ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
Audio
#ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
#ክፍል ሦስት

#በመምህር #ይትባረክ

#ይዘት
ሥርዓት ለምን አስፈለገ?

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#ባሕረ ሐሳብ የ2011 ዓ.ም በዓላት እና አጽዋማትን ማውጣት

#ክፍል ሦስት
የዕለታት ተውሳክ ለበዓላት እና ጾመ ነነዌ

#በወንድማችን #ማርቆስ


👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ልሳነ_ግዕዝ01_02.mp3
719.4 KB
#ትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ

#ክፍል_ሦስት

#በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

#ይዘት
👉 ዐሥሩ መደብ መራሕያን እና አገልግሎታቸው

#ማስታወሻ
ዐሥሩ መደብ መራሕያን የሚባሉት

ውእቱ
ውእቶሙ
አንተ
አንትሙ
ይእቲ
ውእቶን
አንቲ
አንትን
አነ
ንሕነ
ናቸው። የአነባበብ ድምጸታቸውን ከመምህራችን በማስተዋል እናዳምጥ።

#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

ሀ መራሕያን ማለት ምን ማለት ነው?
ለ ዐሥሩ መደብ መራሕያን በዋናነት ያላቸው ሁለት አገልግሎቶች ምንድን ነው?
ሐ ዐሥሩ መደብ መራሕያን ተውላጠ ስም (pronoun) ሆነው ሲያገለግሉ ያላቸውን ትርጉም ጻፉ።
መ ከዐሥሩ መደብ መራሕያን መካከል አንደኛ መደብ ነጠላ ቁጥር (first person singular) የሆነው የቱ ነው?
ሠ ዐሥሩ መደብ መራሕያንን ሩቅ እና ቅርብ መደብ ብላችሁ ለዩዋቸው።

መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit