#በኤርትራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በነገው ዕለት በይፋ ስራ ይጀምራል::
#የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት #ኢሳያስ አፈወርቂ እና የሁለቱ ሃገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት ኤምባሲውን መርቀው #የሚከፍቱት ይሆናል።
በአየርላንድ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር የሆኑት አቶ #ሬድዋን ሁሴን በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው መሾማቸው ይታወቃል።
#ኤርትራ በኢትዮጵያ የሚገኘው ኤምባሲዋን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት መክፈቷ ይታወሳል።
ባለፈው ሃምሌ ወር የተከፈተው የኤርትራ #ኤምባሲ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
©fbc
@YeneTube @mycase27

#update ጎንደር
የኤርትራው ፕሬዝዳንት #ኢሳያስ አፈወርቂ ጎንደር ገቡ
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጎንደር ሲገቡ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድና ምክትል ጠ/ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ መሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
መሪዎቹ በጎንደርና ባህር ዳር የሚገኙ የልማት እንቅስቃሴዎችን እንደሚጎበኙም ይጠበቃል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ቀደም ብለው ትላንት አመሻሽ ጎንደር በመግባት ከአካባቢው የአገር ሽማግሌዎችና ነዋሪዎች ጋር በአካባቢው ሰላምን ማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር እንዳደረጉም ተዘግቧል፡፡
ምንጭ ፦ EBC
@yenetube @mycase27

#መሪዎቹ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና #አቀረቡ፡፡
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት #ሙሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ እና ፕሬዝዳንት #ኢሳያስ አፈወርቂ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቀረቡ፡፡
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት #ሙሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ ባደረጉት ንግግር ጉብኝታችን የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናን በልማት ለማስተሳሰር #የሚረዳ ነው።
በቀጣይ ቀጠናው አንድነቱን አጠናክሮ ለመቀጠል መሰረት #የሚጥል ነው ብለዋል፡፡
የኤርትራው ፕሬዝዳንት #ኢሳያስ አፈወርቂ በበኩላቸው በተደረገልን አቀባበል እጅግ ኮርተናል፤ ምስጋናም እናቀርባለን ላደረገላችሁን ሁሉ #እናመስግናለን ብለዋል፡፡
📌ሁለቱ መሪዎች ጎንደር ሲገቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የተመራ ልዑክ አቀባበል አድርጎላቸዋል፡፡
ምንጭ ፦አብመድ

የኤርትራው ፕሬዚዳንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ #ሶማሊያ ማቅናታቸው ተገለፀ።
ፕሬዚዳንቱ ለይፋዊ የስራ ጉብኝቱ ዛሬ ረፋድ ላይ ወደ ሶማሊያ ማቅናታቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል አስታውቀዋል።
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የሶማሊያ ጉብኝታቸውን ከአጠናቀቁ በኋላ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ግብዣ ወደ ናይሮቢ ያቀናሉም ተብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa