አቶ ለማ መገርሳ ETV ⬇️
በቡራዩና አከባቢዋ በተፈጠረው #ግጭት በህይወትና በንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል
ገለፀ።
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ በቡራዩና አከባቢዋ የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል።
አቶ ለማ በመግለጫቸው በደረሰው ጉዳት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ነው ያስታወቁት።
ክልሉ የተፈናቀሉ ወገኖችን ቀደ ቀያቸው ለመመለስና መልሶ ለመቋቋም #ሙሉ ኃላፊነት ወስዶ ይሰራልም ብለዋል።
እስከ አሁንም 300 አባወራዎችን ወደ ቀያቸው መመለሱንም ገልፀዋል።
በግጭቱ እጃቸው አለበት የተባሉ 200 ተጠርጣሪዎችና የተለያዩ የጦር መሳርያዎችም በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልፀዋል።
ግጭቱን ወደተለያዩ አከባቢዎች በተለይ ወደ አሰላ አከባቢ ለማስፋፈት ቢሞከርም ህብረተሰቡ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ባደረገው ትብብር መክሸፉን ገልፀዋል።
ህብረተሰቡ አሁንም በተረጋጋ ስሜት በማስተዋል ሊንቀሳቀስ እንደሚገባም አሳስበዋል።
በተለያዩ አከባቢዎች እየተንቀሳቀሱ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና አክቲቪስቶችም የሚያስተላልፉት መልዕክት ህዝቦችን የሚያቀራርብ ወደ አንድነት እንዲመጣ የሚያደረግ እንጂ የሚያለያይ ሊሆን እንደማይገባም አቶ ለማ ተናግረዋል።
ከዚህ በኋላ መንግስት ነገሮችን በትዕግስት የሚያልፍበት ሁኔታ እንደማይኖርም አስታውቀዋል።
ከፌደራልና ከኦሮሚያ ፖሊስ የተውጣጣ ግብረ ኃይል ተዋቅሮ ያሉትን ሁኔታዎች ለማርገብና እንዲሁም ወደፊት ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮችን ለመከላከል እየተንቀሳቀሰ መሆኑንም የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ገልፀዋል።
©etv
@YeneTube @Fikerassefa

በዛሬው ዕለት በአዊ ዞን በፋግታ ለኮማ ወረዳ ልዩ ስሙ #ሉሊስታ ተብሎ በሚጠራው ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አዳጋ የ18 ሰዎች ህይወት #ጠፋ።
በወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት የትራፊክ ባለሙያ ሳጅን መልካሙ ልየው እንደገለፁት፥ አደጋው የተከሰተው #የመከላከያ ኦራል ኮድ ቁጥር መከ-01335 እና የህዝብ #ማመላለሻ አይሩፍ ኮድ 3 አማ 20705 የሆነ መኪና በፈጠሩት #ግጭት መሆኑን ተናግረዋል።
በአደጋው እስካሁን የ18 ሰዎች ህይዎት ማለፉ #መረጋገጡን እና በሌሎች ሰዎች ላይም ቀላልና ከባድ ጉዳት መድረሱን ጠቁመዋል።
የአደጋው መንስኤም እየተጣራ መሆኑን ሳጅን #መልካሙ ተናግረዋል።
©FBC
@yenetube @mycase27

#update በአሶሳ በግድያ ወንጀል የተጠረጠሩ አራት ሰዎች #ተያዙ
የአሶሳ ከተማ ፖሊስ ትናንት በአንድ ሰው ግድያ የጠረጠራቸውን አራት ሰዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገለጸ፡፡
የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር #አኑር ሙስጠፋ ዛሬ ለኢዜአ እንዳስታወቁት ተጠርጣሪዎቹ የተያዙት በከተማው አንድ ሆቴል በሁለገብ ጥገናሥራ በተሰማራ ወጣት ህልፈት ጋር በተያያዘ ወንጀል ነው፡፡
ግድያው የተፈጸመው በግለሰቦች መካከል በተከሰተ #ግጭት እንደሆነም ተናግረዋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ የተደረገው ምርመራ ሂደት በአብዛኛው ተጠናቆ መዝገቡ #ለዐቃቤ ሕግ መተላለፉን ኮማንደሩ አስረድተዋል፡፡
የከተማውን ጸጥታ ወደ ቀድሞው ሁኔታ ለመመለስ በከንቲባው የሚመራ ኮማንድ #ፖስት ተቋቁሞ በመሥራት ላይ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡
ምንጭ ፦ ኢዜአ

በኢትዮጲያ ውስጥ በዛሬው ዕለት በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የተለቀቀው አንድ ተንቀሳቃሽ ምሥል የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰተናገዱበት ውለዋል፡፡ #በሻሸመኔ ከተማ ተፈጽሟል የተባለው ይሄው ተንቀሳቃሽ ምስል በቡድን የተሰባሰቡ ወጣቶች በዕድሜ በገፉ አዛውንቶች ላይ የድብደባ ተግባር ሲፈጽሙ ያሳያል፡፡
DW ያነጋገራቸው የሻሸመኔ ከተማ ጸጥታና አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ አቶ ናዳው አምቡ #የተለቀቀው ምስል በከተማው በሚገኙ የመስኪድ መጅሊሶች መካካል #በተፈጠረ አለመግባባት የተነሳ #ግጭት ሳይሆን አንዳልቀረ ገልጸዋል፡፡
ድርጊቱ ከአንድ ወር በፊት የተፈጸመና ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በወቅቱ በባህላዊ ዕርቅ መጠናቀቁንም አቶ ናደው ተናግረዋል፡፡ ይሁንእንጂ ምስሉን ዛሬ የተፈጸመ አስመስለው የለቀቁት በከተማው ሰላም እንደሌለ ለማስመሰል የሚጥሩ ቡድኖች ናቸው የሚሉት ሃላፊው ከተማው በተረጋጋ ሰላም ውስጥ እንደሚገኝ ለDW አረጋግጠዋል፡፡ የሀዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ዘገባ አድርሶናል፤
ምንጭ:- DW ~ ሸዋንግዛው ወጋየሁ

#የሲዳማ ብሔር #የሀገር ሽማግሌዎች በሰኔ 8 2010 ዓ.ም በሀዋሳ እና አከባቢው በተከሰተው #ግጭት ሕይወታቸውን ያጡ #የወላይታ ብሔር ተወላጆች ቤተሰብ ላይ ለቅሶ በመድረስ አጽናንተዋል፡፡
ረጅም ዘመናትን የዘለቀው የሁለቱ ህዝቦች ትስስር ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የሟች ቤተሰቦች ገልጸዋል፡፡
የሲዳማ ብሔር የሀገር ሽማግሌዎች በሐዋሳና አከባቢዋ በተፈጠረው ግጭት ልጆቻቸውንና ዘመዶቻቸውን በሞት ለተለዩ ቤተሰቦች ላይ ለቅሶ በደረሱበት ወቅት ከሟች ቤተሰቦች አንዳንዶቹ እንደተገለጹት ሁለቱ ህዝቦች ለረጅም ዘመናት በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተሳስረው፣ ተቻችለውና ተከባብረው የኖሩ ህዝቦች ናቸው፡፡
በሁለቱ ህዝቦች መካከል ግጭት እንዲፈጠር የሚቀሰቅሱ አካላት ሊገስጹ ይገባል ብለዋል፡፡
በሰኔ 8 2010 ዓ.ም በሀዋሳ እና አከባቢው በተከሰተው ግጭት የሰው ህይወት በመጥፋቱ እጅግ ማዘናቸውን የሟች ቤተሰቦች ገልፀው እርቀ ሰላም እንዲወርድ ከፍተኛ ጥረት ላደረጉ በየደረጃው የሚገኙ አመራር አካላት፣ አስታራቂ ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቤ እንደተናገሩት የወላይታ እና የሲዳማ ህዝቦች ለዘመናት ተከባብረውና ተቻችለው አብረው የኖሩ ህዝቦች ናቸው፡፡
የሁለቱ ህዝቦች ታሪካዊ ትስስር በአንድ መድረክ ተነግሮ የሚያልቅ አይደለም ያሉት ዋና አስተዳዳሪው ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ በሁለቱ ህዝቦች መካከል በተከሰተው ግጭት ክቡር የሆነው የሰው ህይወት ከመጥፋቱም በላይ በሰው አካል ላይ ጉዳት ያደረሰ፣ በርካታ ንብረት የወደመበት እና በርካታ ሰው የተፈናቀለበት መሆኑን አስታውሰዋል፡፡
ይህ ጥፋት ሁለቱንም ህዝቦች የማይወክል ጥቂት ቡድኖችና ግለሰቦች የራሳቸውን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅም ለማግኘት ሆን ብለው ግጭቱ የብሔር ይዘት እንዲኖረውና የህዝቦቹ ትስስር እንዲሻክር ያደረጉት ነው ብለዋል፡፡
የሲዳማ ብሔር የሀገር ሽማግሌዎች እንደተናገሩት በወላይታ ሶዶ በመገኘት ወገኖቻቸውን በሞት ላሰጡ ቤተሰቦች ላይ ለቅሶ ለመድረስና ለማጽናናት የመጡበት ዋናው ዓላማ የሁለቱ ህዝቦች ዘመን ተሻጋሪ ግንኙነታቸውንና አብሮነታቸውን ለማደስ ነው፡፡
የወላይታ እና የሲዳማ ህዝቦች ረጅም ዘመን የቆየው አንድነትና አብሮነት ቀጣይነት አንዲኖረው ለማድረግ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ የሀገር ሽማግሌዎቹ አስታውቀዋል፡፡
የሁለቱ ህዝቦች አንድነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለማድረግ የሟች ቤተሰቦችን የማጽናናት ሥራ በባህላዊ የዕርቅ ስርዓት ተከናውኗል፡፡
በተመሳሳይ በነገው ዕለት ታህሳስ 25 ቀን 2011 ዓ.ም የወላይታ ብሔር የሀገር ሽማግሌዎች ወደ ሐዋሳ በማቅናት በሲዳማ ብሔር በኩል በግጭቱ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ላይ ለቅሶ በመድረስ እንደሚያጽናኑ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ:- የወላይታ ዞን መንግስት ኮምንኬሽን

በምዕ/ጎንደር ዞን እንደገና ባገረሸው #ግጭት የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉንና መኖሪያ ቤቶች #መቃጠላቸውን የአማራ ክልል ቃል አቀባይ አቶ #አሰማሃኝ አስረስ አስታወቁ።
ቃልአቀባዩ ችግሩን ለመቆጣጠር ይቻል ዘንድ የፌድራል መንግስትን ትብብር ጠይቀዋል።
በየቀኑ እየደረሰ ያለው ጥፋት የአደጋውን መጠንና የደረሰውን ጉዳት ለማወቅ አስቸጋሪ እንዳደረገው የተናገሩት አቶ አሰማሃኝ፤ "ከድሮው ስርዐት" ጋር የጥቅም ትስስር አላቸው ያሏቸውን ሀይሎች ለግጭቱ ተጠያቂ አድርገዋል።
በአካባቢው የትራንስፖርት አገልግሎት የተቋረጠ ሲሆን፣ ዛሬ ሰዎች ተጠልፈው መወሰዳቸውንም ቃልአቀባዩ ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa

በቤኒሻንጉል #ጉሙዝና በምዕራብ #ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን #ግጭት ለማስቀረት የሚካሄዱ የሰላም ጉባኤዎች ቀጥለዋል። የሰላም ጉባኤው በአሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ ቀሽማንዶ በተባለ ቦታ ሰሞኑን ተካሂዷል።
የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር ባለመው በዚህ ስብሰባም ከምዕራብ ወለጋ ቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች፤ ከአሶሳ ዞን ደግሞ ባምባሲ እና የማኦ-ኮሞ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች መሳተፋቸውን ከአሶሳ ዘጋቢያችን ነጋሳ ደሳለኝ ያላከልን ዘገባ ያስረዳል።
ምንጭ:-Dw
@YeneTube @FikerAssefa
የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር ባለመው በዚህ ስብሰባም ከምዕራብ ወለጋ ቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች፤ ከአሶሳ ዞን ደግሞ ባምባሲ እና የማኦ-ኮሞ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች መሳተፋቸውን ከአሶሳ ዘጋቢያችን ነጋሳ ደሳለኝ ያላከልን ዘገባ ያስረዳል።
ምንጭ:-Dw
@YeneTube @FikerAssefa
በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ የላምገጅ በተባለ አካባቢ በተፈጠረ #ግጭት አንድ ፓሊስ እና አንድ በእርሻ ስራ ላይ የተሰማራ ባላሀብትን ጨምሮ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል ።ግጭቱ የተፈጠረው ለኢንቨስትመንት በተሰጠ መሬት ምክንያት ነው።
-Via ELU
@YeneTube @FikerAssefa
-Via ELU
@YeneTube @FikerAssefa