Forwarded from ለምን አልሰለምኩም? (Naol Jigy)
በ አላህ ስሞች ዙሪያ "ሙግት"
የ እስልምና መፅሓፍቶች፣ አላህ 99 ስሞች እንዳለው ይነግሩናል።
Bukhari Vol. 3, Book 50, Hadith 894
Narrated Abu Huraira:
Allah's Messenger (ﷺ) said, "Allah has ninety-nine names, i.e. one-hundred minus one, and whoever knows them will go to Paradise."
አቡ ሁረይራ የዘገበው ሓዲዝ ነው፦ የ አላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ፣ " አላህ 99 *ስሞች* አሉት ፤ መቶ ሲቀነስ አንድ። ሁሉንም የሚያውቅ ሰው ወደ ገነት ይግባል።
በ Sahih Muslim – Book 35 Hadith 6476 ላይ፤ ከላይ ባነበብነው ሓዲዝ ላይ ጨምሮ እንዲህ ይላል። " አላህ የሚታወቀው በ ጎዶሎ ቁጥር (odd number) ስለሆነ (አንድ ስለሆነ) ጎዶሎ ቁጥርን ይወዳል።"
ጥያቄያችን፦
1.በ 99ኙ የ አላህ ስሞች ውስጥ "አላህ" የሚልው አልተካተተም። ስለዚህ " አላህ" ከተጨመረበት 99 ሳይሆን 100 ይሆናል። ስለዚህ ከላይ "አላህ 99 ስም አለው" " አላህ የሚወደው ጐዶሉ ቁጥርን ነው" የሚሉ ሓዲዞች ውድቅ ሆኑ ማለት ነው።
2. አይ! "አላህ" የሚለውን አይጨምርም ካላቹ ፣ታዲያ "አላህ" የሚለው 'ስም' ካልሆነ ምንድን ነው??
3. አይደለም! 99ኙ ስሞች ለ ፍጡርም ያገለግላሉ፤ ስለዚህ መግለጫ ብቻ ናቸው ('አላህ' ከሚለው ስም ይለያሉ)ካላቹ ደግሞ፣ በ ምሳሌ ብንወስድ ከ 99ኙ ስሞች አንዱ الْخَالِقُ "አል ኻሊቅ" "ፈጣሪ" የሚል እንውሰድ። ስለዚህ ፍጡር ሆኖ ፈጣሪ አለ ልትሉን ነው??
4.አይ! ለ ፍጡር አንጠቀማቸውም፣ ካላቹ፤፦ እየሱስ ከ 99ኙ የ አላህ ስሞች በ ብዙ እራሱን ጠርቷል። ስለዚህ እየሱስ ፍጡር ነው ብላቹ የምትሟገቱት ሙግት ውድቅ ይሆናል ማለት ነው። ለምሳሌ፤ ከ 99ኙ የ አላህ ስሞች፦
A. "አል አዋሉ" እና "አል አኺሩ" "የ መጀመሪያ፣ የ መጨረሻ" الأوَّلُ እና الآخِرُ "the beginning and the end" አሉ። ቁርአንም እንዲህ ይላል * ሱራ 57:3
እርሱ ፊትም ያለ ኋላም ቀሪ፣ ግልፅም ስውርም ነው፤ እርሱም ነገርን ሁሉ ዐዋቂ ነው።
He is #the #First and #the #Last, the Ascendant and the Intimate, and He is, of all things, Knowing.
እየሱስም እንዲህ ብሏል
(የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 1)
----------
17፤ ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ። አትፍራ፤ #ፊተኛውና #መጨረሻው #ሕያውም እኔ ነኝ፥
18፤ #ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።
B. An-noor النُّورُ The light ሌላ የ አላህ ስም ነው
እየሱስም በ ዮሓኒስ 14:6 " ..እኔ ብርሃን ነኝ" " The light"። ልብ በሉ "Al-' ወይም " The" የሚለው definite article ለ አላህም ለ እየሱስም ተጠቅሟል። ይሄ ደግሞ ዝም ብሎ ለተራ ሰው የምንጠቀምው ሳይሆን "ልዩ" መሆናቸውን የሚገልፅ ነው።
C. الباعث አል-ባእዝ "ትንሳኤ" "The resurrection" ወይም "The Resurrector" ወይም "አዲስ ሕይወት ሰጪ"
እየሱስም በዚህ ስም ተጠርቷል፦
" ኢየሱስም። #ትንሣኤና #ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤"
(የዮሐንስ ወንጌል 11:25)
" ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን #አስነሣዋለሁ።"...The Resurrector!!
(የዮሐንስ ወንጌል 6:54)
ስለዚህ "የ አላህ ስሞች ለ ፍጡር አንጠቀምም" በሚለው ሙግት ከሄድን እየሱስ በ አላህ ስም ስለተጠራ #እየሱስ ፍጡር ሳይሆን #ፈጣሪ ነው ማለት ነው።
"እየሱስ ዬት ጋር ነው 'እኔ አምላክ ነኝ' ያለው??" ለምትሉ ሙስሊሞች መልሱ ከላይ እንዳነበባችሁት ነው እንላለን!!
@Jesuscrucified

❤1
✍ እንግዲህ ነገሩ እዚ ላይ ነው እሚጀምረው። እዚጋር ነው እንግዲህ ድሮም ቢሆን የእየሱስ ከአባቱ ከአብ ጋር ያለው የልጅና የአባትነት ሕብረት በሚገለጥበት ዘላለማዊ ፍፁም #መታዘዝ(በፈቃዱ) ያልገባቸው መሐመዳውያን😲 ግራ መጋባት የሚጀምሩት። እየሱስ ፈቃዱን በፍፁም መታዘዝ(#perfectobedience) የሚናገረውን የሚያደርገውንም ሁሉን ፈቃዱን #በራሱ ለአብ በማስገዛት የአብን እውቀትና ፈቃድ ይፈፅም ዘንድ ያለው። ይህ ነው እንግዲ የመጀመሪያው የሁለቱ ሕብረት። ይህ ማለት ግን ከአብ የመጣው እውቀት ልክ መልዐኩ ከእየሱስ ተቀብሎ ለሐዋርያው ዮሐንስ እንደሚገልጥ በሶስተኛ ሰውና እራሱን #እኔ እያለ ሳይጠራ እንደሚያቀብል ተራ የመልእክት ተዋረድ አካል ነው ማለት አይደለም‼️ይህም መፅሐፉን መጀመርያና መጨረሻ #ብቻ ሳይሆን #ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ላነበበ እየሱስ ራሱን ብቻና ብቻ የሚወክልን ንግግር ሲያደርግ ትዕይንት ሲከውን እንመለከታለን። ስለዚህም የአብን ፈቃድና እውቀት ሲፈፅምና ሲናገር በተመሳሳይ መልኩ አብ የልጁን ማንነት ልጁ በአባቱ ግልጠት እራሱ የሚያቀውን ይናገር ዘንድ ሰቶታል ማለት ነው።🔑 ይህንንም በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14፥21-24 ማበብ ጠቃሚ ነው። እየሱስ "የላከኝ የአብ ቃል ነው" እያለ፤ እዛው "ቃሌን" ብሎ ሲጀምር፤ የሚገልጠው የተሰጠውን የላከውን እንደሆነ እያወሳ #ራሴን እገልጥለታለሁ ሲል እናያለን። ይህ ማለት አብና ወልድ አንድ አካል ናቸው ማለት ሳይሆን #በምንነት #ሁለቱ #ከአንድ እንደሚቀዱ ያስተውላል።ይህንን ጠልቀን በየጥቅሱ እንተነትናለን።
እንደው ለመጠየቅ ያህል መሐመዳውያን ቁጥር አንድን ሲያነቡ "ለባሪያዎቹ...በመልአኩ ልኮ" የሚሉት ቃላት የሚያሳዩት #ባለቤት ማነው?
መቼም መልአክን የሚልክ ባርያም እንሆንለት ዘንድ የተገባው ማን እንደሆን ግልፅ ነው።🤔😁😁😁
✍ቁጥር ሁለትን በመዝለል መሮጥ🏃♂ የሁሌም ልማዳቸው ነው። ግና ሁለትን ቢያዮአት ኖሮ መፅሐፉ ስለምን እንደሚያወራ ይገባቸው ነበር።💡 በቁጥር ሁለት ላይ ለእግዚአብሄር ቃል፣ ለእየሱስም ምስክርነትና ላየው ሁሉ ነገር እንደተፃፈ በእርግጥ ያስረዳል❗️ ይህ ማለት ይህ መፅሐፍ ሦስት ነገሮችን ይዞል ማለት ነው 1⃣ የእግዚአብሄርን ቃል፣ 2⃣የእየሱስን ምስክርነትና 3⃣መልአኩ ያሳየውን። ስለዚህ እየሱስ ተራ መልዕክት አስተላላፊ ቢሆን ኖሮ እንዴት የራሱን ምስክርነት ያወራል?🤔 ግን ነገሩ እንደዛ ስላልሆነ አብን በማክበሩ አብ ደግሞ እርሱ በፊት በነበረ ክብሩ ያከብረው ዘንድ ይሁን ያለውን #የራሱን ምስክርነት ሲያቀርብ እናያለን። ለዚነው ተዋረዱ እነሱ እንዳሰቡት #አደለም ያልነው።
✍ቁጥር አራት የሚናገረው ስለሰላምታ ቢሆንም ግልፅ ያለ #የስላሴን አስተምሮ የሚያሳይ ለቀጣይም ቁጥሮች ማጣቀሻን #ፍንጭ የሚሰጥ ትልቅ ቁጥር ነው።
ሰላምታው ከአብ(ካለው ከነበረው ከሚመጣ)፣ ከሰባቱ መናፍስት(ከመንፈስ ቅዱስ፤ ይህን በ3፥1,4፥5,5፥6 ላይ መመልከት ይቻላል...ሰባት ብዛትን ሳይሆን ፍፅምናን የሚያሳይ ሲሆን ከነዚ ውጭ ያሉ ሰባት መልአክት ወዘተ የሚሉ ክፍሎች እስካልተፃፈ ድረስ ይህንን ሐረግ አይወክሉም)ና ከወልድ(ከእየሱስ) ነው የመጣው። #ፍንጩንም እንደሚከተለው አትታለሁ፦
ማነው የታመነ ምስክር? #እየሱስ
" ከሙታን በኩር? #እየሱስ....
" ኃጥያታችንን በደሙ ያጠበ? #እየሱስ
" ለአምላኩና ለአባቱ ካህናትያረገን? #እየሱስ
" ከደመና ጋር እሚመጣ? #እየሱስ
" የተወጋ የተወጋውም ውጉም ሲመጣ የሚታይ? #እየሱስ(ዮሐ19፥37) ...
