ብዬ
በፍጹም ስላልጠበቁ ለሁለት ወር ያህል አኮረፍኳት
በመጨረሻ አንድ ቀን የሚያምር ቪላ ቤት ወስዳ እራት ጋብዛኝ ሁሉንም ነገር ነገረችኝ፡፡ በህይወቴ እንደዚያ ቀን ደንግጬ አላውቅም…፡፡»
ሁላችንም ገስት ሃውስ ውስጥ ያለን ሴቶች ጋዳፊ ለሄርሜላ ምን ስጦታ እንደሰጧት ለማወቅ በጉጉት
ልንሞት ደርሰናል፡፡ ሶስና ደግሞ ለእልህ ጉጉታችንን ለመለካት ነው መሰለኝ ወሬዋን ጋብ አደረገችው፡፡ እንድትነግረን በአይናችን ለመናት፡፡
« እስኪ ገምቱ…» አለችን፡፡ እኔ “መኪና?” አልኩኝ፡፡ከአረብ ኮሚኒቲ የመጣችዋ ልጅ “ ዳይመንድ” አለች፡፡
ጣሊያን ክልሷ ልጅ ግን በእርግጠኝነት ስሜት እንዲህ ተናገረች፡፡ As far as I know, Gaddafi never
give you small gifts
እውነቷን ነበር፡፡ ሶስና በኃላ በስንት ጉትጎታ እንደነገረችን ሄርሜላ ያገኘችው ስጦታ እሳቸው በህይወት እስካሉ ድረስ የማይቋረጥ በወር የ5 ሺ ዶላር ደሞዝ ከኤምባሲው እንድትወስድ፣ የሷ ምርጫ በሆነና ኤምባሲው በሚከራይላት አፓርታማ ውስጥ ለሁለት አመት ከኖረች በኃላ የራሷን ቤት ራሷ በፈቀደችው
ዲዛይን ተሰርቶ እንዲሰጣት የሚል ነው፡፡ የመኪና ስጦታ ግን አልተካተተም፡፡ ምናልባት የኤምባሲው ሰዎች አስቀርተውባት ሊሆን እንደሚችል ትጠረጥራለች፡፡ ሶስና የነገረችን አስገራሚው ነገር ይህ አይደለም፡፡ ጋዳፊ ያን ምሽት ረዘም ላለ ሰዓት “ቪአይፒ ሩም” ቆይተው ቢሆን ሄርሜላ ይህንን ስጦታ ባላገኘች ነበር፡፡ ለምን አትሉኝም?
ለምን በሚል አስተያየት ሶስናን ተመለከትናት፡፡
ምክንያቱም ሄርሜላ ያን ቀን ጸጉሯ ላይ ሻርፕ ጣል በማድረጓ የተነሳ እስላም መስላቸው ነበር፡፡ ያንን ለማረጋገጥ «አሰላምአሌኩም» ሲሏት እሷ እየሳቀች “ ዋሌኩም ሰላም ወበረካቱ” ስትላቸው ልባቸው ሞቀ፣
እስላም እንደሆነችም አመኑ፡፡
አውሮፕላን ለመሳፈር ቪአይፒ ሩሙን ከመልቀቃቸው በፊት ለልዩ ረዳታቸው የነገሩት ቃል ደግሞ አሁን እያገኘች ያለችውን ስጦታ በዝርዝር አይገልጽም፡፡ ጋዳፊ እንደዚህ ግዙላት፣ መኪና ግዙላት።
ብር ስጧት ምናምን ብለው ዝርዝር ነገር አልተናገሩም፡፡ የኤምባሲው ሰዎች ናቸው የጋዳፊን ቃላ ፈርተው ስጦታው በዚህ መልኩ እንዲሆን የወሰኑት፡፡ ምክንያቱም ቃላቸው ካልተፈጸመ ጣጣው ብዙ እንደሆነ ያውቃሉ፡፡ ሀይሚ እንደምትለው ጋዳፊ በወቅቱ ለረዳታቸው የተናገሩት ቃል የሚከተለውን ነበር
«« የዚች ሙስሊም ልጅ ሳቅና ፈገግታ እኔ እስካለሁ ድረስ በምንም መልኩ እንዳይደበዘዝ አድርግ!»
