ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
✍✍ #ተአምረ ማርያም የተባለው ጉደኛ መጽሐፍ የምንወዳትን ድንግል ማርያምን ያከበረ የሚመስል ነገር ግን #ስድብ እና #ክህደት የሞላበት ስለመሆኑ እርግጥ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ከተጻፈ #ከ1400 ዓመት በኋላ በኢትዮጵያ ንጉሥ በዘርዓ ያዕቆብ የተደረሰ ሲሆን በወቅቱ የነበሩ የቤተ ክርስቲያናችን ሊቃውንት እና ምእመናን ይህ ልዩ ወንጌል ከሐዋርያት ትምህርት የወጣ ስለሆነ #አንቀበለውም በማለታቸው፣ እስከ…
✍✍
ታሪኩ ሲጀምር
መጽሐፉ “ #ቅምር” በሚባል አገር አንድ ሰው ነበር
“ #ወኢየበልዕ እክለ ወኢ ሥጋ ላሕም ወኢ ካልአ እንሥሣ አላ ይበልዕ ሥጋ ሰብእ”
ትርጉም:- እህል፥ የላም፥ ሥጋ የሌሎችንም እንሥሳ ሥጋ አይበላም ነበር የሰው ሥጋ ይበላ ነበር እንጂ” #ቁ 68።)
« #ወዘበልዖሙሰ ሰብእ የአክሉ ፸ወ፰ተ ነፍሳተ ወኀልቁ ወተወድኡ ዓርካኒሁ ወፍቁራኒሁ ወአዝማዲሁ ወመገብቱ»
ትርጉም:- «የበላቸውም ሰዎች #78 ነፍሳት ያህላሉ ባልንጀሮቹ ወዳጆቹም ዘመዶቹም ቤተ ሰቦቹም አለቁ ተጨረሱ» #ቁ 69)
ሰውየው ልጆቹን #ከበላ በኋላ ከቤት ወጥቶ ሄደ በማለት ታሪኩ ይቀጥላል። ሲዞርም ሁለንተናው #በደዌ #ሥጋ #የታመመ ሰው አገኘ።( #ቁ 92) #ሊበላው #አስቦ ነበር ነገር ግን #በደዌው ምክንያት ሰለጠላው #ሊበላው #አልወደደም። በደዌ የተያዘው ሰው ግን ፈጽሞ #የተጠማ ስለነበረ " #በላዔ ሰብን "
ስለ
#እ #ግ #ዚ #አ #ብ #ሄ #ር
ብለህ #ውሃ #አጠጣኝ አለው " በላዔ ሰብ ግን
#ተ
#ቆ
#ጣ፣
#ለሁለተኛ ጊዜ ስለ #ጻድቃን እና ስለ #ሰማዕታት #አጠጣኝ አለው፤ አሁንም #በላዔ ሰብእ ፈጽሞ #ተቆጣው #ሊያጠጣው #አልፈለገም። #የተጠማው #ሰው #ሦስተኛ
#ፈጣሪን #ስለወለደች
ስለ #ማ #ር #ያ #ም #አጠጣኝ አለው። በዚህ ጊዜ #በላዔ ሰብእ እስኪ #ቃልህን #ድገመው አለ፤ #አምላክን #ስለወለደች #ስለማርያም ብለህ #አጠጣኝ #አለው በዚህ ጊዜ #በላዔ ሰብእ « #ስለዚህች ስም ከሲኦል #እንደምታድን ሰምቻለሁ» አለ አሁንም እኔ በሷ #ተማጽኛለሁ #በማርያም #ስም #እንካ #ጠጣ #አለው። #ውሃው ትንሽ ስለነበር እጁ ላይ ፈሶ ቀረ ጉሮሮውንም አንጣጣው እንጂ ጥሙን አልቆረጠለትም በማለት ያጭውተናል።
እስቲ እንደው ይሄን ምን #ትሉታላቹ
ለነገሩ ይሄን ያነበበ ትክክለኛ ክርስቲያን ምን እንደሚል መገመት አይከብደውም።
#ነገርዬውን ስናስተውለው #በላዔ #ሰብእ #ስለ #እግዚአብሔር ተብሎ #በእግዚአብሔር #ስም #ሲለመን፣ #እግዚአብሔርን #አላውቅም ብሏል። ይህ ሰው #እምነት #የለሽ ከመሆኑም በላይ እንዲያውም ውሃ በመስጠት ፈንታ ስሙ ሲጠራ ተቆጥቷል። #በማርያም ተብሎ ሲለመን ግን #ውሃውን #ሰጠ። የእግዚአብሔርን ይቅርታ ተጠራጥሮ በማርያም ስም #በሰጠው ውሃ #እንደሚድን ነው #ያመነው። #የክህደቱ ምሥጢር፣ ምንፍቅናው፣ ኑፋቄው እዚህ ላይ ነው። ይህ ትምህርት ህዝባችንን
በሚቀቀለው #ንፍሮ፣
በሚጠመቀው #ጠላ፣
በሚዘከረው #ዝክር #እድናለሁ የሚል አጉል #ተስፋ እንዲይዝ አድርጎታል።
#ዝክርሽን የዘከረ፣ #ስምሽን #የጠራ #ይድናል #የሚለው ባዕድ ወንጌል ተቀባይነት እንዲያገኝ #የበላዔ ሰብን #ልብ ወለድ ታሪክ #እንደማስረጃ አድርጎ #ለማሳመን #ለሕዝብ #የቀረበ ነው።
ታሪኩ ይቀጥልና የምድሩን ጨርሶ በላይ በሰማይ በእግዚአብሐር የፍርድ ዙፋን የተከናወነውን በታዛቢነት ተቀምጦ ያየ ይመስል ሊነግረን ይሞክራል። #በላዔ ሰብ #አንድ #ዋሻ ውስጥ #ገብቶ #ሞተ
« #ወመጽኡ መላእክተ ጽልመት በአፍርሆ ወበ አደንግጾ ወከበብዎ ወአውጽኡ ነፍሶ በጕጸት ወበግዱድ»
ትርጉም:- « #በማስፈራትና በማስደንገጥ የጨለማ አበጋዞች አጋንንት መጥተው ከበቡት በመቀማትና በግድ ነፍሱን ከሥጋው ለዩ»
ይላል #ደራሲው ይህ ሁሉ ሲሆን ቁጭ ብሎ የሚመለከት #ይመስላል። ይህ በእንዲህ እንዳለ መላእክት ይህን ጉዳይ #ለማርያም ነገራት #ድንግል ማርያም #ግን #በስሟ #ያጠጣውን #ቀዝቃዛ #ጽዋ #ውሃ #በጎኑ #ተሸክሞ #ስላየችው ደስ አላት
« #ወርእየት እግዝእትነ ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ በገቦሁ ማየ ምልአ ሕፍን ዘአስተየ ለነዳይ ምጽዋተ ቤእንተ ስማ ወተፈስሐት ሶቤሃ»
ትርጉም:- « #እመቤታችን ስለ ስሟ ለድሀ ምጽዋት አድርጎ ያጠጣውን ጥርኝ ውሃ በጎኑ አይታ ያን ጊዜ ደስ አላት» ማለት ነው።
#ነፍሳት በምድር ላይ እንደፈለጋቸው ሲቀላውጡ ኖረው አንድ ቀን የሰጡትን #ውሃ ወደ ሰማይ ሲሄዱ ተሸክመው እንደሚገኙ የሚያስተምር #የክርስትና #ትምህርት የለም። የዚህ ነፍሰ ገዳይ ነፍስ ግን በጎኗ ጥርኝ ውሃ ተሸክማ ስትሄድ ማርያም አየችና ደስ አላት ይለናል። ነፍሳት ወደ #ማርያም ሳይደርሱ ወደ #እግዚአብሔር #እንደማይቀርቡ ( #ቁ 111) ላይ ይናገራል #ድንግል ማርያም #የበላዔ #ሰብን #ነፍስ #ውሃ ተሸክማ #ያየቻት በዚህ ምክንያት ነው።
በመጨረሻ #መላእክት #የበላዔ ሰብን #ነፍስ ወደ #እግዚአብሔር ፊት #አደረሷትና #ልቅሶና #ጥርስ ማፋጨት #ወዳለበት #ጣሏት የሚል ትእዛዝ #ከዙፋኑ ወጣ ይላል። በዚህ ጊዜ #ድንግል ማርያም #ማርልኝ #እያለች ለመነች #በስሜ #ቀዝቃዛ #ጽዋ #ውሃ ያጠጣውን #ልትምርልኝአሳየ ቃል #ገብተህልኝ #አልነበረምን? አለች። እግዚአብሔርም ፍርዱን ገልብጦ ሚካኤልን #ጥርኝ ውሃንና #78ቱን #ነፍሳት መዝንልኝ አለው። #ሚካኤልም #ውሃንና #78ቱን #ነፍሳት ሲመዝን #ውሃ ቀለለ #ነፍሳት ግን #ክብደት #አሳዩ ይላል።
#ድንግል ማርያም ግን #ፈጠን
ብላ #በውሃው ላይ #ጥላዋን #ጣለችበት #በዚህ ጊዜ #ውሃው #ከበደ #ነፍሳት #ግን #ቀለሉ
#በላዔ ሰብም በማርያም #ጥላ
