#የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት በዛሬው እለት የጋራ የመክፈቻ ስነ ስርዓት እንደሚከፍቱ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ #ሙፈርያት ካሚል ተናገሩ።
የጋራ ምክር ቤቶቹ 5ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ አንደኛ መደበኛ ጉባዔን እንደሚያካሂዱም ተናግረዋል።
አፈ ጉባኤዋ ትናንት በሰጡት መግለጫ፥ ምክር ቤቱ ባለፉት 4 ወራት #የማሻሻያ ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል ብለዋል።
ከዚህ ውስጥ ምክር ቤቶቹን ከህብረተሰቡ ጋር የሚያገናኙና ተሳትፎን የሚያሳድጉ እንደ ነጻ ጥሪ ማዕከል መተግበሪያ #መሰራታቸውንም ነው የተናገሩት።
ከዚህ ባለፈም #የምክር ቤቱን ተደራሽነት ለማስፋት የራሱን ሚዲያ ለማቋቋም በሂደት ላይ መሆኑንና በተጠሪ ተቋማት ላይ የሚደረግ የክትትልና ቁጥጥር ስርዓት ማዘጋጀትን ጨምሮ ሌሎች ስራዎች መሰራታቸውንም ገልጸዋል።
አብዛኛዎቹ የማሻሻያ ስራዎች የተጠናቀቁ ሲሆን፥ ቀሪ ስራዎች ደግሞ እስከ ጥቅምት አጋማሽ #ተጠናቀው ወደ ስራ ይገባሉም ነው ያሉት።
በተያዘው በጀት አመትም ምክር ቤቶቹ የህዝቡን ፍላጎት የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት፥ ያልተቋረጠ ብቃት ያለው የአቅም ግንባታ #ለአመራሮችና አባላት ለመስጠት አቅጣጫ መያዙንም አፈ ጉባኤዋ ጠቅሰዋል።
©FBC
@yenetube @mycase27

#update
አቶ #እንደሻው ጣሰው የቀድሞው ኮሚሽነር አቶ #ዘይኑ ጀማል የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ፥ ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው መሾማቸውን የፌደራል ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ክፍል ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
አቶ እንደሻው ከ1983 እስከ 1992 ዓ.ም ድረስ #በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከመምህርነት እስከ ክፍለ ጦር አመራርነት በትምህርቱ ዘርፍ አገልግለዋል።
ከዚያም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የሃላፊነት ቦታዎች በትጋት የህዝብንና የመንግስትን ሃላፊነት ሲወጡ የቆዩ #ናቸው።
በዚህም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ #በምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባው #የህዝብ ግንኙነት አማካሪ እና የአዲስ አበባ ከተማ #ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ሆነውም አገልግለዋል።
በትምህርታቸውም የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን #በጅማ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በውጭ ሃገር ተከታትለው #በከፍተኛ ውጤት አጠናቀዋል።
ምንጭ ፦ FBC