሰኞ ለት ፍፁም ሌላ ሰው ሆኖ አገኘሁት፡፡ አለቃው ኮሎኔል ሙአመር ጋዳፊ ለቀጣይ አንድ አመት በአፍሪካ ህብረት ስራ አስኪያጅነት ይሁን ዋና ጸሀፊነት ብቻ የሆነ ሀላፊ ሆነው በመመረጣቸው የጄኔራሉ ደስታ ወሰን አለፈ፡፡ “ይህ የጌታዬ የጋዳፊ የበርካታ አስርተ አመታት ህልም ነበር ይለኛል አስሬ ብርጭቋችንን ቺርስ እያጋጨ፡፡ጄኔራሉ ደስታውን በአግባቡ ለመግለጽ እንኳን አልቻለም፡፡ ሌሊቱን ሻምፓኝ እና ቺቫስ ከፍቶ ፒጃማዬ ላይ
አርከፈከፈብኝ፡፡ እንደዛ ግንባሩ የማይፈታ የነበረ ጄኔራል በደስታ ስካር ለሰአታት እንደህጻን ልጅ ሲፍለቀለቅ ምን ይባላል?ሲስቅ ቦርጩ አብሮ ይንዘፈዘፋል፡፡
አብሮት ያደረው ገላዬን፣ ትናንትና ዞር ብሎ ያላየው ገላዬን ዛሬ በድንገት በጣም ቆንጆ እንደሆንኩና ሲርጥ
ከምትባለው የትውልድ አገሩ ሴቶች የሚቀራረብ ዉበት እንዳለኝ በተሰባበረ እንግሊዝኛ እስኪያንገሸግሸኝ
ድረስ ነገረኝ፡፡ ቆይቶ ደግሞ ስራዬ ምን እንደሆነ ጠየቀኝ፡፡ “ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቀኝ ይሄ ሰውዬ?” የቢሮ ሰራተኛ እንደሆንኩ ይሆን እንዴ እነ ኡስማን የነገሩት? ዝም ብዬ የለመድኳትን ዉሸት ዋሸሁት፡፡ 4ኛዓመት የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ተማሪ እንደሆንኩና ዘንድሮ እንደምመረቅ አፌ እንዳመጣልኝ
ቀደድኩለት፡፡ እሱ የዛሬ 23 ዓመት በሚሊቴሪ ኢንጂነሪንግ ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ እንደተመረቀ ነገረኝ፡፡
አላመንኩትም፡፡ እንዴት አሜሪካ የተማረ ሰው እንግሊዝኛ አቀላጥፎ መናገር ያቅተዋል?
እንደገና ቆይቶ ረዥም ቆንጆ እንደሆንኩና የቆዳዬ ቀለም ቅላት እንደገረመው ነገረኝ፡፡ ሀበሻ ጥቁር ብቻ ይመስለው እንደነበረና ከዚህ ቀደም በምንም የስራ አጋጣሚ ኢትዬጵያ መጥቶ እንደማያውቅ
ሳይደብቅ አጫወተኝ፡፡ ከአራት ሚስቶች
17 ልጆችን እንዳፈራና ሁለቱ የቱኒዚያና የሞሮኮ ዜጎች፣ አንደኛዋ ሚስቱ ደግሞ የሲሲሊ ጣሊያናዊት እንደሆነች እንዲሁም
ጊዜ ቢያገኝ የሁሉንም አገር ሴቶች እምስ መቅመስ እንደሚፈልግ ጨምሮ ነገረኝ፡፡ በአነጋገሩ ብበሸቅም ሳቅኩለት፡፡ ፍቃደኛ ከሆንኩ የትውልድ አገሩ “ሲርጥ” ውስጥ አፓርታማ ተከራይቶ ያለምንም ሀሳብ ቀለብ እየሰፈረ ሊያኖረኝ እንደሚፈልግ ነገረኝ፡፡ አክሎም ከ21 አገራት በተለያዩ ከተሞች ቅምጦች እንዳሉትና
የሊቢያ ዘር በመላው ዓለም እንዲሰራጭ የሱም የአለቃው ጋዳፊም ፍላጎት እንደሆነ…እሱን ጨምሮ “ጌታዬ”
እያለ የሚጠራቸው የጋዳፊ ሚኒስትሮች ይህንን የሚያደርጉት ከሴሰኝነት ጋር በተያያዘ ሳይሆን የሊቢያን ህዝብ በዓለም ላይ ገናናና ታላቅ የማድረግ ጉጉት ስላላቸው እንደሆነ ኮስተር ብሎ ሊያስረዳኝ ሞከረ፡፡
በሆዴ “ቂጥህን ላስ” እያልኩት በአፌ ግን ሳቅኩለት፡፡ አጋሰስ ከርሳም አረብ!! ሲያስጠላ! ባፋንኩሎ!
ጄኔራሉ አቡ ቡሴር በሚደነቃቀፍ እንግሊዝኛው ስለ ዛሬው የጋዳፊ ድል ይተርክልኝ ጀመረ፡፡ በሊቢያ
በውድ ሆቴሎች አስቀምጠው በርካታ ዶላሮችን እየሰጡ በወርቅ አንቆጥቁጠው ያስቀመጧቸው የተለያዩ
አገራት የጎሳ መሪዎች፣ባህላዊ ንጉሶች እና ሱልጣኖች አለቃቸው ጋዳፊን “የአፍሪካ ንጉሰ ነገስት” የሚል
ማዕረግ ሰጥተውታል፡፡ በዚህ ሹመት የተነቃቁት ጋዳፊ ከሰዓቱኑ በተካሄደ ሌላ ዝግ ስብሰባ የአፍሪካ መሪዎቹን ለአንድ

👍8❤2
#ሮዛ_2
፡
፡
#ክፍል_ዘጠኝ(🔞)
፡
፡
በሁለቱ ግንኙነት ወስጥ የሆነ አንድ ያልገባኝ ነገር እንዳለ እርግጠኛ ሆንኩ።
እንዲህ እንዲህ እያልን ከማሪያ ጋር የባጥ የቆጡን ስናወራ እኔና ዶክተር ቃልአብ ከደቂቃዎች በፊት ያደረግነውን ነገር እየተረሳኝ መጣ። ሞቅ እያለን ሲመጣ ከሳሎን ባር ተነስተን ወደ ላይኛው ሰገንት
ወጣን። የቤታቸው ፎቅ ጣሪያው ሲሚንቶ ነው። በጣም የሚያምር ሰገነት አድርገው ሰርተውታል።
እዚያ ላይ ወጥተን፣ ፍራሽ ዘርግተን ብዙ ሳቅን ተጫወትን። ከማሪያ ጋር ኮከባችን ገጥሞ ነበር። በዚህ ሁሉ ጊዜ ግን የኔና የባሏ ግንኙነት ምን እንደሆነ እንድም ጊዜ ለምን እንዳልጠየቀችኝ ገርሞኛል።
እየመሸ ሲሄድ ወደቤቴ መሄድ እንዳለብኝ ነገርኳቸው።ዶክተር ቃልአብ አይኑን አሁንም ከኔሚኒስከርቴ ላይ ሊነቀል አልቻለም። በተለይ ፍራሹ ላይ ቁጭ ስል ሁሉ ነገሬ ስለተገላለጠ ተሳቀቅኩ። ይበልጥ ያስጨነቀኝ የተቀደደው ፓንቴ ቦርሳዬ ውስጥ መሆኑ ነበር። ጭኖቼን ገጥሜ ተቀመጥኩ። እሱ ግን
አይኑን አልነቅል አለኝ። ሚስቱ ሁኔታውን እንዳታስተውል ስለፈራሁ በአይኔ ተቆጣሁት። እሱ በምላሹ
ድብን አርጎ ጠቀሰኝ። ትንሽ ሞቅ ሳይለው አልቀረም። ነገሮች መልካቸውን ሳይቀይሩ ቶሎ መሄድ እንዳለብኝ አመንኩ። እስካሁንም ከቅሌት የዳንኩት በሰይጣን ትብብርና በማሪያ የዋህነት ነው። እኔና
ማሪያ ሙሉ ዋይን ስንጠጣ ስለነበር ሰውነታችን ግሏል። ሰገነቱ ላይ ያለው ንፋስ ከበድ ስለሚል ዋይኑ ብርዱን ተከላከለልን ብዙም አልተሰማንም።
መሄድ እንዳለብኝ ስነግራቸው እዚያው ማደር እችል እንደሆነ ጠየቁኝ። እናቴ ትጠብቀኛለች ብዪ ዋሸኋቸው።ከናቴ ጋር እንደምኖር ፍርጥም ብዬተናገርኩ።ዶክ ሳቁ ትን አለው ደረጃውን ወርደን ወደ ግቢው ወጣን። በኮሪደሩ ስናልፍ ዶከተር ቀለአብ «እኔ አደርሳታለሁ» ብሎ ከሰፌዱ ውስጥ የመኪና ቁልፍ ሲያነሳ ማሪያ ተቃወመች። ሀሳቡን በቁጣ ስለተቃወመችው በሁለታችን መሐል የጠረጠረችው ነገር እንዳለ አድርገን ተረዳን፤ ሁለታችንም ደነገጥን። ሆኖም እሷ የተቃወመችው ሁላችንም ስንጠጣ
ስለቆየን አልኮል ጠጥተን ማሸከርከር ተገቢ እንዳልሆነ በማመኗ ነበር። ዶክተር ቃልአብ ግን ትንሽ ነው የጠጣሁት ብሎ ተሟገታት። ሞቼ እገኛለሁ አለች። ነገሩን ለመቋጨት ተንቀሳቃሽ የሳሎን ስልኳን
አምጥታ የታክሲ ደምበኛዋን ስልክ ደውላ በፍጥነት ቤት እንዲመጣ ነገረችው።
ዶክተር ቃልአብ ለምን እኔን ካልሸኘኃት ብሎ ሙጭጭ እንዳለ ገብቶኛል። ጭኔ ውስጥ ጀምር ያልጨረሰው የቁፋሮ ፕሮጀክት አለ። እውነቱን ለመናገር እኔም በሆዴ እሱ በሸኘኝ ስል ተመኝቻለሁ።
ነግር ግን የጀመርነውን እንድንጨርስ ብዬ አልነበረም። እኔ ጣጣዬን ከጨረስኩ ቆይቻለሁ- ጭራሽ ስሜቴ ጠፍቶ ነበር፡፡ እንዲያውም ማሪያ ላይ እንደዚያ አይነት ድርጊት ማድረጌ ዉስጥ ዉስጡን
እየፀፀተኝ ነበር።ማሪያን ይበልጥ ባወራኋት ቁጥር ይበልጥ እየወደድኳት ነበር፡፡ የፍቅር ሰው ናት። እንደሷ ስለፍቅር ብቻ ብሎ የሚኖር ሰው አይቼ ማወቄንም እንጃ።
በዋናነት ዶክተር ቃልአብ አንዲሸኘኝ የፈለኩት በሁለቱ ግንኙነት ላይ አንዳች ያልገባኝ ነገር እንዳለ ስለተሰማኝና ያን ግልጽ እንዲያረግልኝ በመፈለጌ ነበር። ሆኖም እውነቱን ለመናገር ያልገባኝ ነገር
ምንእንደሆነ እኔም አልገባኝም።
እንዲያደርሰኝ የተጠራው ታክሲ መድረሱን ለማወጅ ከግቢው ዉጭ ጡሩምባውን ሲያምባረቅ በሩ
በዘበኛው ተከፈተለት። ወደ ታክሲው ተንቀሳቀስኩ። አረማመዴ አሁንም አልተስተካከለም። የሚገርም
ነገር ነው። ከዚህ ቀደም እንዲህ ሆኜ በጭራሽ አላውቅም። ረዥም ሂል ጫማ ማድረጌ ደግሞ ነገሩን አጋነብኝ መሰለኝ። እግሬ እየተብረከረከብኝ ስራመድ you see ማሬ! You and i are feeling tipsy ሃሃሃ but she is drunk! Drunk like a fish ሃሃሃ ሲል ሰማሁት።
እየሳቅኩ የታክሲውን በር ከፍቼ ገባሁ። ማሪያና ዶክተር ቃልአብ ተቃቅፈው በቆሙበት እጃቸውን አውለብልበው ሸኙኝ። የላዳ ታክሲው የኋላ ወንበር ላይ ገና ቁጭ ብዬ ወደ ግቢው ስመለከት ማሪያና ዶክተር ቃልአብ ተቃቅፈው እየተሳሳሙ ነበር። ከመቼው ከንፈራቸውን እንዳገናኙት! ደግሞ ሲሳሳሙ ወፍ እንጂ ሰው አይመስሉም። ወሲብ ለመፈጸም ተስገብግበው እንደሚሆን ገመትኩ። ቅድም ተሰምታኝ የነበረችው አይነት ስስ የሆነች ቅናት ዉስጤን ቆንጠጥ ስታደርገኝ ታወቀኝ።ለምን እንደሆነ
አላውቅም የዶክ ሚስት መሆን አምሮኝ ነበር።
#ድህረ_ታሪክ
ከሶስት ነው ከአራት ሳምንት በኋላ ዶክተር ቃልአብ «ኩል ባር» መጣ።ዝንጥ ከማለቱ የተነሳ ልዑል መስሎ ነበር። ያን ቀን እሱ ቤት ዉስጥ ምንም እንዳልተፈጠረ ሁሉ ጉንጬን ሳመኝና ባለጌ ወንበር ላይ
ቁጭ አለ።ደብል ብላክ ለኔም ለሱም አዘዘና ትንሸ አቀርቅሮ ከጸለየ በኋላ ቺርስ!» ብሎኝ ተጎነጨው
ዶክ ሳይፀልይ ምንም ነገር ጀምሮ አያውቅም።
“ምን ሆነህ ነው ግን ያን ቀን?." አልኩት ከመጠጡ ትንሽ ከቀማመስኩለት በኋላ፤
I was expecting this question? አለኝ በግዴለሽነት ትከሻውን እየሰበቀ።”
ታሪኩ ምንም አይሰራልሽም! …የሆነ ጀርመን ሳለን የተፈጠረ ነገር ነው። lets forget that Roz! What happened
in Vegas stays in Vegas ይላሉ ፈረንጆች።” ንግግሩን ተፈጥሯዊ ባልሆነ ሳቅ ሊያጅበው ሞከረ።
"ይልቅ ሮዚ! ለመጀመርያ ጊዜ ቃልአብ ብለሽ በስሜ የጠራሽኝ ያን ቀን እንደሆነ ታውቂያለሽ?” አለኝ
እንደዚያ ጠራሁህ እንዴ?መቼ? የት፣ ምኑጋ” የምሬን ነበር። ዶክን ቃለአብ ብዬ መጥራቴን አላስታውስም
“ማሬ ወጥ ልታመጣ ኪችን ስትገባ ጠረጴዛው ላይ ተደፍተሸ አንገትሽን ቀብረሸው…you know እዛች ከፉ ቦታሽ ላይ በጥፍሬ ስቧጭርሽ.you were out of this world. ቃልአብ ቃልአብ ተው
በናትህ.ተውውው» እያልሽ አቃሰትሽ። በእንቅልፍ ልብሽ የምታወሪ ነበር የሚመስለው። አንድ ነገር ልንገርሽ? በሕይወቴ እንደዚያ ቀን ተደስቼ አላውቅም። "
አፈርኩኝ የሆነውን ነገር ሳስብ እሽኩርምምም አደረገኝ። ፊቴ ሁሉ ቀላ፤ መላ ሰውነቴን ውርርርር የሚያደርግ ስሜት ተሰማኝ።
“የራስህ ጉዳይ! ባለጌ ነህ ግን ዶክ! አልወድህም እሺ!”
ጉንጬን ሳመኝ።
“አንተ ቆይ ሚስትክን እንደዚያ እየወደድካት…” ጥያቄዬ ስለገባው አቋረጠኝ።
ዝም አልኩኝ። ዝም ብለን መጠጣት ጀመርን። ቆንጆ ቆንጆ ሙዚቃ ተከፍቶ ስለነበር ሁለታችንም በሀሳብ በየራሳችን የሀሳብ ሰረገላ ነጎድን። እኔ በበኩሌ ያን ቀን ዶክተር ቃልአብ ያረገኝን እያሰብኩ
ስገረም.…ስገረም ስገረም…። እንዴት አይነት ደስ የሚል እብደት ነበር!