#ድህረ_ታሪክ
ያን ምሽት እስከ እኩለ ሌሊት ዋይን እየጠጣንና እየተጫወትን ብንጠባበቅም ማንም ወደ ጋዳፊና ቤተሰባቸው ዘንድ ሳይጠራን ወደ መኝታችን ሄድን፡፡ ጋዳፊን ታጅባላችሁ…ጋዳፊን ለሆስተስነት ምልመላ ታግዛላችሁ…ቅብርጥሶ ቅብርጥሶ ተብለን ቢሾፍቱ ድረስ የመጣን ሴቶች በሙሉ በሰዎቻቸው ስለተዘነጋን
ቅሬታ ተሰምቶናል፡፡ ለማንኛውም ጋዳፊ ሪዞርቱ ውስጥ እንዳሉ በመግመታችን ተስፋችን አልተሟጠጠምነበር፡፡
ጠዋት ቁርስ ላይ አንዲት አረብ ሴት ወደ ገስት ሀውሳችን መጥታ ጋዳፊ ወደ ኩሪፍቱ ለመምጣት የነበራቸውን እቅድ ስለሰረዙ ነገ በጠዋቱ ወደ አዲሳባ እንደምንመለስ ነገረችን፡፡ እጢያችን ዱብ አለ፡፡ ጋዳፊን አጅበናል ብለን ያሰብን ሁላ ድግስ ተጠርቶ ካርድ በመርሳቱ አትገባም እንደተባለ እንግዳ ኩምሽሽ አልን፡፡ ደግነቱ አረቧ እኔን በግል በጥቅሻ ከጠራችኝ በኃላ ‹‹ አቡ ቡሴር ስራ ስለበዛበት ማታ ሊያገኝሽ አለቻለም፡፡ የተለየ ነገር ካለ አሳውቅሻለሁ፡፡ የሚያስፈልግሽ ነገር ካለ በኔ በኩል ይሟላልሻል, ብላኝ ከገስት ሀውሳችን ተስፈንጥራ ወጣች፡፡
#እሁድና_ሰኞ
አዲስ አበባ ከተመለስን በኃላ እሁድና ሰኞ ሌሊት ከጀነራሉ ጋር ለማሳለፍ እድሉን አገኘሁ እውነቱን ለመናገር እሁድ ዕለት ማታ ጄኔራሉ እስከመፈጠሬም ትዝ አላልኩትም ሌሊት አካባቢ ወደ መኝታው
ከገባ በኃላ ቂጤን እሻሽቶኝ መአት ስልክ እያወራ… እንደተኮሳተረ እንቅልፍ ይዞት ሄደ ሌሊት ላይ ስልኩ ሲንጫረር ነው ያደረው፡፡ ስልኩ እንደዛ እየተንጫረረ እሱ ምንም ሳይረበሽ እንቅልፉን ይለጥጠዋል
ገረመኝ፤ በዚያ ላይ በጣም ያንኮራፋል፤ ቧርጫም ነው አስጠላኝ ሆኖም ወደ ጋዳፊ ለመድረስ ሁነኛ ሰው እስከሆነ ድረስ ላስቀይመው አልፈለኩም።
የመሪዎቹ ጉባኤ ሰኞ ተጠናቀቀ፡፡ እሁድ ለት ዶክኮኝ የነበረው ጀነራል ሰኞ ለት ፍፁም ሌላ ሰው ሆኖ አገኘሁት፡፡ አለቃው ኮሎኔል ሙአመር ጋዳፊ ለቀጣይ አንድ አመት በአፍሪካ ህብረት ስራ አስኪያጅነት ይሁን ዋና ጸሀፊነት ብቻ የሆነ ሀላፊ ሆነው በመመረጣቸው የጄኔራሉ ደስታ ወሰን አለፈ፡፡ “ይህ የጌታዬ የጋዳፊ የበርካታ አስርተ አመታት ህልም ነበር ይለኛል አስሬ ብርጭቋችንን ቺርስ እያጋጨ፡፡ጄኔራሉ ደስታውን በአግባቡ ለመግለጽ እንኳን አልቻለም፡፡ ሌሊቱን ሻምፓኝ እና ቺቫስ ከፍቶ ፒጃማዬ ላይ
አርከፈከፈብኝ፡፡ እንደዛ ግንባሩ የማይፈታ የነበረ ጄኔራል በደስታ ስካር ለሰአታት እንደህጻን ልጅ ሲፍለቀለቅ ምን ይባላል?ሲስቅ ቦርጩ አብሮ ይንዘፈዘፋል፡፡
አብሮት ያደረው ገላዬን፣ ትናንትና ዞር ብሎ ያላየው ገላዬን ዛሬ በድንገት በጣም ቆንጆ እንደሆንኩና ሲርጥ
ከምትባለው የትውልድ አገሩ ሴቶች የሚቀራረብ ዉበት እንዳለኝ በተሰባበረ እንግሊዝኛ እስኪያንገሸግሸኝ
ድረስ ነገረኝ፡፡ ቆይቶ ደግሞ ስራዬ ምን እንደሆነ ጠየቀኝ፡፡ “ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቀኝ ይሄ ሰውዬ?” የቢሮ ሰራተኛ እንደሆንኩ ይሆን እንዴ እነ ኡስማን የነገሩት? ዝም ብዬ የለመድኳትን ዉሸት ዋሸሁት፡፡ 4ኛዓመት የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ተማሪ እንደሆንኩና ዘንድሮ እንደምመረቅ አፌ እንዳመጣልኝ
ቀደድኩለት፡፡ እሱ የዛሬ 23 ዓመት በሚሊቴሪ ኢንጂነሪንግ ከአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ እንደተመረቀ ነገረኝ፡፡
አላመንኩትም፡፡ እንዴት አሜሪካ የተማረ ሰው እንግሊዝኛ አቀላጥፎ መናገር ያቅተዋል?
