በምዕ/ጎንደር ዞን እንደገና ባገረሸው #ግጭት የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉንና መኖሪያ ቤቶች #መቃጠላቸውን የአማራ ክልል ቃል አቀባይ አቶ #አሰማሃኝ አስረስ አስታወቁ።
ቃልአቀባዩ ችግሩን ለመቆጣጠር ይቻል ዘንድ የፌድራል መንግስትን ትብብር ጠይቀዋል።
በየቀኑ እየደረሰ ያለው ጥፋት የአደጋውን መጠንና የደረሰውን ጉዳት ለማወቅ አስቸጋሪ እንዳደረገው የተናገሩት አቶ አሰማሃኝ፤ "ከድሮው ስርዐት" ጋር የጥቅም ትስስር አላቸው ያሏቸውን ሀይሎች ለግጭቱ ተጠያቂ አድርገዋል።
በአካባቢው የትራንስፖርት አገልግሎት የተቋረጠ ሲሆን፣ ዛሬ ሰዎች ተጠልፈው መወሰዳቸውንም ቃልአቀባዩ ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa