ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
#የሥርዓተ_ቤተክርስቲያን ትምህርት ዛሬ ካቆመበት ይቀጥላል። ከዚህ በፊት ያሉትን ክፍሎች ለምትፈልጉ ወይም ላመለጣችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#የሥርዓተ_ቤተክርስቲያን ትምህርት ከዚህ በፊት ያሉትን ክፍሎች ለምትፈልጉ ወይም ላመለጣችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ውድ የአውደ ምህረት ዘተዋሕዶ መንፈሳዊ የኮርስ መማሪያ ቻናል ዓባላቶቻችን ዘውትር ማግሰኞ እና ረቡዕ ወደ እናንተ የሚደርሱት #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተ_ክርስቲያን_ታሪክ እንዲሁም #የሥርዓተ_ቤተክርስቲያን ኮርስ የሚሰጡልን መምህራን በአገልግሎት መደራረብ ምክኒያት በዚህ ሳምንት ትምህርቶቹ የማይሰጡ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የትምህርቶቹን ሁለት ክፍል ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።