YeneTube
@yenetube
119K
subscribers
31.3K
photos
483
videos
79
files
3.85K
links
መረጃዎችን ለመላክ
@Fikerassefa
Download Telegram
Join
YeneTube
119K subscribers
YeneTube
#የገዥው
ፓርቲ ንብረቶች የሆኑት
#ፋና
ብሮድካስት ኮርፖሬት (ራዲዮ ፋናና ፋና ቴሌቭዥን)፣
#ዋልታ
( ዋልታ ቴሌቭዥን) እንዲሁም በሁለቱ ድርጅቶች ጥምረት የተመሰረተው
#ዋፋ
ፕሮሞሽን የተባለው የማስታወቂያ ድርጅት
#ከኢሕአዴግ
ጉባዔ ተከትሎ
#የህዝብ
ንብረት እንዲሆኑ ዕቅድ
#ቀረበ
።
📌
የፓርቲ አባል የሆኑ
#የድርጅቶቹ
አመራሮችም በቦታቸው እንደማይቀጥሉ የዋዜማ ራዲዮ ዘገባ ያመለክታል።
ምንጭ ፦ዋዜማ ራዲዮ
@yenetube
@mycase27