▶️ ክርስቶስ <<በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ>> ብለን እንድንጸልይ እንጂ ያስተማረን << #እመቤታችን ሆይ>> ብለን እንድንጸልይ አላስተማረንም። የተሰጠንም #መንፈስ #አባ #አባ ብለን የምንጮህበት #መንፈስ #ብቻ ነው እንጂ #እማ #እማ ብለን የምንጮህበት አይደለም [ሮሜ 8፥15]። <<ስምህ ይቀደስ>> እንድንል እንጂ << #ሰላምታ #ይገባሻል>> እንድንል <<በደላችንን ይቅር በለን>> እንጂ << #ይቅርታን #ለምኚልን ኃጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ>> እንድንል አላስተማረንም። የሁለቱም #ጸሎቶች #አድራሻና #ፍሬ ነገራቸው #የሰማይና #የምድር #ርቀት ያክል ልዩነት ያላቸውና #የሚጣረሱ ናቸው።
▶️ ከክርስቶስ #ትምህርት ጋር ሌሎችንም <<የጸሎት መጻህፍት>> የተባሉትን ብናስተያያቸው
እንደ <<አንቀጸ ብርሃን መጽሀፍ>> << #ስምሽ #የተመሰገነ ነው>> እንድንል ሳይሆን <<ስምህ ይቀደስ>> እንድንል፤ እንደ <<ተአምረ ማርያም መጽሀፍ>> << #ድንግል ሆይ #ፈጥነሽ እንድትመጪ>> [43፥26] እንድንል ሳይሆን <<መንግስት ትምጣ>> ብለን የክርስቶስን #መንግስትህ መምጣት #በናፍቆት እንድንጠባበቅ፤ <<ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን>> በማለት የእርሱ #ሰማያዊ #ፍቃድ ብቻ በምድራችን እንዲሆን እንጂ እንደ ተአምረ ማርያም ጸሀፊ << #ፈቃድሽ #ይሁንልን ይደረግልን>> እንድንል አላስተማረንም [100 ፤ 29-32]። <<የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን>> በማለት #የዕለት #ኑሮአችንንም እንዲያቀናልን እንድንጸልይ እንጂ። እንደ <<መልክዓ ማርያም መጽሀፍ>> << #መጻህፍትሽ #የማዳን #እንጀራንና የተፈተነ #መድሀኒት መጠጥን ስለሚሰጡ #ሰላምታ ይገባል[ለእራኃትኪ]>> እንድንል አላስተማረንም። <<ኃጢአታችንን ይቅር በለን>> እንድንል እንጂ እንደ <<መልክዓ ማርያም>> ደራሲ << #ኃጢአታችንን #ይቅር #በይን[ለመዛርዕኪ]>> እንድንል አላስተማረንም። <<ከክፉ አድነን>> በማለት #ከክፉ እንዲያድነን ወደ #እግዚአብሔር እንድንጸልይ እንጂ << #ከአዳኝ #አውሬ #አድኝኝ>> [የዘውትር ጸሎት ሰላምለኪ] እንድንል አላስተማረንም። <<ኃይል ክብርም ምስጋናም ለዘላለም ድረስ ላንተ ይሁን>> እንድንል እንጂ እንደ <<ተአምረ ማርያምና እንደ ቅዳሴ ማርያም>> <<ድንግል ሆይ #ክብርና #ምስጋና #ለዘላለም ይገባሻል>> እንድንል አላስተማረንም። ስለሆነም ይህን #ከክርስቶስ #ትምህርት ጋር የሚጣረስ ትልቅ #ኑፋቄ ወደ #ቤተክርስቲያን ማስገባትና ማስተማር ታላቅ #በደልና #ኃጢአት ነው።
▶️ አንዳንድ #ሰዎች ደግሞ ይህን #ኑፋቄ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ለማስመሰል #ከሉቃስ ወንጌል 1፤ 28- ጀምሮ ያለውን ክፍል ይጠቅሳሉ።
በክፍሉ እንደሚነበበው ግን #መልአኩ ቅዱስ #ገብርኤል #ከእግዚአብሄር ዘንድ ተልኮ ወደ #ድንግል #ማርያም በመጣ ጊዜ በሚያስደንቅ #ሰላምታ ከተገናኘ ቡኃላ የተላከበትን ጉዳይ <<እግዚአብሔር #ከአንቺ ጋር ነው>> በማለት ስለሚወለደው ቅዱስ #የእግዚአብሄር #ልጅና #ስልጣን ላይ አተኩሮና #ሰፊ ጊዜ ወስዶ ሲያበስራት ልክ እንደ ማንኛውም ሰው ወደ #አንድ #ቤት ወይም #ከጓደኛው ጋር ሲገናኝ #አይነቱ ይለያል እንጂ #ሰላምታ መለዋወጥ በየትኛውም #ሀገር ያለና የተለመደ #ባህላዊ #ስርአት ስለሆነና በተለይም #በመንፈሳዊ ሰዎች ዘንድ ሲገናኙ #ሰላምታ መለዋወጥ #ልማድ ከመሆኑም ጭምር እንዲሁም #መጽሀፍ ቅዱሳዊ በመሆኑ [ማቴ 10፤ 12-13]። መለአኩ #ቅዱስ #ገብርኤልም ያደረገው ይኸንን ነው #ጸሎት እያቀረበ አለመሆኑን ማንም #ሰው አንብቦ #መረዳት የሚችለው ነገር ነው። #ማርያምም ለቀረበላት ሰላምታ <<ይህ #እንዴት ያለ #ሰላምታ ነው>> ብላ አሰበች እንጂ እንደ #ጸሎት #ተቀባይ ወይ እንደ #ጸሎት #ሰሚ ሆና አልቀረበችም [ሉቃ 1፥29]። ነገር ግን አንዳንዶች ይህን ክፍል በመጥቀስ #ማርያምን <<በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ #ሰላም #እልሻለው>> እንዲባል #አስተምረዋል ጽፈው አልፈዋልም ዛሬም #የሚያስተምሩ አልጠፉም።

▶️ አባ ጊዮርጊስ #የሸዋ #ሊቀ #ጳጳስ የነበሩት "የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ" በሚለው #መጽሀፋቸው #ስለምስል #አመጣጥና የነበራቸው #ጠቀሜታ ሲገልጹ <<ስእል በቤተክርስቲያን የተጀመረበት ምክንያት የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ትምህርታቸውን ያስፋፉት ዋሻ ፈልፍለው ጉድጓድ ቆፍረው በዋሻ በፍርከታ ውስጥ ነው። ካታኮምብ {ግበበ ምድር} ይሉታል። በዚህ ዋሻ ውስጥ የሰማዕታት አጽም እየሰበሰቡ ትምህርት ያስተምሩ ነበር። በዚህ ውስጥ ብዙ አማኞች እየመጡ የማህበራቸው አባል መሆን ጀመሩ። በዚህ ጊዜ የክርስትናውን ትምህርት አስፋፍቶ ለመስጠት በቂ መጽሀፍት አልነበሩም። እንደልብ ወጥቶ ለመፈለግና ለማዘጋጀት ነጻነት ስላልነበራቸው ከመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ አንዳንድ ምሳሌዎችን በስዕል እያሰፈሩ ማስተማር ጀመሩ። በዚህ ሁኔታ ስእል ማስተማሪያ ሆነው ቆይተዋል። ሥዕሎችም የሚሳሉት በምሳሌነት {ሲምቦሊክ} ሲሆን የሚሳሉትም በአመድና በከሰል በዋሻ ዙሪያ ነው። በዋሻ ፊት ለፊት ላይ የሚስሉት እረኛው በጉን እንደተሸከመ አድርገው ነው። ይህም ክርስቶስ ያመኑበትን ሁሉና በእርሱም አምነው የሞቱትን ሁሉ የሚያጸናቸው ቸርና ታማኝ ጠባቂ መሆኑን ለማስረዳት ነው>> ብለዋል[5]። @gedlatnadersanat
▶️ ነገር ግን ይህን #የማስተማርያ መንገድ በመጠቀም #ሰዎች ዝም ብለው #በአንቃእዶተ ህሊና {ህሊናን በማንሳት} #ከመጸለይ ይልቅ በፊታቸው #ሥዕሎችን በማየት #መጸለይ ብሎም #ስግደትና #መሳም #እየበዛ መጣ። በወቅቱ ነገሩ #ወደጣኦት #አምልኮ ሄዷል ያሉ ታዋቂ #የክርስትና #ምሁራን #ሥዕሎችን እያወረዱ #መሰባበር ጀመሩ። በተለይም #ከአሕዛብ #ሥዕልን የማክበር #ልማድ የነበራቸውና #ሥዕል #በመሳል ኑሮአቸውን #ይደጉሙ የነበሩ #ሰዓሊዎች #ጥቅማቸውና #ሙያቸው ስለተነካ #ከፍተኛ #ተቃውሞ ከፈቱ። በዚህ ምክንያት #የክርስትና #መከፋፈልና #ስደት ከ815 - 843 ዓ.ም ድረስ ቀጠለ። ይሁን እንጂ ግለሰቦች #በየጉድጓዱ #ሥዕልን በመሳልና #በግል #መኖሪያ ቤታቸው #በመስቀል ብሎም #ለምስሎቹ #ስግደት በማቅረባቸው ምክንያት ነገሩ #እየተስፋፋ መቶ ዛሬ #በቤተክርስቲያን #በረቀቀና #ስእል፣ #በሃውልት መልክ ጭምር #የአምልኮ #ማስፈጸሚያ እስከመሆን ደርሷል።