ምክንያት #ለትንሽ
#ከሲኦል #አመለጠ #በማለት #አስቂኝ #ልቦለድ #ያስነብበናል። #ይህም ታሪክ #እውነት ነው ተብሎ #አመታዊ በአል ሆኖ #እንዲከበር፣ #ዜማ ተዘጋጅቶለት #መልክ #ተድርሶለት #እንዲነገር #ተብሎ #በየካቲት 16 ቀን #ታስቦ ይውላል። የየካቲት አስራ ስድስት #የኪዳነ ምሕረት በዓል ይህን ቃል ኪዳን የተመለከተ ነው።
@gedlatnadersanat
👇👇👇

▶️ አባ ጊዮርጊስ #የሸዋ #ሊቀ #ጳጳስ የነበሩት "የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታሪክ" በሚለው #መጽሀፋቸው #ስለምስል #አመጣጥና የነበራቸው #ጠቀሜታ ሲገልጹ <<ስእል በቤተክርስቲያን የተጀመረበት ምክንያት የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ትምህርታቸውን ያስፋፉት ዋሻ ፈልፍለው ጉድጓድ ቆፍረው በዋሻ በፍርከታ ውስጥ ነው። ካታኮምብ {ግበበ ምድር} ይሉታል። በዚህ ዋሻ ውስጥ የሰማዕታት አጽም እየሰበሰቡ ትምህርት ያስተምሩ ነበር። በዚህ ውስጥ ብዙ አማኞች እየመጡ የማህበራቸው አባል መሆን ጀመሩ። በዚህ ጊዜ የክርስትናውን ትምህርት አስፋፍቶ ለመስጠት በቂ መጽሀፍት አልነበሩም። እንደልብ ወጥቶ ለመፈለግና ለማዘጋጀት ነጻነት ስላልነበራቸው ከመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ አንዳንድ ምሳሌዎችን በስዕል እያሰፈሩ ማስተማር ጀመሩ። በዚህ ሁኔታ ስእል ማስተማሪያ ሆነው ቆይተዋል። ሥዕሎችም የሚሳሉት በምሳሌነት {ሲምቦሊክ} ሲሆን የሚሳሉትም በአመድና በከሰል በዋሻ ዙሪያ ነው። በዋሻ ፊት ለፊት ላይ የሚስሉት እረኛው በጉን እንደተሸከመ አድርገው ነው። ይህም ክርስቶስ ያመኑበትን ሁሉና በእርሱም አምነው የሞቱትን ሁሉ የሚያጸናቸው ቸርና ታማኝ ጠባቂ መሆኑን ለማስረዳት ነው>> ብለዋል[5]። @gedlatnadersanat
▶️ ነገር ግን ይህን #የማስተማርያ መንገድ በመጠቀም #ሰዎች ዝም ብለው #በአንቃእዶተ ህሊና {ህሊናን በማንሳት} #ከመጸለይ ይልቅ በፊታቸው #ሥዕሎችን በማየት #መጸለይ ብሎም #ስግደትና #መሳም #እየበዛ መጣ። በወቅቱ ነገሩ #ወደጣኦት #አምልኮ ሄዷል ያሉ ታዋቂ #የክርስትና #ምሁራን #ሥዕሎችን እያወረዱ #መሰባበር ጀመሩ። በተለይም #ከአሕዛብ #ሥዕልን የማክበር #ልማድ የነበራቸውና #ሥዕል #በመሳል ኑሮአቸውን #ይደጉሙ የነበሩ #ሰዓሊዎች #ጥቅማቸውና #ሙያቸው ስለተነካ #ከፍተኛ #ተቃውሞ ከፈቱ። በዚህ ምክንያት #የክርስትና #መከፋፈልና #ስደት ከ815 - 843 ዓ.ም ድረስ ቀጠለ። ይሁን እንጂ ግለሰቦች #በየጉድጓዱ #ሥዕልን በመሳልና #በግል #መኖሪያ ቤታቸው #በመስቀል ብሎም #ለምስሎቹ #ስግደት በማቅረባቸው ምክንያት ነገሩ #እየተስፋፋ መቶ ዛሬ #በቤተክርስቲያን #በረቀቀና #ስእል፣ #በሃውልት መልክ ጭምር #የአምልኮ #ማስፈጸሚያ እስከመሆን ደርሷል።