#የገዥው ፓርቲ አባል ድርጅት የሆነው
#ብአዴን ስያሜውን ለመቀየር አማራጭ ስያሜዎችን
#ለህዝብ ይፋ አድርጓል።
የቀረቡት አማራጭ ስሞች
1- የአማራ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አህዴፓ)
2- የአማራ ክልል ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ (አህዴአፓ)
3- የአማራ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (አህዴድ)
4- የአማራ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (አህዴን) የሚሉ ናቸው።
ምንጭ ፦ ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube @mycase27