እንደገና ቆይቶ ረዥም ቆንጆ እንደሆንኩና የቆዳዬ ቀለም ቅላት እንደገረመው ነገረኝ፡፡ ሀበሻ ጥቁር ብቻ ይመስለው እንደነበረና ከዚህ ቀደም በምንም የስራ አጋጣሚ ኢትዬጵያ መጥቶ እንደማያውቅ
ሳይደብቅ አጫወተኝ፡፡ ከአራት ሚስቶች
17 ልጆችን እንዳፈራና ሁለቱ የቱኒዚያና የሞሮኮ ዜጎች፣ አንደኛዋ ሚስቱ ደግሞ የሲሲሊ ጣሊያናዊት እንደሆነች እንዲሁም
ጊዜ ቢያገኝ የሁሉንም አገር ሴቶች እምስ መቅመስ እንደሚፈልግ ጨምሮ ነገረኝ፡፡ በአነጋገሩ ብበሸቅም ሳቅኩለት፡፡ ፍቃደኛ ከሆንኩ የትውልድ አገሩ “ሲርጥ” ውስጥ አፓርታማ ተከራይቶ ያለምንም ሀሳብ ቀለብ እየሰፈረ ሊያኖረኝ እንደሚፈልግ ነገረኝ፡፡ አክሎም ከ21 አገራት በተለያዩ ከተሞች ቅምጦች እንዳሉትና
የሊቢያ ዘር በመላው ዓለም እንዲሰራጭ የሱም የአለቃው ጋዳፊም ፍላጎት እንደሆነ…እሱን ጨምሮ “ጌታዬ”
እያለ የሚጠራቸው የጋዳፊ ሚኒስትሮች ይህንን የሚያደርጉት ከሴሰኝነት ጋር በተያያዘ ሳይሆን የሊቢያን ህዝብ በዓለም ላይ ገናናና ታላቅ የማድረግ ጉጉት ስላላቸው እንደሆነ ኮስተር ብሎ ሊያስረዳኝ ሞከረ፡፡
በሆዴ “ቂጥህን ላስ” እያልኩት በአፌ ግን ሳቅኩለት፡፡ አጋሰስ ከርሳም አረብ!! ሲያስጠላ! ባፋንኩሎ!
ጄኔራሉ አቡ ቡሴር በሚደነቃቀፍ እንግሊዝኛው ስለ ዛሬው የጋዳፊ ድል ይተርክልኝ ጀመረ፡፡ በሊቢያ
በውድ ሆቴሎች አስቀምጠው በርካታ ዶላሮችን እየሰጡ በወርቅ አንቆጥቁጠው ያስቀመጧቸው የተለያዩ
አገራት የጎሳ መሪዎች፣ባህላዊ ንጉሶች እና ሱልጣኖች አለቃቸው ጋዳፊን “የአፍሪካ ንጉሰ ነገስት” የሚል
ማዕረግ ሰጥተውታል፡፡ በዚህ ሹመት የተነቃቁት ጋዳፊ ከሰዓቱኑ በተካሄደ ሌላ ዝግ ስብሰባ የአፍሪካ መሪዎቹን ለአንድ

👍8❤2