ሳናውቀው ሰዓቱ ነጎደ። ሳናውቀው መጠጡ ሰውነታችን ውስጥ ስራውን መስራት ጀምሮ ነበር፡፡
ከብዙ ቆይታ በኋላ በዶክተርና በማሪያ የሚያስቀና የፍቅር ግንኙነት ውስጥ እስከዛሬ ያልተገለፀለኝን የነበረውን ጉዳይ ይተርክልኝ ጀመር።
ማሪያን ያገኛት ስፔሻላይዝ ለማድረግ ጀርመን ዩኒቨርስቲ ውስጥ ነው። እሷ የባዮኬሚስትሪ ተማሪ ነበረች። ብዙ ወንዶችን ንጹህ ፍቅር ፈልጋ ስትቀርባቸው ጎድተዋታል። ወንዶችን እስከናካቴው ከመጥላቷ የተነሳ ጾታዋን ወደ ወንድ ጾታ አስቀይራ ቀሪ ሕይወቷን ወንድ ሆና ለመኖር ከውሳኔ ጫፍ
ደርሳም ነበር። ሴት መሆን ማለት ደስታን በሌሎች ሰዎች ላይ እየፈለጉ መኖር ነው» የሚል ፍልስፍናን አዳብራ ቆይታለች። ስለዚህ ደስታን በራሷ ለማግኘት ቁልፉ ጉዳይ ሴት አለመሆን ነው ብላ በፅኑ ታምን ነበር። በዚህ ሁኔታ ሳለች ይህንን አስተሳሰቧን ድራሹን የሚያጠፉ ወንድ ህይወቷ ውስጥ ገባ፤
ዶክተር ቃልአብ።

👍4❤1
። ሸዊትን የሚያውቃትም የማያውቃትም ጠጪ ተነስቶ happy Birthday to you! እያለ ቤቱን በዝማሬ አደመቀው። አዳዲስ እንግዶች ነገሩ ሳይገርማቸው አልቀረም። ነገር ግን የሷን ልደት ከማድመቅ
ዉጭ አማራጭ አልነበራቸውም።
ዲጄው “ልዩ ቀን!” የሚለውን የሄኖክን ዘፈን ከእንግሊዝኛ ሙዚቃ ጋር ሚክስ እያረገ አከታትሎ ለቀቀው። ቤቱ በቅጽበት ውስጥ ከጽልመት ወደ እብደት ተሸጋገረ። ሸዊት ፍጹም ያልጠበቀችው ነገር
ስለነበር እምባዋን መቆጣጠር አቅቷት ሲስ ትከሻ ዉስጥ ተደብቃ በደስታ ማልቀስ ጀመረች።
እየጨፈርን አጀብናት ወደ ዳንስ ፍሎሩ መሐል ወሰድናት።ዲጄው በማይክራፎን "ክለብ አሪዞናና ጓደኞቿ በመተባበር ለሸዊት ልደት ያዘጋጁላትን ስጦታ ሚስተር ደመቀ እንዲሰጡልን እንጠይቃለን ብሎ ደሜን ወደ ስቴጅ ጋበዘው።ደሜ ደሞ እዩኤል አስከትሎ ወደ መድረክ ወጣ። ከዚያም በላስቲክ የተጠቀለለ ነገር ለሸዊት ስጧት።እንባዋን እየጠረገች ስጦታዋን ተቀበለች።
"ይከፈት ይከፈት ይከፈት የሚሉ ድምፆች ከያቅጣጫው ተሰሙ።ሸዊት መጠቅለያውን ስትከፍተው ሙሉ ደርዘን ፓኬት የሚደረደርበት የሕይወት ትረስት ኮንዶም ካርቶን ሆኖ አገኘችው።ማየት የሚችለው ሰው ሁሉ ሳቀ።እሷም እንደማፈር ብላ ሳቀች።አልከፋትም። እምባዋን እየታገለችም ቢኾን ሳቀች።ውስጡን ክፈችው!"ተባለች። ውስጡ ብዙ ኮንዶሞችን እንጂ ሌላ ነገር ይኖረዋል ብላ በፍፁም አልጠበቀችም ነበር።
34ሺ ብር አካባቢ የሚያወጣ የአንገት ሃብል ነበር የተቀመጠላት።
አለቀሰች እየሳቀች አለቀሰች።
አልታወቀንም እንጂ ሸዊተሸ ብቻ ሳትሆን ለካንስ ሁላችንም በደስታ እያለቀስን ነበርን።ይህን የተረዳውት ሲስ ራስታ ስሜቱ እርብሽብሽ ብሎበተሸ ከእምባው ጋር እየታገለ ፊቱን በፀጉሩ ለመሸፈን ሲሞክር በማየቴ ነበር።ለካንስ ሰው አግኝቶት የማያውቀው ፍቅር ሲሰጠው ያለቅሳ።ሸዊት የኔ ቆንጆ አንጀቴን በላችው።
#ድህረ_ታሪክ
በሳምሪ ልደት ምክንያት የተገናኙት ሃኒቾና ዶናልድ ያን ቀን ምሽት ከሰርፕራይዝ ፓርቲው በኋላ አብረው አደሩ አዳራቸው የቢዝነስ ሳይሆን የፈቅር ነበር ከዚያ ቀን በኋላ መለያየት አቃታቸው ሃና በስንተኛ ወሯ ቋንቋ መማር ጀመረች ተባለ ከዛያ ቢዝነስ ተወች ተባለ ከዚያ ዶናልድ ራሱን መጠበቅ ጀመረ ተባለ።ፎነቀቀላት ነጠላ ጫማ መልበስ አስተወችው የሚለው ወሬ በመስቀል ፍላወር አካባቢው እንደ ጉድ ናኘ እውነትም የኾነው ጊዜ ጸጉር ቤት ስሄድ መንገድ ላይ ዘንጦ አይቼው እሱ መሆኑን ሁሉ ተጠራጥሬ ነበር።ትንሽ ቆይቶ አረገዘችለት ወድያው ፕሮሰስ ጀመረችና ወደ ስሎቬንያ ሄዱ።ሁሉም ነገር የሆነው በብርሃን ፍጥነት ነበር።
ከስንትና ስንት ጊዜ በኋላ ትምኒት ጋር ለንደን ካፌ ማክያቶ እየጠጣን በሞባይሏ ፌስቡክ ከፍታ አንድ ፎቶ አሳየተኝ።
ዶናልድና ሃና ፈረንጅ የሚመስል ልጃቸውን አቅፈው የተነሱት የሚያምር ፎቶ ነበር።ዶናልድ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር ኾኖ፣ እሷ ደግሞ እሱ በሚሰራበት ዩኒቨርስቲ ረዳት የላይብረሪ ሰራተኛ
ሆና ጁብልጃና በምትባል የስሎቬኒያ ከተማ በፍቅርና በደስታ ይኖራሉ። የልጃቸውን ስም ትምኒት ደጋግማ ነግራኝ አልያዝልሽ አለኝ። የገረመኝ ግን የልጃቸው የስሙ ትርጉም ነው። ያ የሚያምረው የድሙቡሽቡሽየው ልጃቸው ስም በስላቪክ ቋንቋ "ትንሹ ዱርዬ"ማለት ነው