ስለዚህ ይህንን ይዘን ታች ቁጥር 8 ላይ ስንደርስ ይኃው ሲገለፅ የነበረ ማንነት እኔ እንዲ ነኝ ብሎ ይናገራል፦ " ያለውና የሚመጣውም ሁሉን የሚገዛ ጌታ አምላክ #አልፋናዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።"
🤔እናም "ማነው ይህን የሚለው?" #እየሱስ "ስለማ?" ከላይ ጀምሮ የተጠቀሰው ማንነት እርሱ ብቻ ስለሆነ #ስለራሱ ነዋ እሚለው።
"እንዴት ተልኮ ነው እንጂ ስለ ራሱማ አደለም!" ታድያ እኔ ብሎ ስለ አብ ብቻ ከሆነ እሚያወራው ለምን በቁጥር 18 ላይ "ሞቼ ነበርሁ..." እያለ ያወራል ወገን❓መችና የትነው አብ የሞተው❓ እናስብ እንጂ‼️

ወንጌል 👉 ክፍል 2
#የማኑስታክሪብቶች_ልዩነት
አንዳንድ ሙሓመዳውያን በጥንት የግሪክ አዲስ ኪዳን ማኑክሪፕቶች መኻከል ያለውን ልዩነት እየጠቀሱ፣ ቃላቶች በዚህኛው መኑስክሪፕት ላይ አለ እዛኛው ላይ የለም እያሉ ለማደናገር ይሞክራሉ። ወደ እያንዳንዱ ከመሔዳችን በፊት ስለ መፅሓፍ ቅዱስ ማኑስክሪፕቶች እናጥና ፤ እንመለስበታለን።
በመጀመሪየ ደረጃ፣ ለመፅሓፍ ቅዱሳችን ያለን የጥንት ማኑስክሪፕቶች(እደ ኪታባት)፣ ከየትኛውም አለም ላይ ከሚገኙ የጥንት ፅሑፎች በብዛት እጅግ የላቀና እጅግ ወደፀሓፊዎቹ በጊዜ ቅርበት የቀረቡ መሆናቸውን ምሁሮች አረጋግጠውልናል። ይሄን ስንል፣ ኦሪጅናል በጳውሎስ እጅ በብራናው ላይ የያተጳፈው ፅሁፍ በጊዜ ምክኒያት ላናገኘው እንችላለን። ነገር ግን ጳውሎስ በእጁ ከፃፊው ላይ በ 145A.D የተገለበጡ ማኑስክሪብቶች እድሜያቸው ረዝሞ ዛሬ ላይ መገኘታቸው እጅግ አስደናቂ ነው። የትኛውም የጥንት ማኑስክሪፕት ሆኖ እንደ አዲስ ኪዳን ወደ ኦሪጅናሉ የሚቀርብ ስነ ፅሁፍ አለም ላይ የለም። ታድያ ሙስሊሞች ሁሌ ኦሪጅናሉ ፅሑፍ የለም ብሎ ሙግት ሲስሩ(actually ሲሰርቁ) ያስቃል። ወረቀት መቼስ ዘላለም አይኖርም፤ ነገር ግን ፅሁፎቹ በጥንቃቄ እየተገለበጡ ለዘላለም ይኖራሉ እንጂ። ለማንኛውም፣ ወደ ርዕሳችን እንግባ።
ሙስሊሞች እንደሙዚቃ የሚያዜሟት ከ"ባርት ኤሕርማን"(ከክርስትና ያፈነገጠ የአዲስ ኪዳን ቴክስቿል ክሪቲክስ ፕሮፌሰር ነው) የሰረቋት ሙግት አለች። "በአዲስ ኪዳን ውስጥ ካሉት የቃላት ብዛት ይልቅ በአዲስ ኪዳን(ግሪክ) እደ ኪታባት መኻከል ያለው ልዩነት ይበልጣል" የሚል ነው። በነገራችን ላይ፣ ይህቺ ዐረፍተ ነገር በራሷ ተነጥላ ስትታይ እውነት ነች። ነገር ግን ማብራሪያ ስታገኝ ምንም በእምነታችን ላይ ወይም በመፅሓፍ ቅዱሳችን ላይ የሚያመጣው ችግር ወይም ጥርጣሬ አይኖርም።
