#ኢትዮጵያ፣ #ኤርትራና #ሶማሊያ የሶስትዮሽ ቀጠናዊ ትስስራቸውን የሚያጠናክር የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር እብይ አህመድ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዲላሂ በኤርትራ አስመራ ተገናኝተው ተወያይተዋል።
ሶስቱ መሪዎች በነበራቸው ቆይታም በተለያዩ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ከተወያዩ በኋላ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ደርሰዋል።
በዚሁ መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር እብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዲላሂ የሶስቱን ሀገራት ቀጠናዊ ትስስራቸውን የሚያጠናክር የሶስትዮሽ የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል።
ሶስቱ መሪዎች በደረሱት ስምምነት መሰረትም በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በባህል፣ በማህበራዊ እና በደህንነት ጉዳዮች ላይ በትብብር የሚሰሩ ይሆናል።
መሪዎቹ አክለውም በኤርትራ እና በጂቡቲ መካከል ያለውን የድንበር አለመግባባት በውይይት ለመፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በመወያየት ከስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል።
©fbc
@yenetube @mycase27

የኤርትራው ፕሬዚዳንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ #ሶማሊያ ማቅናታቸው ተገለፀ።
ፕሬዚዳንቱ ለይፋዊ የስራ ጉብኝቱ ዛሬ ረፋድ ላይ ወደ ሶማሊያ ማቅናታቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል አስታውቀዋል።
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የሶማሊያ ጉብኝታቸውን ከአጠናቀቁ በኋላ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ግብዣ ወደ ናይሮቢ ያቀናሉም ተብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa

#በዓለማችን በኮሮና ከተጠቁ ሰዎች ውስጥ ከ723 ሺህ በላይ ዜጎች ድነዋል፡፡
በአለም ዙርያ ይሄንን ዜና እስካጠናቀርንበት ሰአት ድረስ 2 ሚሊዮን 646 ሺህ 428 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተዋል፡፡
ከዚህ ውስጥ 723 ሺህ 713 ያህሉ ሲያገግሙ 184 ሺህ 353 ያህሉ ደግሞ ህይወታቸው አልፏል፡፡
በህመሙ ከተጠቁት ውስጥ 1 ሚሊዮን 600 ሺህ 140 ያህሉ በደህና ሁኔታ ውስጥ ሲሆኑ 58 ሺህ 222 ሰዎች ህመሙ ፀንቶባቸው በፅኑ ህሙማን ማቆያ ውስጥ ናቸው፡፡
- በኮሮና ተጠቂ ብዛት #አሜሪካ አንደኛ ስትሆን ከሁለተኛ እስከ ሰባተኛ ያሉት የአውሮፓ ሀገራት ናቸው፡፡
- #አሜሪካ በኮሮና ከተጠቁባት 849 ሺህ 92 ሰዎች መካከል 84 ሺህ 50 ያህሉ ሲድኑ 47 ሺህ 681 ደግሞ ሞቶባታል፡፡
- #ስፔን_ጣልያንና_ኢራን በቅደም ተከተል ብዙ ዜጎቻቸውን በሞት ያጡ አገራት ናቸው።
የወረርሽኙ መነሻ የሆነችው ቻይና 82 ሺህ 798 ተጠቂ አስመዝግባ 77 ሺህ 207 ሰዎች ሲድኑ ከ4 ሺህ በላይ ያህሉ ደግሞ ሞተዋል፡፡
- ወደ ደበቡ አሜሪካ ስናቀና በኮሮና ተጠቂ ብዛት #ብራዚል ትቀድማለች፤ 46 ሺህ 182 ተጠቅተው 25 ሺህ 318 አገግመው 2 ሺህ 924 ሞተውባታል፡፡
- የመካከለኛው ምስራቅ ሀያል ሀገር እስራኤል 14 ሺህ 592 ተጠቂ አስመዝግባ 5 ሺህ 334 አገግመው 2 ሰው ብቻ ሞተውባታል።
- #ሳውዲ_አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ከ20 ሺህ በላይ ዜጎች በቫይረሱ ሲጠቁ ከ150 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
- #በአውስትራሊያ 6 ሺህ 660 ሰው በኮሮና ተይዞ 75 ሰዎች ሞተዋል፡፡
- #ከአፍሪቃ በተጠቂዎች ብዛት ቀዳሚ የሆነችው አገር ደግሞ #ግብፅ ነች፤3 ሺህ 659 ተጠቂ አስመዝግባ 935 ያህሉ ሲያገግሙ 276 ያህል ሰዎች ሞተውባታል፡፡
- #ደቡብ_አፍሪካም ከግብፅ ጋር ተቀራራቢ ያህል ሰው ነው በኮሮና የተጠቃባት፤ 3 ሺህ 635 ሰው ተጠቅቷል፡፡ 1 ሺህ 55 ሰው ሲያገግም 65 ሰው ደግሞ ሞቷል፡፡
- ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት #ጅቡቲ ብዙ ሰው በኮሮና የተያዘባት ሀገር ነች፡፡ 974 ሰው ተይዞ 183 አገግሞ 2 ደግሞ ሞቷል፡፡
- #ኬንያ 303 ተጠቂ አስመዝግባ 83 አገግመውላታል 14 ሰዎች ደግሞ ሞተውባታል፡፡ #ሶማሊያ 286 ሰዎች ተጠቅተው 4 አገግመው 8 ደግሞ ሞተዋል፡፡
- #ኤርትራ 39 ሰው ተጠቅቶ 6ቱ ሲያገግሙ እስካሁን የሞተ ሰው የለም፡፡
- ሀገራችን #ኢትዮጵያ 116 የኮሮና ተጠቂ ስታስመዘግብ 21 ሰዎች አገግመው 3 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፡፡
Via:- Ethio FM // ጆንሆፕኪንስ ዩንቨርሲቲ ድረገጽ
@Yenetube @Fikerassef

በኢትዮጵያ እና በጎረቤት ሀገሮች የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ -19) ወቅታዊ ሁኔታ
#ኢትዮጵያ
በበሽታው የተያዙ - 26,204
ህይወታቸው ያለፈ - 479
#ሱዳን
በበሽታው የተያዙ - 12,115
ህይወታቸው ያለፈ - 792
#ደቡብ ሱዳን
በበሽታው የተያዙ - 2,478
ህይወታቸው ያለፈ - 47
ኤርትራ
በበሽታው የተያዙ - 285
ህይወታቸው ያለፈ - 0
#ሶማሊያ
በበሽታው የተያዙ - 3,227
ህይወታቸው ያለፈ - 93
#ኬንያ
በበሽታው የተያዙ - 28,753
ህይወታቸው ያለፈ - 460
@Yenetube @Fikerassefa
#ኢትዮጵያ
በበሽታው የተያዙ - 26,204
ህይወታቸው ያለፈ - 479
#ሱዳን
በበሽታው የተያዙ - 12,115
ህይወታቸው ያለፈ - 792
#ደቡብ ሱዳን
በበሽታው የተያዙ - 2,478
ህይወታቸው ያለፈ - 47
ኤርትራ
በበሽታው የተያዙ - 285
ህይወታቸው ያለፈ - 0
#ሶማሊያ
በበሽታው የተያዙ - 3,227
ህይወታቸው ያለፈ - 93
#ኬንያ
በበሽታው የተያዙ - 28,753
ህይወታቸው ያለፈ - 460
@Yenetube @Fikerassefa
#ቱርክ ሶተኛው ዙር ንግግር ከመደረጉ በፊት #ኢትዮጵያን እና #ሶማሊያን በተናጠል ልታነጋግር መሆኑን ገልጸች
ቱርክ በ #ኢትዮጵያ እና #ሶማሊያ መካከል ሶተኛው ዙር ንግግር ከመደረጉ በፊት ሁለቱም አገራት ጋር በተናጠል ልታነጋግር ማቀዷን የቱርክየ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊዳን ሃካን ተለጹ።
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የባር በር ስምምነት መፈጸሟን ተከትሎ ከሶማሊያ ጋር የተፈጠረውን ውጥረት ለመፍታት በቱርክ አመቻችነት ሁለት ዙር ንግግር ተደርጓል።
ማክሰኞ ዕለት በአክራ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው ሶስተኛው ዙር ንግግር ቀኑ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ጋር በመገጣጠሙ መራዘሙ ይታወቃል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፊዳን፤ ቱርክየ የሁለቱን አገራት ሚንስትሮችን እና መሪዎች ለማነጋገር እየጣረች መሆኑን ለአናዶሉ ገልጸዋል። በአንካራው ንግግር ወቅት ሁለቱ አገራት “በተወሰኑ ነጥቦች መቀራረብ” በመቻላቸው ለተፈጠረው ችግር መፍትሄ ሊገኝ እንደሚችል ተስፋ እንዳላቸው ተናግረዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቱርክ ካለፉት ሁለት ዙር ንግግሮች ልምዶች በመነሳት ሁለቱን አካላት በአንድ ላይ ከማነጋገር ይልቅ ብቻ ለብቻ በማነጋገር የጋራ አስማሚ ነጥብ ላይ ሲደርሱ ለማገናኘት ማቀዷን ገልጸዋል።

👍8❤2
#ሶማሊያ #ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ፑንትላንድ ግዛት የምታጓጉዘው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ ዝውውርን በጽኑ አወግዛለሁ አለ የሶማልያ መንግስት ።
ይህ ድርጊት በሶማሊያ ሉዓላዊነት ላይ ከፍተኛ ጥሰትን የሚፈጥር እና ከባድ የብሄራዊ እና ክልላዊ ደህንነት አንድምታዎችን ይፈጥራል ብሏል።
ከኢትዮጵያ ወደ ፑንትላንድ የጦር መሳሪያ ሁለት መኪናዎች ያለምንም ዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ እና ፍቃድ የጦር መሳሪያ ሲያጓጉዙ በሰነድ የተገኙ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፣ ይህም የሶማሊያን የግዛት ሉዓላዊነት በግልፅ መጣሱን ያሳያል ብሏል።
የሶማሊያ መንግስት ኢትዮጵያ ለአለም አቀፍ ህግጋት የምታደርገውን ጥረት እና ለቀጣናው መረጋጋት ያላትን ቁርጠኝነት በእጅጉ እንዳሳሰበው ገልጿል።
አሁን በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈጠረው ውጥረት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈቱ ቁሮጠኛ ነን ብሏል።

😁23👍14❤2👀2