አበባ:
ይቀጥላል💫
Like 👍 እና #Share #Share ማድረግ እንዳይረሳ በጣም ቅዝቅዝ ብላችኋል ውዶች
#ለሮዚ_መልክታችሁን
#ለማስተላለፍ_ከፈለጋችሁ #ከታችያለውን_email #መጠቀም_ትችላላችሁ👇
rozachichinia@gmail.com
ለኛ ደሞ ማንኛዉንም አስተያየት በ @atronosebot አድርሱን

👍3😁1
ሞባይላችንን አውጥተን ዜናውን ባንድ ጊዜ ነዛነው፡፡ የደወልንላቸው ሁሉ ለተጨማሪ መረጃ እኛ ሴቶች ቤት ተንደርድረው መጡ። ግማሹ ሱዳናዊው ሰውዬ እጣን ነጋዴ ነው ይላል፤ ግማሹ ደቡብ ሱዳን ውስጥ የነዳጅ ማጣሪያ አለው ይላል። ግማሹ ባህርዳር ካርቶን ፋብሪካ አለው ይላል። ያየውም ያላየውም እኩል አውቀዋለሁ ማለት ጀመረ።
ዝናሽን የሰርጉ ቀን እስኪደርስ ሳር ቤት ካናዳ ኤምባሲ ጀርባ በአንድ ቪላ ቤት ውስጥ አሳርፏታል ተባለ። መጥቶ ከዚህ የወሰዳት እንዲያዉም በነጭ መርሴዲስ ነበር ተባለ። የገረመኝ ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔ የት እንደነበርኩ ነው።
ከዚያ በኋላ ጆርዬ መስማት ከሚችለው በላይ መረጃ ደረሰኝ። የሰርጓን ቪሎ እንድትመርጥ ደቡብ አፍሪካ ይዞት ሊሄድ ነው ተባለ። ሰርጉ በአንድ ሳምንት ልዩነት ካርቱምና አዲስ አበባ ነው የሚካሄደው
ተባለ። ለሰርጉ እኔ ራሱ በጣም የምወደው አንድ ዘፋኝ ተጠርቷል ተባለ። የሰው ሰርግ ላይ ይዘፍናል ብዬ የማልጠብቀው ዘፋኝ ነበር።
የሱዳን ታዋቂ ዘፋኞችም አዲስ አበባ ይገኛሉ ተባለ። “ታዲያ በርበሬ መቀንጠስ እንጀምራ? ስንል ሰርጉን የሚያሰናዳ ድርጅት በብዙ ሺህ ብር ስለተቀጠረ ማንም ምንም ማድረግ አይጠበቅበትም
ተባለ። የሰርጉ ቀን እስኪቃረብ ለሦስት ሳምንታት ያህል ክለብ አሪዞና በጭራሽ ሌላ ወሬ አልተወራም ዝናሽ ነበረች በሁሉም ሰው አፍ ዉስጥ የምትታኘከው
#መደምደሚያ
ይሄን ማስታወሻ ስጽፍ ጎልፍ ክለብ ሰርጓን በልቼ መግባቴ ነው። በሕይወቴ ብዙ ሰርግ አይቻለው።እንዲህ ዊስኪ የተረጨበት፤ እንዲህ ሙዚቃ የተደለቀበት፤ እንዲህ ቁርጥ የተቆረጠበት፣ እንዲህ ሩዝ የተደፋበት ሰርግ ግን አጋጥሞኝ አያውቅም። ሦስት ታዋቂ የሱዳን የሰርግ ዘፋኞችና አንድ ሙሉ ባንድ
ከካርቱም አዲስ አበባ መተው ነበር። ስማቸውን እየጠሩ ዘፈኑላቸው።ዝናሽን በሱዳንኛ ዘይና እያሉ ነበር የሚጠሯት።እሷም ባሏም ሚዜ አልነበራቸውም።ለምን እንደዚሉ እንዳደረጉ አልገባኝም።ያለሚዜ ሰርግ ሲካሄድ ሳይ የመጀመርያየሰ ነው።ቢሆንም ቅልጥ ያለ ሰርግ ነበር።
በመስቀል ፍላወር አካባቢ ሴት አንዷም አልቀረችም።ሁሏም እስክትፈነዳ በልታ፤ እስክተሸና ጠጥታ ነው የሄደችው።ቀታሪክ ብዙ ሸሌ የተገኘበት ሰርግ ይመስለኛል።
አቤት ግን ዛሬ ሰውን እንዴት እንደታዘብከለት ዝናሽን እንደዛ እንዳላበጠለጠሏት እንደዚያ እንዳልሳቁባት እንዳላፌዙባት እንዳልሸሿት ሞጃ አግብታ ሞጃ መሆኗን ሲያውቁ ስሟን ከመቼው ከዝናሽ ወደ "ዜድ" እንደቀየሩት።ከመቼው ቁንጅናዋ እንደታያቸው።ከመቼው ከንፈሯ እንደሳሳባቸው ያ የምድር ወገብን የሚያክለውን ወገቧን እኮ "ችቦ አይሞላም"ሲሉት ምንም አላፈሩም። እነ ተሼ በሷ ዕይታ ውስጥ ለመግባት እንዴት በእስክስታ እንደተርገፈገፉ።እነ ውቢት እሷ እንድታያቸው እንዴት ቂጣቸውን እነደቆሉ። ይቺ ቅሳነት ድፍረቷ ድፍረቷ! የሷ እንኳን ለጉድ ነው።ሱዳንኛ በተዘፈነ ቁጥር ከሙሽራው ፊት እየሄደች " ኡ ያዙኝ ልቀቁኝ !" ስትል ሰው ይታዘበኛል እንኳን አትልም?የምር ሰውየው ሁለተኛ ሚስት አድርጎ እንዲወስዳት የፈለገች የሸመስል ነበር።
ለካስ ቁንጅና ማለት ገንዘብ ነው።ለካስ ውበት ማለት ሃብት ነው።እኔ ራሴ ዝናሽ እንዴት ያን ቀን ቆንጆ ሆና እንደታየችኝ ዐይኔ ተጭበረበረላት እኮ! ሳኩላት ቀናሁባት ብቻ ልእልት መስላ ታየችኝ።በአእምሮዌ ውስጥ ያቺ ጭስ ጭስ እየሸተተች ቢጫ ፊስታል ይዛ የዛሬ ሦስት ዓመት ያየኋት ባላገርና የዛሬዋ ሙሽራ ለየቅል ናቸው።ላመሳስላቸው ብሞክርም አልቻልኩም። ለካንስ ውበት ማለት አስተሳሰባችን ውስጥ ነው የሚሳለው።ዝናሽ ልቅም ያለቸሸ ቆንጆሆና ታየችኝ።
#ድህረ_ታሪክ
ዝናሽ ከዛ በኋላ ወደ ክለብ አሪዞና ብቅም አላለችም።ነገር ግን የክለቡ ጋርዶች የነበሩትን ተሼንና ሳሚ ባርያውን ሕይወተሸ ለወጠችላቸው።ሁለቱም የሷና የባሏ ረዳቶች ሆነው ካርቱም ሄዱ ከባሏ ጋር የምትዟዟርበት የዓለም ጥጉ ሁሉ አብረዋት ይሆናሉ።ደሞዛቸው ሲነገረኝ ስላላመንኩበት በማስታወሻዬ አልፃፍኩትም።ሳሚ ባርያው እንኳን አውስትራሊያ ለሽርሽር እስኪሄዱ ነው እንጂ እዚያ ሲደርስ እንደሚጠፋ እርግጠኛ ነኝ የሱ የአውስትራሊያ ፍቅር የአውስትራሊያ ዜጎች እንኳ የላቸውም
ደሜ ደግሞ በደቡብ ሱዳን ቅርንጫፍ የሀበሻ ክለብ እንደሚከፈትለትና ለዚህ ሁኔታዎች እንደሚመቻቹለት ቃል ተገብቶለታል፡፡ ይኸው ነው ዝናሽን ግን ምንም ብንጥር ያን ቀን ከሩቅ ከማየት ውጪ በቅርብ ልናገኛት አልቻልንም በሁላችንም እእምሮ ግን አንድ ነገር ሲብሰለሰል ቆየ ይህን ዲታ ሱዳናዊ ከመቼው በእጇ አስገባችው? እንዴት ነገሮች በዚ ፍጥነት ተለወጡ?ምኗ ማረከው?ምን አስነካችው?
መልሱን ያገኘሁት ከውቢት ነው።
እሷ እንደነገረችኝ ሰውየው አዲስ አበባ
በየጊዜው ለመዝናናት ይመጣል። ሀበሻ ሴት ደግሞ ነፍሱ ነው። ግን
ወሸላው ኢይቆምለትም። ለብዙ ዓመታት ተሰቃይቷል አይቆምለትም!
ዝም ብሎ ይዞሸ ይገባና ደባብሺኝ፣ ንከሺኝ፣ ቦጫጭሪኝ ብሎሽ ስሜቱ ሲመጣ በሱዳኛ እየጮኸ እየቀበጣጠረ ቂጥሽን ንክስ ያረግሽና ስሜቱን ይጨርሳል ስለነከሰሽ ብቻ ሞቅ ያለ ብር ይሰጥሻል።ታድያ ዝኑን እንደለመደው ሊነክሳት ሲል ወሸላውን ጭምቅ አድርጋ ይዛው አይኗን ጨፍና ትጮሃለች ይሄኔ ያልተጠበቀ ተዓምር ተፈጠረ ሰውየው ወሸላው ቆመለት ይታይሽ ከ 30 ምናምን ዓመት በኋላ ዘንድሮ Liverpool ዋንጫ እንደበላው ማለት ነው
የሱም ከ30 ዓመት በኋላ ነው ይሄ የሆነለት። በደስታ ሰከረ ደጋገሙት። ቁላው ሰራለት። ዝናሽ ይህን ያረገችው በመተት ይሁን ባጋጣሚ ግን የማውቅልሽ ነገር የለም ብቻ ስውየው በደስታ አለቀሰ። ሁለቱም ራቁታቸውን እያሉ እዛው አንደር ግራውንድ ቤት እግሯሥር ተንበርክኮ ለመናት፤ እንድታገባው እግኝታ ነው!! “ባንዳፍ
አለችው። ቁላው እንደቆመ በደስታ የሚያደርገውን አሳጥቶት፤ እስኪነጋ እንኳ መጠበቅ አቅቶት ያንኑ ምሽት በነጭ ማርቼዲስ ይዟት በረረ ወጀ ሳር ቤት።
“ ሮዝ! ይሄንንም ወሬ ብለሽ ልትጽፊው እንዳይሆን ደግም…”
💫ይቀጥላል💫
Like 👍 እና #Share #Share ማድረግ እንዳይረሳ

👍5
#የታካሚው_ማስታወሻ
፡
፡
#ክፍል_ሰላሳ_አንድ (የመጨረሻ ክፍል)
፡
፡
#ድርሰት_በመለሰ_ታዬ (MD)
#ድህረ_ታሪክ
አራት አመት አለፈኝ፡፡ የህክምና ክትትል አደርጋለሁ፡፡ እድሜ ለነ ሃብትሽ፣ አደራ የሰጠኋቸውን የዶሮ እርባታ በቅንነትና በታማኝነት ሰርተው ከነ ፍሬው ጠበቁኝ፡፡ መልሼ ለመቋቋም በቃሁኝ፡፡ ለዶክተር
ለህክምናዬ ያወጣውን ግማሹን ቢሸፍን እንኳ ብዬ የተወሰነ ገንዘብ ላኩለት፡፡ አሁን ውስጤ በጣም የተረጋጋ ስሜት ይሰማኛል። የግል ስራዬን አስፋፍቼ ንሮዬን አዲስ አበባ አድርጌያለሁ፡፡ ነገሮች እንደበፊቱ ቶሎ አይረብሹኝም እንደውም፣ አሁን የሰዎችን ህመም አዳማጭና
መካሪ ሆኛለሁ፡፡ አንዳንዴማ፣ እንደ ዶክተርም ሊቃጣኝ ይሞክራል፡፡ሰዎች
በማይረባው ነገር ተረብሸው፣
ስራቸውን መስራት እስኪያቅታቸው፣ የማትረባዋን ነገር አግዝፈው ሲያኝኩ፣ ሲያብሰለስሉ ሳይ፣ ሰዎች ሁሉ ተደራጅተው ሊያጠቁኝ ነው ብለው እያሰቡ ሲጨነቁ ሳይ፣ ወደራሳቸው ማየት ሲያቅታቸው፣ ወላፈኑ እየለበለባቸዉ
ሲመስለኝ፣ ከነበልባሉ፣ ከእረመጡ ውስጥ ገብተው ሳይቃጠሉ፣ መፍትሄ
እንዲያገኙ ሃኪም እንዲያማክሩ እመክራለሁ፡፡
አሁን ዐይኔ በርቶልኛል፡፡ በአጠገቤና በአካባቢዬ በጣም ብዙ ሰዎች ላይ ምልክቱን አያለሁ፡፡ በተቻለኝ መጠን ልረዳቸው አዳምጣቸዋለሁ፡፡ አሁን ግን፣ ይሄ ብቻ በቂ እንዳልሆነ እየተሰማኝ ነው።
ቁጭ ብዬ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እያሰላስልኩ ነው፡፡ ከጎረቤት የተከፈተው የዳንኤል አምደሚካኤል መዝሙር ይሰማኛል፡፡ አብሬ ማንጎራጎር ጀመርኩ፡፡
“ዐይኔ በርቶልኛል፣ ሁሉን አይቻለሁ፡፡
ከዚህ የበለጠ ምን እፈልጋለሁ..::
እናገራለሁኝ...፣ አልታክትም ሁሌ..
.
ስለዚህ ሳወራ..አ..ሃ..ሃ፣ ከቶ አልደክምም እኔ።”
ከዶ/ር ሄኖክ ጋር እየተደዋወልን እንጠያየቃለን፡፡ በእድሜም ስለምንቀራረብ ነው መሰለኝ፣ ግንኙነታችን ጠብቋል፡፡ ከሳምንት በፊት፣
ደውሎልኝ ወደ አዲስ አበባ እንደተዘዋወረና ሊመጣ እንደሆነ ሲነግረኝ በጣም ደስ አለኝ፡፡ ውለታው የሚመለስ ባይሆንም፣ ለሱ ያለኝን ክብርና ፍቅር የምገልጥበት አጋጣሚ እንዳገኘሁ ተሰማኝ፡፡ ሲመጣ እኔ ጋር
እንዲያርፍ ተቀበልኩት፡፡ ተከራይቼ ምኖርበት፣ ሳር ቤት መቻሬ ኮንዶሚኒየም ወሰድኩት::
“ዶክ ተዋወቃት ባለቤቴ ናት፡፡”
“እንኳን ደህና መጣህ፡፡ ግባ፡፡ ማሂ እባላለሁ፡፡” አለችው ባለቤቴ
እየጨበጠችው፡፡
“እንኳን ደህና ቆየሽኝ፡፡ ሄኖክ፡፡ እንዴት ነሽ?"
“ዶክ ይህንንም ጎረምሳ ተዋወቀው፡፡ ልጄ ነው፡፡”
‹‹እንዴ! ከመቼው ይሄን አደረስክ?” ልጄን እየሳመው በመገረም ጠየቀኝ፡፡
ሁሌም ከአምናችን ይዘን ምንሻገረው ጥሩም መጥፎም ነገር ይኖራል፡፡ አንድ ጥሩ ነገር ቤቢ ነው፡፡ ይህ ትልቅ የፊቴ ጠባሳ ደግሞ ሌላው፡፡” ማሂ በፈገግታ ታስተናግደናለች፡፡
ዶክተርን ከማሂ ጋር ሆነን በምንችለው አቅም በደንብ አስተናገድነው፡፡ በህይወቴ ባሳየሁት ለውጥ በጣም ደስተኛ እንደሆነ
ደጋግሞ ነገረኝ፡፡ ለሳምንት የራሱን ቤት እስኪያመቻች ከኛ ጋር ቆየ፡፡ደስ የሚል ግዜን አሳለፍን፡፡ ቤት አፈላለኩለት፣ እቃዎችን አጋዛሁት፣ባገኘሁት አጋጣሚ ያለኝን ፍቅርና ክብር ለማሳየት ሞከርኩ፡፡ ያለኝን ትርፍ ሰዓት አብረን እናሳልፋለን፡፡ ወክ እናደርጋለን፣ ሃሳብ እንለዋወጣለን፡፡ ነገ ወደ ተከራየው አዲሱ ቤት ይገባል፡፡ ዛሬ የሰፈራችንን የመጨረሻውን ወክ ልናደርግ ወጣን፡፡
“ያቤዝ...”
“ወዬ ዶክ፡፡”
“ሰሞኑን አንተ ላይ ባየኋቸው ለውጦች ምን ያህል ደስተኛ እንደሆንኩ ስነግርህ ቆይቻለው፡፡ ዛሬ ግን፣ እንደ አዲስ ሙሉ የህይወት ታሪክህን እንድትነግረኝ እፈልጋለሁ።”
“ማለት? አልገባኝም ዶክ፡፡”
“በቃ ህይወትህን፣ ከልጅነትህ ጀምረህ እንድትተርክልኝ እፈልጋለሁ።”
“እንዴ! ለምን?”