በአዲስ ኪዳን ግሪክ ውስጥ ወደ 138,000 ቃላት አሉ። የግሪክ ማኑስክሪፕቶች ደግሞ ብዛታቸው ከ5,700 በላይ ናቸው። በእነኚህ ማኑስክሪብቶች መካከል ከቃላቶቹ ብዛት 3 እጥፍ (300,000-400,000) ልዩነቶች አሉን። ነገር ግን እነኚህ ልዩነቶች ምንድናቸው ብለን መጠየቅ ይኖርብናል። ለመጀመር ያህል፣ የግሪክ ቋንቋ እጅግ ኮምፕሌክስ እና አንዳንዴ ወደ ሌላ ቋንቋም ሊተሮጎሙ የማይችሉ ቃላቶችን ያዘለ ነው። በተጨማሪም አንድን አረፍተ ነገር፣ትርጉሙን ሳንቀይረው በብዙ አይነት መንገድ መናገር እንችላለን። ለምሳሌ፣ "#እየሱስ_ጳውሎስን_ይወዳል" ለማለት በግሪክ ቋንቋ ትርጉሙ ሳይቀየር በብዙ መንገድ መፃፍ ይቻላል።
1.᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ Παῦλον᾿
2.Ιησοῦς ἀγαπᾷ τὸν Παῦλον
3.ὁ ᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ Παῦλον
4.ὁ ´Ιησοῦς ἀγαπᾷ τὸν Παῦλον
5.Παῦλον ᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ
6.τὸν Παῦλον ᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ
7.Παῦλον ὁ ᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ
8.τὸν Παῦλον ὁ ᾿Ιησοῦς ἀγαπᾷ
9.ἀγαπᾷ ᾿Ιησοῦς Παῦλον
10.ἀγαπᾷ ᾿Ιησοῦς τὸν Παῦλον
11.ἀγαπᾷ ὁ ᾿Ιησοῦς Παῦλον
12.ἀγαπᾷ ὁ ᾿Ιησοῦς τὸν Παῦλον
13.ἀγαπᾷ Παῦλον ᾿Ιησοῦς
14.ἀγαπᾷ τὸν Παῦλον ᾿Ιησοῦς
15.ἀγαπᾷ Παῦλον ὁ ᾿Ιησοῦς
16.ἀγαπᾷ τὸν Παῦλον ὁ ᾿Ιησοῦς
ልብ በሉ፣ለዚህች አንድ አጭር ዓረፍተ ነገር እንኳን ይሄ ሁሉ የተለያየ ግን ተመሳስይ ትርጉም ያላቸውን አፃፃፍ መስቀመጥ እንችላለን። በዚህ እይታ ስናየው ልዩነቶቹ ውሓ የማይቋጥሩ ሙግት ይሆናሉ። ከልዩነቶቹ መካከል #99% ምንም የትርጉም ወይም አረዳድን የሚለውጡ (meaningful and viable) አለመሆናቸው ምሁራን አስረግጠው ደምድመውታል።
ዛሬ ላይ ያሉ የአዲስ ኪዳን(ግሪክ) ቀደምት ማኑስክሪፕቶችን በገፅ ብንቆጥራቸው ወደ 1.3 ሚሊዮን ገፅ ናቸው። ልብ በሉ፣ ብዙ ማኑስክሪፕት ሲኖርህ፣ብዙ ልዩነቶች ይኖሩሓል። ያውም፣ መፅሓፍቶቹ በእጅ በሚገለበጡበት ዘመን። ስለዚህ፣ የ3መቶ ሺህ አንድ ፐርሰንት የማትሞላ viable "የቃላት ልዩነት" በ 1.3ሚልዮን "ገፅ" እደ ኪታባት መካከል አለ ተብለህ ስትነገር፣ መፅሓፍቶቹ በሚገርም ጥንቃቄ ለ 2000 አመት እንደተላለፉልህ ትረዳለ። ከዛ ያሉትን ልዩነቶች ደግሞ ማጥናት ትጀምራለህ።
በሚቀጥለው ክፍልና በቅርቡ በምንለቀው መፅሓፍ (የባርትና የ ዋላስ ውይይት በመፅሓፍ) ይህኑ "ልዩነት" የተባሉትን የምናስነብባቹ ይሆናል።