YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያሉትን የቋሚ ኮሚቴዎች ቁጥር ወደ #አስር ዝቅ እንዲል ውሳኔ አሳለፈ።
:
ምክር ቤቱ ይህን የወሰነው ዛሬ ባካሄደው የ5ኛ ዓመት ፣ አራተኛ የስራ ዘመን ስድስተኛ መደበኛ ስብሰባው ነው።

ከዚህ ቀደም ምክር #ቤቱ 20 ቋሚና አንድ ልዩ ኮሚቴዎች የነበሩት ሲሆን ኮሚቴዎቹ እንዳላቸው ተዛማጅ ተልዕኮ ተጠጋግተው ወደ 10 ዝቅ ብለዋል።
ምንጭ ፦ ኢዜአ
@yenetube @mycase27