“ለምን እንደሆነ ባላውቅም፣ ካየሁህ፣ ካገኘሁህ ቀን ጀምሮ ስላንተ በጥልቀት ማወቅ ፈልጌያለሁ፡፡ ስላንተ ብዙ አስባለሁ፤ እገምታለሁ፡፡ እስከዛሬ ግዜው እንዳልነበር ይሰማኝ ነበር፡፡ ሰሞኑን ግን፣
ከመቼውም ግዜ በላይ ደስተኛና የተረጋጋህ እንደሆንክ አይቻለው፡፡
ስለዚህ ብትነግረኝና ብሰማኸ ደስ ይለኛል፡፡
“ዶክ፣ አንተን ይህን ያህል ካስደሰትህ፣ እንኳን ይሄን ሌላም
አደርግልሃለው፡፡ መቼም ከፍዬው ማልጨርሰው ውለታህ አለብኝ፡፡”
“ኧረ በፍፁም! እንደዛ ሁለተኛ እንዳትለኝ፡፡ እኔ ምንም አላደረኩልህም፡፡ አንተ ጎበዝና ጠንክራ ሰው ስለሆንክ ነው፡፡”
“እሺ እንዳልክ፡፡ ብቻ ግን ውለታህን ለመመለስ ያብቃኝ፡፡”
“አሁን የጠየኩህን፣ ታሪክህን ንገረኝ፡፡”
“እሺ! ያቤዝ እባላለሁ፡፡ ሰላሳ ስምንት አመቴ ነው። በልጅነቴ ዝምተኛም፣ አስቸጋሪም ልጅ ነበርኩ፡፡ ደግሞም ጎበዝ ተማሪ፡፡.” ከመቻሬ ኮንዶሚኒየም ወጥተን የጦር ሀይሎች አጥርን ታከን ቁልቁል
የካርል አደባባይን እየወረድን ነው፡፡ ዶ/ር ሄኖክ ዝም ብሎ ያዳምጠኛል፡፡ገብርኤልን አልፈን፣ በቶታል ማዞሪያ ቁልቁል ወደ መካኒሳ እየወረድን፣ከልጅነት እስከ ዩኒቨርስቲ፣ ከመመረቅ እስከ ከፍተኛ ሀላፊነት፣ ደስታና ሃዘን መውጣትና መውረዶች፣ ከእሱ ጋር እስከተዋወቅንበት ያለውን የማስታውሰውን ያህል ነገርኩት፡፡ በየመሀሉ የሚሰማኝን የጥፋተኝነትና
የቁጭት ስሜቶች ከፊቴ እንዳያነብብኝ፣ ቀና ብዬ ሳላየው በተመስጦ ተረኩለት፡፡ ስጨርስ ዝም አልኩኝ፡፡
“እንዙር፡፡” አለኝ፡፡ እርቀን ሄደናል፡፡ እሺ ሳልለው ዝም ብዬ ዞረኩኝ፡፡ ምንም እያወራ አይደለም፡፡
“በቃ ይኸው ነው፡፡ ከዛ ህይወቴን አንተ ቀጠልከው:: አሁን ደስተኛ ነኝ፡፡ ቀድሜ ህክምና ብጀምር ብዙ ጉዳቶቼን ማስቀረት እችል ነበር፡፡ ግን፣ ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም፡፡ እንዴት እንደምመልስው ባላውቅም፣ ውለታህ በህይወት ዘመኔ ሁሉ አልረሳውም፡፡”
“የምን ውለታ ነው ምትለው ያቤዝ፣ መልስህ እንዲህ ደስተኛና ስኬታማ ሆነህ በማየቴ ብቻ፣ በምንም ከፍዬ ማላገኘው ደስታ ነው::ታሪክህ ደግሞ ከጠበኩት በላይ ይገርማል፡፡ መፅሀፍ እየተረክልኝ
እስኪመስለኝ፣ ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩህ፡፡”
“እንዴት..?”
“በህይወትህ የባይፖላር ምልክቶችን በተደጋጋሚና በተለያየ ጊዜ ተፈራርቀውብሃል፡፡በማህበረሰባችን የስነ አዕምሮ የግንዛቤ እጥረት ሰፊ ስለሆነ እንጂ፣ ይሄን ሁሉ ቀውስ ሳታሳልፍ በቀላሉ መቆጣጠር ይቻል ነበር፤” ብሎ ትክዝ አለ፡፡
“እውነትህን ነው፡፡ አሁን፣ እኔም የቀድሞ እኔን ካሁኑ ጋር ሳነፃፅረው እንደዛ ይሰማኛል፡፡ ግን ምን ማድረግ ይቻላል፡፡ ለበጎ ነው ብሎ ከማለፍ ውጪ፡፡”
“ማድረግማ መቻል አለብን፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፣በሃገራችን ከአራት ሰዎች አንዱ የሆነ አይነት የአዕምሮ ችግር አለበት፡፡በዚህ ሰዐት እንዳንተ ብዙ ሴ ሰዎች፣ በስራቸው፣ በማህበራዊ ህይወታቸው ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው ነው፡፡ ባለው የመረጃ እጥረትና የተዛባ አመለካከት፣ ብዙ ሰዎች ችግሩ እንዳለባቸው አይገነዘቡም፣ ችግሩም ህክምና እንዳለው አያውቁም፣ ማህበረሰባችን በዚህ ጉዳይ ሃኪም ማናገር ይፈራል፡፡ በዚህ ምክንያት ስንቶች፣ ከሚገባቸው ስኬት በታች ሆነው፣መድረስ ካለባቸው ከፍታ በታች ወርደው፣ በሚገፉት ህይወት
የሚሰማቸውን ቁጭትና ህመም ሳይ፣ ማድረግ ያለብኝን እያደረኩ እንዳልሆነ ይሰማኛል። በጣም አዝናለሁ፡፡ የችግሩን መጠንና ስፋት ስመለከት ደግሞ፣ ነብሴን ትጨነቃለች። የሆነ ነገር ማድረግ እንዳለብኝ ይሰማኛል፤” አለኝ አሁንም በትካዜ ውስጥ ሆኖ፡፡ እነዛ አስጨናቂና አስፈሪ፣ ላቆማቸው የማልችላቸው የባዶነት፣የተስፋ ቢስነት፣ ሀሳቦች ትዝ አሉኝ፡፡ አሁን የሉም፡፡ ጠፍተዋል።
ውስጤ ስላምና የተረጋጋ ነው፡፡ አሁን፣ ለእኔ አለም ጨለማ

👍2🥰2🔥1